The Christian News
5.37K subscribers
3.08K photos
29 videos
730 links
ይህ The Christian News ነዉ። ከመላዉ አለም ተዓማኒነት ያላቸዉ የክርስትያን ዜናዎች ይቀርቡበታል ከወደዱት ይቀላቀሉት።

@TCNEW
Download Telegram
#ልዩ የበዓል ፕሮግራም መካከል የወደድኩትን ልጋብዛችሁ!!!
#ረቡኒ
#እጅግ #ተወዳጅ #የበዓል #ፕሮግራም

ገና ገና ሳይነጋ #ጀምበር ሳትወጣ
ጨለማዉ አይሎ አዲስ ቀን ሊወጣ
ልቤ አላርፍ ብሎ ከሰላሙ እርቆ
ሲዋልል አድሮ ሲቆዝም ሰንብቶ
በ3ኛዉ እለት በማለዳዉ ጀምበር
በሰንበት እለት ያዉ በአይሁድ ምድር ...

#share #ShareThisPost
#likeforfollow

https://youtu.be/hbOX2euBF4w
#ታላቁ #የወንጌል ..
#ሰላም #ውድ #ቤተሰቦቻችን ከሰሞኑ #የኢትዮጵያ ወንጌላዊት #ቤተክርስቲያን መካነ #ኢየሱስ የመጽሐፍ #ቅዱስ ሳምንትን እያከበረች በክብረ በዓሉ የወንጌል አርበኛውን ኦኒስሞስ ነሲብን አስባለች።

ለመሆኑ እኚህ የወንጌል አርበኛ #ማን ናቸው? #ለኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን ያበረከቱት አስተዋጾስ ምን ይመስላል? የሚለውን በጥቂቱ እናስቃኛችሁ።

የክርስትና ስማቸው "ኦነሲሞስ" የሚባል ሲሆን የትውልድ ስማቸው #ግን "ሂካ አዋጅ" የሚባል ሲሆን የተወለዱት በ1856ዓ.ም በቀድሞ የኢሊባቦር #ክፍለ #ሀገር በሁሩም የምትገኝ #ልዩ ስሟ ኦጊ በመባል የምትጠራ መንደር #ነው

ኦነሲሞስ ገና በለጋነቱ በባርነት ከተሸጠ በኋላ ሙዚየንገር የተባለ የፈረንሳይ ቆንጺላ ነሻ አውጥቶት በአከባቢው የነበሩ የስዊድን ሚሲዮኖች እንዲያሳድጓቸው በአደራ እንደ ሰጣቸው በታሪክ ተመዝግቧል።

ኦነሲሞስ ኢርትራ በትምህርት ቤት በነበሩበት ወቅት #የክርስቶስ #ወንጌል ተመስክሮላቸው ጌታን ከተቀበሉ በኋላ ተጠምቀው #ኦነሲሞስ የሚል የክርስትና ስማቸውን ተቀበሉ።

ኦነሲሞስ ልዩ #ስጦታ እና #ክህሎት ያላቸው ስለነበሩ ይህንን አይተው ለትምህርት #ወደ ሲውድን ተላኩ በወቅቱ እድሜያቸው #20 ነበር ስዊድን ትምህርታቸውን አጠናቀው ከተመለሱ በኋላ የኦሮሞ (ኤክስጼዲሽን) የወንጌል ጉዞ ቡድን አባል እና መሪ በመሆን ለ3 #ጊዜ የተሳተፉ ሲሆን ከዚህ #ጉዞ በኋላ #መጽሐፍ #ቅዱስን ወደ #ኦሮምኛ የመተርጎም ስራቸውን እንደ ጀመሩ አረን የተባለ ጸሐፊ ዘግቦታል።

የኦሮምኛ መጽሐፍ #ቅዱስ ተርጓሚ እና የወንጌል አርበኛ የሆኑትን ኦነሲሞስ ነሲብ ታሪክን ከብዙ በጥቂቱ ቤተክርስቲያኒቱ በ2014ዓ.ም የመጸሐፍ ቅዱስ ቀንን በማስመልከት ለሳቸው በተዘጋጀው የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ከቀረበው #ጽሁፍ በዚህ መልክ ቀንጭበን አቀረብንላችሁ።
"ጌታ እንደ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም"

የማይቀርበት #ቀጠሮ ይያዙ

#ተስፋ #ልዩ #የመዝሙር #ኮንሰርት በፈረንሳይ #ሙሉ #ወንጌል #ቤተክርስቲያን ከተወዳጅ ወጣት እና አንጋፋ ዘማሪዎች ጋር አብረን ለማምለክ ተዘጋጅተናል።

ሐምሌ 01/2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00ሰዓት ጀምሮ በሚደረገዉ መሰናዶ አብረዉን እንዲያመልኩ ተጋብዘዋል።

አድራሻ :- ከ6ኪሎ ወደ ፈረንሳይ ሲመጡ
ከፈረንሳይ ኢምባሲ ወደ ቤላ መግንጠያ
100 ሜትር ገባ ብሎ
#መጋቢ ጻዲቁ አብዶ እና መጋቢ እና #ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ

የዛሬ አመት ልክ በዚህ ሰዓት ቀጠና #ሁለት #ሙሉ #ወንጌልል #ቤተክርስቲያን በነበረው መረሃ ግብር #የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ሕብረት #ፕሬዝደንት መጋቢ ጻዲቁ አብዶ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በተለይም ምዕመናንን ከስህተት ትምህርት በመጠበቅ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ልዩ ተሸላሚ በማለት ከልጅነት እስካሁን ድረስ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ውስጥ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች እውነተኛውን ትምህርት በማስተማር ለአገልጋዮች በስደት ውስጥ እና በመከራ #ውስጥ ጸንተው በረሃብ በእጦት ሳይሸነፉ ምሳሌ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ እና የኖሩ በሚል #ልዩ ተሸላሚ አድርጋ እውቅና ሰጥታ ነበር።

በተመሳሳይ #ዘመን ተሻጋሪ ፤ ገሳጭ ፤ መካሪ ፤ አጽናኝ እና #ክርስቶስ ተኮር በሆኑ ሰማይ ተኮር #ህይወት ህይወት በሚሸቱ ዝማሬዎቻቸው የሚታወቁት መጋቢ እና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እውቅና የዘጠችው ልክ በዚህ በያዝነው ሳምንት ነበር።

በሁሉም አብያተክርስቲያናት ዘንድ #እጅግ ተወዳጅ እንዲሁም ትውልድን እንደ ድልድይ በመሆን በማገናኘት በትሁትነታቸው የሚታወቁት መጋቢ እና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ የሙሉ ወንጌል ብቻ ሳይሆን የአብያተክርስቲያናት ሁሉ እንቁ ሃብት የሆኑ ሰው ናቸው።

#እግዚአብሔር ብሄር የሰጣቸው ዝማሬዎች ዘመን ተሻጋሪ እና ልብን እና ህይወትን አዳሾች ሲሆኑ በተጨማሪ በማስተማር እና በማሰልጠን ይታወቃሉ።

ይህ ከሆነ እነሆ አንድ አመት ሆነው። #እነዚህ #ሁለት መሪዎች ዛሬም ድረስ #ለኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን ስጦታዎቻችን ናቸው። ስለ እነርሱ እግዚአብሔርን ዘውትር እያመሰገንን #ይህ ትውልድ ዛሬም ብዙ ነገሮችን እነዚህን ከመሰሉ መሪዎች እንደሚማር እምነት አለን።

#ቀሪ #ዘመናቸው #የተባረከ #ይሁን
የስኬታማ #ጋብቻ #ሚስጥር (ቀመር) #ምንድነዉ? 🤔

በአይነቱ #ልዩ የሆነ ለባለትዳሮች #ብቻ የተዘጋጀ #ድንቅ ፕሮግራም

በሳፋየር አዲስ #ሆቴል ከሐምሌ 24-28 ከምሽት 11:00 - 2:00 ሰዓት
ሐምሌ 29 ሙሉ ቀን

👉 በጥንዶች መካከል የሚፈጠሩ ተግዳሮቾችን የሚመክት ጋብቻን #እንዴት መገንባት ይቻላል።

👉 የጋብቻ #መሰረታዊ ተግዳሮት

👉 #ገንዘብ በጋብቻ ዉስጥ ያለዉ ድርሻ #ምን መምሰል አለበት?

👉 #ስራ እና ትዳርን በሚዛናዊነት መምራት

አዘናጅ :- ጎጆዬ የጋብቻ ሪፎርሜሽን ሴንተር ከCBMC ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር

#ይታደሙ
#ትዳሮን_ይስሩ!!

ለመመዝገብ እና ለበለጠ #መረጃ

0911136520
0911642595

ይደዉሉልን!!!

"ከስልጠናው የሚገኘው ትርፍ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለሚያግዛቸው ችግረኛ ጥንዶች የሚውል ይሆናል፡፡"
#2 #ቀን #ቀረዉ
#ሊያመልጦ_የማይገባ #ልዩ #የሆነ የጋብቻ ሴሚናር

ጎጆዬ የጋብቻ ሪፎርሜሽን ሴንተር ከሲቢኤምሲ ኢትዮጵያ ሚኒስትሪ ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ የጋብቻ ሴሚናር አዘጋጅቷል።

በሴሚናሩ ላይ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚዳሰሱ ሲሆን

ጥንዶች ይህን ስልጠና ከተካፈሉ በኋላ
- ስለጋብቻ ያላቸውን አይታ ያድሳሉ ፣ ያጎለብታሉ አናሞ ያስተካክላሉ፤
- ጋብቻቸውን የሚያፀነባቸውን አና የሚያጠነክሩባቸውን ጥበቦች ይታጠቃሉ፤ - አጠቃላይ የጋብቻን መሰረታዊ ተግዳሮቶች በማወቅ የጋብቻቸውን ተግዳሮት በመለየት የሚቀርፉበትን መንገዶች ይማራሉ፤

- ሥራቸውን አና ጋብቻቸውን አመጣጥነው ሚዛናዊ በሆነ መንገድ የሚመሩባቸውን ጥበቦች ይካፈላሉ፤

- ጋብቻን በማስተዋልና በጥበብ ለመስራት የሚረዱ ጤናማ ልምምዶችን ምንነት እና አነዚያንም ልምምዶች የሚያዳብሩባቸውን መንገዶች ይማራሉ፤

- የተግባቦት፣ የገንዘብ አና የወሲብ ህይወታቸውን
የሚያጎለብቱባቸውን/ የሚያሻሽሉባቸውን ዘዴዎች ይቀስማሉ፤

- በአዎንታዊ አስተሳሰብ ጋብቻን የመምራት ምንነት አና ጥቅሞቹን ያውቃሉ፤

- ጋብቻን በጽናት ፣ በስኬታማነት እንደዚሁሞ በፍሬያማነት ለመምራት የሚያስፈልጉትን ወሳኝ አስተሳሰቦች ይመለከታሉ፤

ይታደሙ!
ትዳርዎትን ይስሩ!
ሌሎች ጥንዶችን ስፖንሰር ያድርጉ

ከስልጠናው የሚገኘው ትርፍ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ግብረ-ሰናይ ድርጅት በስልጠናና እና በማቋቋም ለሚያግዛቸው ችግረኛ ጥንዶች የሚውል ይሆናል።

ለበለጠ #መረጃ በስ.ቁ.0911136520 /0911642595 ይደውሉልን።

ስልጠናው በሳፋየር አዲስ ሆቴል ከሐምሌ 24 -28 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡30-2፡00 አና ሐምሌ 29 ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 (ሙሉ ቀን)

9 ክፍለ-ጊዜያትን ከሞሳ ጋር በሰው በ6ዐዐዐ ብር ብቻ (ለጥንዶች 12000 ብር)
የአዲስ አመትን አስመልክቶ #ልዩ ፕሮግራም በአዲስ አበባ እስታዲየም እየተካሄደ ነው።

በኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የ2016ዓ.ም #አዲስ #ዓመት ምክንያት በማድረግ በ "አዲስ አበባ እስታዲየም" እየተካሄደ በሚገኘው ልዩ የበዓል #ፕሮግራም ላይ ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፤ ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ የአዲስ አበባ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የአብያተክርስቲያናት መሪዎች እና ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት እየተከናወነ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ፕሬዝደንት መጋቢ ጻዲቁ አብዶ የእንኳን አደረሳሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ተጨማሪ ዝርዝር ይዘን እንመለሳለን...

Photo 📷 Hossana Photo & Video Production
"በዉጪ #ሀገር ሆናችሁ የጥላቻን #ንግግር የምትዘሩ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ አሳስባለሁ" ፖስተር ፃዲቁ አብዶ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ፕሬዝደንት ፓስተር ጻዲቁ አብዶ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ እስታዲየም እየተካሄደ ባለው የአዲስ አመት #ልዩ ፕሮግራም #ላይ ነው።

ፓሰተር ጻዲቁ በመልዕክታቸው 2016 #ሰላም የምንሆንበት አንዳችን ሌላውን የምናንጽበት ፤ የምንገነባበት ለሌላው ውድቀት የማንሰራበት ፤ ወጥመድ የማንዘረጋበት ፤ ድልድይ የምንገነባበት ድልድይ የምንሰራበት #ዘመን እንዲሆንልን #እግዚአብሔር በሉዓላዊነቱ ይርዳን ብለዋል።

ሰላም ለማንም #ሰው እጅግ አስፈላጊ ነው ያሉት መጋቢ ጻዲቁ ከሰላም ውጪ የሚገኝ ምንም ነገር የለም ቢገኝም አይቆይም ስለዚህ ለሁላችንም ሰላም እንዲሆን እለምናለሁ።

እኛ ክርስቲያኖች እንደ አማኝ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን እንጸልያለን ምንም #እንኳን እንድምንፈልገው ባይሆንም እግዚአብሔር በሚያውቀው በዘላለማዊ እውቀቱ #ወደ #መልካም ነገር እንደምናልፍ እናምናለን።

እኛ እንደ ሰው ድርሻ ሰላም የሚቀጥልበትን እና የምንተናነጽበትን እንፈልግ ፤ ጥላቻን ከመዝራት እንቆጠብ ፤ ጥላቻ ከልባችን ይወገድ ፤ የቂም በቀል ፍላጎት ከውስጣችን ይጥፋ።

በውጪ ሀገር ሆነው የጥላቻን አረፋ በማሕበራዊ ሚዲያ የሚደፍቁ ሰዎች #ስለ እግዚአብሔር ብለው ጥላቻቸውን ከመዝራት እንዲቆጠቡ በዚህ አጋጣሚ በዚህ ጉባኤ በይፋ መልዕክት አስተላልፋለሁ ብለዋል።

Photo 📷 Hossana Photo & Video Production
#በድል #ተጠናቋል
#እግዚአብሔር #ይመስገን 🙏🙏🙏

#በኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት #ሕብረት የ2016ዓ.ም #አዲስ #ዓመት ምክንያት በማድረግ በ "አዲስ አበባ እስታዲየም" ሲካሄድ የቆየው #ልዩ የበዓል #ፕሮግራም በድል ተጠናቋል።

በድጋሜ #እንኳን #አደረሳችሁ

#መልካም #አዲስ#አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

Photo 📷 Hossana Photo & Video Production #እናመሰግናለን
#ኑ #የእግዚአብሔርን #ቤት በጋራ እንስራ!!!

ለብዙዎች መጠለያ የሆነችው እና ለአርሲ ዩንቨርስቲ አሰላ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ማምለኪያ የሆነችው የአሰላ አርዱ ቁጥር 2 #ሙሉ #ወንጌል ቤተክርስትያን #ዛሬ የሁላችንን እገዛ ትፈልጋለች።

#አሁን የምትገኝበት የማምለኪያ አዳራሽ የአምልኮ ፕሮግራም ለመካፈል የሚመጡትን አማኞች መያዝ ስላልቻለ እና እንዲሁም የአሁኑ አዳራሽ እየፈረሠ ስለሚገኝ ከአጥቢያዋ በረከት የተካፈላችሁ በዓለም ዙሪያ እንዲሁም በሃገር ውስጥ የምትገኙ የአሰላ አርዱ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች ወዳጆች እንዲሁም #የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለዚህ ስራ እጆቻቸሁን እንድታበረቱ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ከዚህም ጋር ተያይዞ ከመጋቢት 6 እስከ 8/2016 ዓ.ም በአጥቢያዋ የተዘጋጀ #ልዩ ኮንፍራንስ ስላለ በቦታው በመገኘት በዚህ የወንጌል ስራ እንድትሳተፉ #በጌታ #ፍቅር እንጠይቃለን።

በተጨማሪም በቦታው መገኘት የማትችሉ ከታች በመተቀመጠው የቤተክርስቲያኒቷ አካውንት እጆቻችሁን ትዘረጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

1000515969962 ንግድ ባንክ
1600860054837 ብርሃን ባንክ

የአሰላ አርዱ ሙሉ ወንጌል #ቤተክርስቲያን
#መልካም እናት ለመሆን ትፈልጊያለሽ .. ?
እንግዲያዉስ #አሁን ደዉይ እና ተመዝገቢ

ለ #20 #ሰዉ #ብቻ የተዘጋጀ #ልዩ እድል እንዳያመልጥሽ አሁኑኑ ፈጥነሽ ተመዝገቢ!!!

#Register #NOW
ያዘጋጀነው ቦታ ለ20 ሚስቶች ብቻ ነው #ዕንቁ #ልብ የሚስቶች ት/ቤት

በእነዚህ ጊዜያት ለባልሽ የሚመች ረዳት ፣ ለልጆችሽ #መልካም #እናት ለመሆን የሚያሰችልሽን ጥበብ ፣ ዕውቀትና ማስተዋል ታገኛለሽ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdDOfrOP-NSFpgl_vZRYfUq6NtPVVC-57e4GUOJONfkczjWAw/viewform?usp=pp_url

ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ደውይ!! 🤳

በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልባምን #ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል?

ለሚስቶች #ብቻ የተዘጋጀ #ድንቅ ፕሮግራም
እንግዲያዉስ #አሁን ደዉይ እና ተመዝገቢ

#ኑ አብረን እንማር

ለ #20 #ሰዉ #ብቻ የተዘጋጀ #ልዩ እድል እንዳያመልጥሽ አሁኑኑ ፈጥነሽ ተመዝገቢ!!!

#Register #NOW ለ 10 ቀናት ብቻ ...

ያዘጋጀነው ቦታ ለ20 ሚስቶች ብቻ ነው #ዕንቁ #ልብ ❤️የሚስቶች ት/ቤት

በእነዚህ ጊዜያት ለባልሽ የሚመች ረዳት ፣ ለልጆችሽ #መልካም #እናት ለመሆን የሚያሰችልሽን ጥበብ ፣ ዕውቀትና ማስተዋል ታገኛለሽ።

https://docs.google.com/.../1FAIpQLSdDOfrOP.../viewform...

ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ደውይ!! 🤳

በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እንዳያመልጦት #ልዩ እድል ...
በሙያዎ #አንድ ደረጃ ከፍ የሚሉበት፡
🎓🎓🎓🎓
#ገሊላ #ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ምዝገባ ጀምሯል!
ለበለጠ #መረጃ 9720 ይደውሉ ☎️ 🤳 ...*

ተጨማሪ ዝርዝር ለማግኘት አሁኑኑ ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web https://gelilaseminary.com/
Facebook: gelilaseminary

Telegram https://t.me/gelilaintenationalseminary

Youtube: https://youtube.com/@gelilainternationalseminary...

Tiktok፡ gelilaseminary ​
ይጎብኙ
#ዛሬ #ዛሬ #ደረሰ #ደረሰ 11:30 በምርጦቹ 7000 #ቤተክርስቲያን

የአምልኮ #ምሽት

ከትዳር አጋሮ #እና ከልጆቾዎ ጋር #እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት #ልዩ የአምልኮ ምሽት

#ዛሬ #ጥቅምት 17/2017ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ

በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

ታዲያ የትዳር አጋርዎን ፣ ልጆችዎን እና ወዳጅ ዘመድዎን ይዛችሁ መምጣት አትርሱ

አገልጋዮች ;-
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
ዩባል ሮሆቦት የአምልኮ ሕብረት
ከፖስተር አቢ እምሻዉ ጋር

አዘጋጅ ፦ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ

አድራሻ;- በቀድሞው የዴሉክስ ፈርኒቸር 300 ሜትር ገባ ብሎ

ጤናማ ቤተሰብ ጤናማ ሀገር

ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ይደዉሉ!! 🤳

በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk