#አዲስ #መረጃ
እስካሁን ከ50ሺህ በላይ ክርስቲያኖች በእምነታቸው ምክንያት ብቻ ተገድለዋል።
ከሰሞኑ የእንግሊዝ መንግስት በናይጄሪያ በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን የዘር ማጥፋት ጥቃት ለማስቆም ጫና እንዲያደግ ጥሪ ቀረበ።
Aid to the Church in Need (ACN UK) የተሰኘ የክርስቲያን ድርጅት ለእንግሊዝ መንግሥት በናይጄሪያ በሚገኙ ክርስቲያኖች ላይ በታጣቂዎች እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ጥቃት ለማስቆም የበለጠ እንዲሰራ የሚጠይቅ አቤቱታ አቅርቧል ሲል ክርስቲያኒቱ ቱደይ ዘግባል።
እንደ ዘገባው ከሆነ እ.ኤ.አ. ከ2009 ጀምሮ በናይጄሪያ ውስጥ ቢያንስ 50,250 ክርስቲያኖች በእምነታቸው ምክንያት ተገድለዋል። አለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የናይጄሪያ መንግስት ግን ችላ ብሎታል ብሏል።
ከ100 ሚሊዮን በላይ ክርስቲያኖች ያላት ናይጄሪያ ለክርስትና አስቸጋሪ ከሚባሉ 50 ሀገራት መካከል በ2023 ሪፖርት መሰረት እጅግ አስቸጋሪ በመባል 6ኛ ስፍራን ይዛለች።

በኬንያ ራሳቸውን አስርበው ሲጸልዩ በነበሩ ሰዎች ሞት ከተጠረጠሩት አንዱ በእስር ላይ ሳለ ሕይወቱ አለፈ።
በኬንያ ሕጻናትን ጨምሮ በርካታ የአንድ እምነት ቡድን አባላትን በረሃብ ለሞት በመዳረግ ከተጠረጠሩ 30 ግለሰቦች መካከል አንዱ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እያለ ሕይወቱ አለፈ።
የእምነት ቡድን አባላቱ ለሞት የተዳረጉት 'የዓለም ፍፃሜ ተቃርቧል' በሚል 'እየሱስን እየጾሙ እንዲጠባበቁ' በእምነቱ መሪዎች ከተሰበኩ በኋላ ነበር።
በእነዚህ ሰዎች ሞት ከተጠረጠሩት መካከል አንዱ የሆነውና በእስር ላይ ሳለ ሕይወቱ ያለፈው ጆሴፍ ጁማ ቡኡካ፣ ከተወሰኑ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ጋር በመሆን በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ እስራቸውን በመቃወም የረሃብ አድማ አድርጎ ነበር።
ከዚያም በደቡብ ምሥራቃዊቷ ከተማ ማሊንዲ ወደሚገኝ ሆስፒታል የተወሰደ ሲሆን እዚያ እያለ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል።
አቃቤ ሕግ፣ ሟቹ ከረሃብ አድማው ጋር በተያያዘ ውስብስብ የጤና ችግር ሳይሞት እንዳልቀረ ጥርጣሬ እንዳላቸው፤ ነገር ግን ትክክለኛውን የሞቱን መንስዔ ለማወቅ የአስክሬን ምርመራ ውጤት እየተጠባበቁ እንደሆነ በኬንያ የባህር ዳርቻዋ ከተማ ሞምባሳ ለሚገኘው ፍርድ ቤት አስረድተዋል።
ፖሊስ ክስተቱን በተመለከተ የሚያካሂደውን ምርመራ የቀጠለ ሲሆን የእምነቱ መሪ የሆኑትን ፖል ንቴንጌ ማኬንዜን ጨምሮ በሁሉም ተጠርጣሪዎች ላይ እስካሁን ክስ አልተመሰረተባቸውም።
ራስ ገዝ የሆነው ፓስተር እና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ‘ጉድ ኒውስ ኢንተርናሽናል’ ቤተክርስትያን አባላትን ራሳቸውን እስከ ሞት እንዲያስርቡ እንዳበረታቷቸው ይታመናል።
በዚህም ከሚያዚያ ወር አንስቶ ጫካ ውስጥ ከሚገኝ ጥልቅ ከሆኑ መቃብሮች 336 አስክሬኖች የወጡ ሲሆን ከ600 በላይ የሚሆኑ ሰዎች እስካሁን እንደጠፉ ናቸው።
BBC News Amharic

የስኬታማ #ጋብቻ #ሚስጥር (ቀመር) #ምንድነዉ? 🤔
በአይነቱ #ልዩ የሆነ ለባለትዳሮች #ብቻ የተዘጋጀ #ድንቅ ፕሮግራም
በሳፋየር አዲስ #ሆቴል ከሐምሌ 24-28 ከምሽት 11:00 - 2:00 ሰዓት
ሐምሌ 29 ሙሉ ቀን
👉 በጥንዶች መካከል የሚፈጠሩ ተግዳሮቾችን የሚመክት ጋብቻን #እንዴት መገንባት ይቻላል።
👉 የጋብቻ #መሰረታዊ ተግዳሮት
👉 #ገንዘብ በጋብቻ ዉስጥ ያለዉ ድርሻ #ምን መምሰል አለበት?
👉 #ስራ እና ትዳርን በሚዛናዊነት መምራት
አዘናጅ :- ጎጆዬ የጋብቻ ሪፎርሜሽን ሴንተር ከCBMC ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር
#ይታደሙ
#ትዳሮን_ይስሩ!!
ለመመዝገብ እና ለበለጠ #መረጃ
0911136520
0911642595
ይደዉሉልን!!!
"ከስልጠናው የሚገኘው ትርፍ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለሚያግዛቸው ችግረኛ ጥንዶች የሚውል ይሆናል፡፡"

#3ቀን #ቀረዉ
በቀሩት #ጥቂት ቦታዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ
የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚዳሰሱ ሲሆን
#ይህን #ስልጠና ከተካፈሉ በኋላ
፩. ስለጋብቻ ያላቸውን አይታ ያድሳሉ ፣ ያጎለብታሉ አናሞ ያስተካክላሉ፤
፪. ጋብቻቸውን የሚያፀነባቸውን አና የሚያጠነክሩባቸውን ጥበቦች ይታጠቃሉ፤ - አጠቃላይ የጋብቻን መሰረታዊ ተግዳሮቶች በማወቅ የጋብቻቸውን ተግዳሮት በመለየት የሚቀርፉበትን መንገዶች ይማራሉ፤
፫. ሥራቸውን አና ጋብቻቸውን አመጣጥነው ሚዛናዊ በሆነ መንገድ የሚመሩባቸውን ጥበቦች ይካፈላሉ፤
፬. ጋብቻን በማስተዋልና በጥበብ ለመስራት የሚረዱ ጤናማ ልምምዶችን ምንነት እና አነዚያንም ልምምዶች የሚያዳብሩባቸውን መንገዶች ይማራሉ፤
፭. የተግባቦት፣ የገንዘብ አና የወሲብ ህይወታቸውን
የሚያጎለብቱባቸውን/ የሚያሻሽሉባቸውን ዘዴዎች ይቀስማሉ፤
፮. በአዎንታዊ አስተሳሰብ ጋብቻን የመምራት ምንነት አና ጥቅሞቹን ያውቃሉ፤
፯. ጋብቻን በጽናት ፣ በስኬታማነት እንደዚሁሞ በፍሬያማነት ለመምራት የሚያስፈልጉትን ወሳኝ አስተሳሰቦች ይመለከታሉ፤
#ይታደሙ ትዳርዎትን ይስሩ!
#ሌሎች ጥንዶችን ስፖንሰር ያድርጉ
ከስልጠናው የሚገኘው ትርፍ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ግብረ-ሰናይ ድርጅት በስልጠናና #እና በማቋቋም ለሚያግዛቸው ችግረኛ ጥንዶች የሚውል ይሆናል።
ለበለጠ #መረጃ
0911136520
0911642595
ይደውሉልን።
ጎጆዬ የጋብቻ ሪፎርሜሽን ሴንተር ከሲቢኤምሲ #ኢትዮጵያ ሚኒስትሪ ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ በአይነቱ ልዩ የሆነ የጋብቻ ሴሚናር።
📍 ስልጠናው በሳፋየር #አዲስ ሆቴል ከሐምሌ 24 -28 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡30-2፡00 አና ሐምሌ 29 ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 (ሙሉ ቀን)
9 ክፍለ-ጊዜያትን ከሞሳ ጋር በሰው በ6ዐዐዐ ብር ብቻ (ለጥንዶች 12000 ብር)!

#2 #ቀን #ቀረዉ
#ሊያመልጦ_የማይገባ #ልዩ #የሆነ የጋብቻ ሴሚናር
ጎጆዬ የጋብቻ ሪፎርሜሽን ሴንተር ከሲቢኤምሲ ኢትዮጵያ ሚኒስትሪ ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ የጋብቻ ሴሚናር አዘጋጅቷል።
በሴሚናሩ ላይ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚዳሰሱ ሲሆን
ጥንዶች ይህን ስልጠና ከተካፈሉ በኋላ
- ስለጋብቻ ያላቸውን አይታ ያድሳሉ ፣ ያጎለብታሉ አናሞ ያስተካክላሉ፤
- ጋብቻቸውን የሚያፀነባቸውን አና የሚያጠነክሩባቸውን ጥበቦች ይታጠቃሉ፤ - አጠቃላይ የጋብቻን መሰረታዊ ተግዳሮቶች በማወቅ የጋብቻቸውን ተግዳሮት በመለየት የሚቀርፉበትን መንገዶች ይማራሉ፤
- ሥራቸውን አና ጋብቻቸውን አመጣጥነው ሚዛናዊ በሆነ መንገድ የሚመሩባቸውን ጥበቦች ይካፈላሉ፤
- ጋብቻን በማስተዋልና በጥበብ ለመስራት የሚረዱ ጤናማ ልምምዶችን ምንነት እና አነዚያንም ልምምዶች የሚያዳብሩባቸውን መንገዶች ይማራሉ፤
- የተግባቦት፣ የገንዘብ አና የወሲብ ህይወታቸውን
የሚያጎለብቱባቸውን/ የሚያሻሽሉባቸውን ዘዴዎች ይቀስማሉ፤
- በአዎንታዊ አስተሳሰብ ጋብቻን የመምራት ምንነት አና ጥቅሞቹን ያውቃሉ፤
- ጋብቻን በጽናት ፣ በስኬታማነት እንደዚሁሞ በፍሬያማነት ለመምራት የሚያስፈልጉትን ወሳኝ አስተሳሰቦች ይመለከታሉ፤
ይታደሙ!
ትዳርዎትን ይስሩ!
ሌሎች ጥንዶችን ስፖንሰር ያድርጉ
ከስልጠናው የሚገኘው ትርፍ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ግብረ-ሰናይ ድርጅት በስልጠናና እና በማቋቋም ለሚያግዛቸው ችግረኛ ጥንዶች የሚውል ይሆናል።
ለበለጠ #መረጃ በስ.ቁ.0911136520 /0911642595 ይደውሉልን።
ስልጠናው በሳፋየር አዲስ ሆቴል ከሐምሌ 24 -28 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡30-2፡00 አና ሐምሌ 29 ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 (ሙሉ ቀን)
9 ክፍለ-ጊዜያትን ከሞሳ ጋር በሰው በ6ዐዐዐ ብር ብቻ (ለጥንዶች 12000 ብር)

#አዲስ #ዜና
7 #ሺህ ለሊቶችን በእስር #ቤት እያሳለፉ ያሉት ፖስተሮች።
በኤርትራ ባለሥልጣናት አብያተ ክርስቲያናት #ላይ በወሰዱት እርምጃ #ሁለት የወንጌላውያን ፓስተሮች 7,000ኛ ምሽታቸውን በኤርትራ እስር ቤት አሳልፈዋል ሲሉ ክርስቲያኖች ለዎርዚ ኒውስ አረጋግጠዋል።
ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊ እና ክፍሉ ገብረ መስቀል ግንቦት 23 ቀን 2004 ከታሰሩ በኋላ ያሳለፍነዉ ቅዳሜ እለት ወሳኙን ምዕራፍ ላይ መድረሳቸውን ዘገባዉ አስታዉሷል።
በፈረንጆቹ በግንቦት 2002 ከታገዱ በርካታ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መካከል አንዱ የሆነው የኤርትራ ሙሉ ወንጌል እና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መሪዎች ነበሩ።
ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊም የዚሁ ቤተ እምነት ሊቀ መንበር ሆኖ ሲያገለግል፣ ፓስተር ክፍሉ ገብረ መስቀል ደግሞ የወንጌላውያን ክርስቲያኖች ጥላ የሆነዉ የኤርትራ ወንጌላውያን ህብረትን በሊቀመንበርነት ይመራ ነበር።
እንደ ዘገባዉ ከሆነ ፓስተር ናይዝጊ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ሲነገር ፓስተር ገብረመስቀል ጥብቅ ጥበቃ እየተደረገለት ሆስፒታሉን በተደጋጋሚ ሲመላለስ ታይቷል።
ጉዳዩን በቅርበት ሲከታተል የቆዩ ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ሁለቱም #ሰዎች #ምንም አይነት ወንጀል ፈፅመው ተከስሰው አያውቁም። ነገር ግን ሁለቱም ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግለት ማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ዉስጥ እንደሚገኙ ተነግሯል።
እንደ #የክርስቲያን ተሟጋች ቡድን #መረጃ ከሆነ ለ20 ዓመታት #ኤርትራ እውቅና የሰጠችው ለሦስት ኦፊሴላዊ የክርስቲያን ቤተ እምነቶች ሲሆኑ ማለትም ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና ሉተራን ብቻ ናቸዉ።
ኤርትራ ለክርስቶስና አስቸጋሪ ከሚባሉ 50 ሀገራት መካከል እጅግ አስቸጋሪ በመባል በ4ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን ከአፍሪካ ከሶማሊያ ቀጥላ ሊቢያን አስከትላ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

#NewsUpdate
#ማሳሰቢያ
ከትላንት በስቲያ በቀድሞው አጎና ሲኒማ ህንጻ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተለያዩ ተቋማት ንብረቶች መዉደማቸዉ ይታወሳል።
#ይህንን #ዜና በማስመልከት The Christian News - የክርስቲያን ዜና የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ በሚል መጠርያ የምትጠራዉ ቤተክርስቲያን በአደጋዉ ጉዳት እንደደረሰባት የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን መረጃን ዋቢ በማድረግ የተዘገቡ ከተለያዩ የግል ሚዲያ ያገኘነዉን #መረጃ ማሰራጨታችን ይታወሳል።
ሆኖም የቤተክርስቲያን መሪዎች በአጎና ሲኒማ ህንጻ በሚገኘው አዳራሽ አምልኮ ካቆሙ #አንድ አመት ያለፋቸዉን መሆኑን ጠቅሰዉ መረጃዉ የተሳሳተ እንደሆነ ገልፀዋል።
በዘገባዉ በቴሌቪዥን ስቲዲዮዉ ለድምጽ መከላከያ ተብሎ በህንጻዉ ግድግዳ ላይ የተገነባዉ እስፖንጅና በቤተክርስቲያኑ ውስጥ የነበረው በርካታ የፕላስቲክ ወንበሮች ለቃጠሎዉ መስፋፋት አስተዋጾኦ እንዳደረጉ የተቋሙ ኮሙኒኬሽን አቶ ንጋቱ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን መናገራቸው ተካቷል።
የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች በበኩላቸው ወንበሮቹ የራሱ የህንፃው ባለቤቶች የመሰብሰቢያ አዳራሽ ንብረት እንደሆነ ተናግረዋል።
አደጋዉን በተመለከተ በዘገባዉ ጎልቶ የወጣዉ የሌላ ተቋማት ጉዳት ስለነበር በዚህ ዉስጥ ቤተክርስቲያን ጉዳት ደርሶባት ከነበር እንደ ክርስቲያን ሃላፊነታችንን ለመወጣት በሚል ዘገባዉን አሰራጭተናል።
በተሰራጨዉ የተሳሳተ ዘገባ #The #christian #news ይቅርታ እየጠየቅን ዘገባዉን ከገፃችን ማንሳታችንን እናሳዉቃለን።

ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ... ትክክለኛ #መረጃ ለመስማት ቤተክርስቲያ #ለሚዲያ አካላት ጥሪ አቅርባለች።
#የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር እየወሰደ ላለዉ ኢ-ሕገ መንግስታዊ እርምጃ በተመለከተ ይፋ ለማድረግ ለሚዲያዎች በሙሉ ጥሩ ቀርቧል።
የቤተክርስቲያንን ንብረት በተመለከተ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ጉዳዩን በማብራራት መንግስት እየተወሰደ ያለዉ እርምጃ ተቀባይነት የሌለዉ እንደሆነ መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል።
በነገዉ እለት ደግሞ በኢትዮጵያ አንጋፋዋ እና የብዙዎች እናት የሆነችዉ የቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ለሚዲያዎች መግለጫ የምትሰጥ ይሆናል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እንዳያመልጦት #ልዩ እድል ...
በሙያዎ #አንድ ደረጃ ከፍ የሚሉበት፡
🎓🎓🎓🎓
#ገሊላ #ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ምዝገባ ጀምሯል!
ለበለጠ #መረጃ 9720 ይደውሉ ☎️ 🤳 ...*
ተጨማሪ ዝርዝር ለማግኘት አሁኑኑ ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web https://gelilaseminary.com/
Facebook: gelilaseminary
Telegram https://t.me/gelilaintenationalseminary
Youtube: https://youtube.com/@gelilainternationalseminary...
Tiktok፡ gelilaseminary
ይጎብኙ