#መጋቢ ጻዲቁ አብዶ እና መጋቢ እና #ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ
የዛሬ አመት ልክ በዚህ ሰዓት ቀጠና #ሁለት #ሙሉ #ወንጌልል #ቤተክርስቲያን በነበረው መረሃ ግብር #የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ሕብረት #ፕሬዝደንት መጋቢ ጻዲቁ አብዶ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በተለይም ምዕመናንን ከስህተት ትምህርት በመጠበቅ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ልዩ ተሸላሚ በማለት ከልጅነት እስካሁን ድረስ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ውስጥ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች እውነተኛውን ትምህርት በማስተማር ለአገልጋዮች በስደት ውስጥ እና በመከራ #ውስጥ ጸንተው በረሃብ በእጦት ሳይሸነፉ ምሳሌ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ እና የኖሩ በሚል #ልዩ ተሸላሚ አድርጋ እውቅና ሰጥታ ነበር።
በተመሳሳይ #ዘመን ተሻጋሪ ፤ ገሳጭ ፤ መካሪ ፤ አጽናኝ እና #ክርስቶስ ተኮር በሆኑ ሰማይ ተኮር #ህይወት ህይወት በሚሸቱ ዝማሬዎቻቸው የሚታወቁት መጋቢ እና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እውቅና የዘጠችው ልክ በዚህ በያዝነው ሳምንት ነበር።
በሁሉም አብያተክርስቲያናት ዘንድ #እጅግ ተወዳጅ እንዲሁም ትውልድን እንደ ድልድይ በመሆን በማገናኘት በትሁትነታቸው የሚታወቁት መጋቢ እና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ የሙሉ ወንጌል ብቻ ሳይሆን የአብያተክርስቲያናት ሁሉ እንቁ ሃብት የሆኑ ሰው ናቸው።
#እግዚአብሔር ብሄር የሰጣቸው ዝማሬዎች ዘመን ተሻጋሪ እና ልብን እና ህይወትን አዳሾች ሲሆኑ በተጨማሪ በማስተማር እና በማሰልጠን ይታወቃሉ።
ይህ ከሆነ እነሆ አንድ አመት ሆነው። #እነዚህ #ሁለት መሪዎች ዛሬም ድረስ #ለኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን ስጦታዎቻችን ናቸው። ስለ እነርሱ እግዚአብሔርን ዘውትር እያመሰገንን #ይህ ትውልድ ዛሬም ብዙ ነገሮችን እነዚህን ከመሰሉ መሪዎች እንደሚማር እምነት አለን።
#ቀሪ #ዘመናቸው #የተባረከ #ይሁን

#አዲስ #ዜና
ዩጋንዳ እና ጋናን በመከተል ደቡብ አፍሪካዊቷ ናሚብያ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ህገ ወጥ ልታደርግ ነው።
#አዲሱ #ህግ ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነትን ህገወጥ የሚያደርግና ጋብቻንም በህግ የሚያስቀጣ ያደርገዋል።
በላይኛው ፓርላማ ያለምንም ተቃውሞ ተቀባይነት ያገኘው ህጉ ከታችኛው #ፓርላማ ተቀባይነት ካገኘና የሃገሬው #ፕሬዝደንት #ወደ ተግባር ካሳለፉት ሰሞኑን ህግ ሆኖ ሲጸድቅ ከአፍሪካ ሃገራት #ብቻ ሶስተኛው ነው።
ህጉ በተጨማሪ #ጋብቻ በአንድ ወንድና በአንድ #ሴት መካከል ብቻ የሚኖር ህብረት ነው ብሎ ይደነግጋል። በውጪ ሃገራት እንኳን ተመሳሳይ ጾታ ትዳርን ይዞ ወደ ሃገር #ውስጥ መግባት ድርጊቱን በሃገረ ናሚቢያ ህገወጥ ያደርገዋል።
ምንም እንኳን ከቅርብ #ጊዜ ወዲህ በዚሁ ጉዳይ ላይ ተደጋጋሚ አክቲቪስቶች ወደ ፍርድ #ቤት ቢሄዱም #ምንም ለውጥ ሳይመጣ ቀርቷል።

#ኡጋንዳ ተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ባለመፍቀዷ ከአጎዋ ልትታገድ ነው።
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በዚህ ሳምንት የአጎዋ የነፃ ቀረጥ እድል ተጠቃሚዎችን በተመለከተ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል።
ፕሬዝደንቱ በአጎዋ ውስጥ መቀጠል ያለባቸውን፣ እንዲሁም ወደአጎዋ መመለስ ያለባቸውንና ከአጎዋ መውጣት የሚገባቸውን አገራት ዝርዝር እንደሚገልፁ ይጠበቃል፡፡
በአጎዋ ህግ መሰረት አንድ አገር ከዚህ እድል ለሚቀጥለው በጀት አመት የሚሰናበት ከሆነ ከስልሳ ቀናት በፊት ፕሬዝደንቱ ማሳወቅ ይገባቸዋል፡፡
ይህን ህግ ተከትለው በሚቀጥሉት ቀናት መግለጫ የሚሰጡት ጆ ባይደን ከወዲሁ ኡጋንዳ፣ ጋቦን፣ ኒጀርና ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከአጎዋ እንዲወጡ የሚል ምክረ ሀሳብ ለአሜሪካ አፈ ጉባኤ መፃፋቸውን ዘገባው አስረድቷል፡፡
በፕሬዝደንቱ ገለፃ መሰረት ኒጀርና ጋቦን ከአጎዋ እንዲሰናበቱ የታቀደው በአገራቸው በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዘ ሀይል ስላለና ይህም መስፈርቱን እንዳያሟሉ ስለሚያደርጋቸው ነው፡፡
መካከለኛው አፍሪካና ኡጋንዳ ደግሞ በአለም አቀፍ ደረጃ የተረጋገጠ የሰብአዊ መብት ጥሰት በመፈፀማቸው እንደሆነ ፕሬዝደንቱ አስታውቀዋል፡፡
በተለይም ኡጋንዳ ከአጎዋ እንድትወጣ ምክንያት የሆናት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን በመከልከሏና ይህን አድርጎ የተገኘ #ሞት እንደሚቀጣ ህግ በማውጣቷ መሆኑን ዘገባው አስረድቷል፡፡
የኡጋንዳ #ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ይህም ድርጊት “ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የወጣ ነው” በማለት የተመሳሳይ ፆታ እንቅስቃሴን እንደሚቃወሙ በተደጋጋሚ መግለፃቸው ይታወሳል።
ከዚህ ቀደም ከአጎዋ ከታገዱ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ስትሆን በዚህ አመት እንደምትመለስ ይጠበቃል።