#share #share #share
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ወንጌላዊ አዲስ ኢዶሳ ይባላል።
ትውልድ እና እድገቱ በአዲስ አበባ በ24 ሰፈር ነው። ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ከተቀበለ ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ቀን ድረስ ሕይወቱን ለወንጌል ከ20 አመት በላይ ሰጥቶ በአዲስ አበባ እንዲሁም በየክፍለ ሀገሩ እየዞረ የወንጌልን ቃል እየሰበከ እንዲሁም በአዲስ አበባ በየጎዳናው ወንጌልን እየሰበከ ይገኛል።
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባጋጠመው የጤና እክል እምነቱ እየተፈተነ ይገኛል። ጥቁር አንበሳ ቦርድ እንዳፀደቀው ቶሎ ብሎ ከሀገር ወጥቶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ካላደረግ ሕይወቱ አደጋ ላይ ነው ተብሎ የወንድማችንን ሕይወት ለመታደግ በርብርብ ላይ እንገኛለን።
ተለዋጭ ኩላሊት የሚሰጠው ሰው ተገኝቶ ለዚህ ህክምና የሚውል ወጪ ለመሽፈን ስለ ወንጌል ያገባኛል የሚል ሁሉ በገንዘብ እና በፀሎት እንድታግዙን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ወደ ህንድ ሀገር ለመሄድ እና ጠቅላላ የህክምናው ወጪ እስከ 30,000 የአሜሪካም ዶላር ይጠይቃል ስለዚህም ወንድማችንን መርዳት ወንጌል እንዲሰፋ አስተዋጾ ማድረግ ነውና የወንድማችን ሕይወት እንታደግ።
https://gofund.me/2994b128

#ምንድነው #የተፈጠረው?
#1971ዓ.ም
ወዳንተ መልሰን እንመለሳለን ኦ ጌታ
በእጅህ ቀስቅሰን በሃይልህ አድሰን ኦ ጌታ (2X)
በበደላችን ምክንያት አሳልፈህ አትስጠን
አህዛብ ቢስቁብን ቢዘባበቱን
ምንም ቢሆን ጌታ በስምህ ተጠርተናል
አሁንም እባክህ ስለ ስምህ ብለህ ይቅር በለን
ወዳንተ መልሰን እንመለሳለን ኦ ጌታ
በእጅህ ቀስቅሰን በሃይልህ አድሰን ኦ ጌታ (2X)
ጩኸታችንን ስማ የዘለዓለም አምላክ
የለመኑህን ሁሉ ... እያለ ይቀጥላል።
እጅግ ወደ ልብ የሚገባ የንሰሃ መዝሙር ነው። ግን ምናልባት ጉባኤው ውስጥ ከነበሩት መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ዝማሬውን የምናውቀው አልመሰለኝም።
እጅግ ተወዳጁ ክቡር ዶ/ር ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶም ይህ ዝማሬ በ1971ዓ.ም የተጻፈ እንደሆነ ተናግረዋል።
ለመሆኑ በ1971ዓ.ም ምን እንደተፈጠረ የሚያውቅ ሰው አለ? ብለው ጠየቁ ማንም ምላሽ የሰጠ ሰው የለም። ለማንኛውም በወቅቱ ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ የነበረን ጉጉት እጅግ እየጨመረ ሄደ።
ይህንን የምታነቡ ቤተሰቦቻችን አሁን ይሄንን ለብዙ ሰዎች #share #share በማድረግ በወቅቱ የተፈጠረው ምን እንደሆነ የሚነግረንን ሰው እንፈልግ።
ምናልባት በወቅቱ የተፈጠረው ጉዳይ አሁን እኛ ላለንበት ብዙ ትምህርት የምንማርበት እና አባቶቻችን ያለፉበትን ታሪክ (ጥሩም ይሁን ጥሩ ያልሆነ) ብንሰማው እንማርበት ይሆናል።
ዜናዎቹን ለወዳጅ ዘመዶ Share በማድረግ ያጋሩ።
ፔጃችንን like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ.
ያሎትን አስተያየት በcomment ላይ ያስቀምጡልን።
በየቀኑ አዳዲስ እና አስገራሚ ዜናዎችን ከመላው አለም ይከታተሉ።
Share,like,Comment ...

#ፍትህ
#የሀላባዋ_ታዳጊ_ሊዲያ_ጉዳይ
#ኢየሱስ
በቀን 22/06/2015 እንደማንኛውም ጊዜ ሊዲያ ት/ቤት ለመማር ክፍሏ ተገኝታለች።አንዲት ሙስሊም ተማሪ በክፍሏ ትወድቃለች። ወድቃም ኢየሱስ ጌታ ነው ትላለች።
ይኼኔ ነው ተማሪዋን ከነለበሰችው ዩኒፎርም ያለ ፖሊስ እና ፍርድ ቤት መጥሪያ አፋፍሶ ወደ ሀላባ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ይወስዷታል፤''ልጄን'' እያለ ሊጠይቃት የሄደውን አባቷንም ያስሩታል።ከዛ አባቷን ይፈቱታል።
ከተያዘችበት 5 ቀን በኋላ በ5ኛው ቀን 27/06/2015 ፍ/ቤት ያቀርቧታል፣"ድግምት ሙስሊም ተማሪዎች ላይ በመስራት ወንጀል ጠርጥረናታል የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ይሰጠን" በማለታቸው 11 ቀን ተፈቅዶላቸው የ14 ዓመት ታዳጊዋን ከፖሊስ ጣቢያ ወደ ሃላባ ማረሚያ ተቋም ውስዷት እየማቀቀች ትገኛለች።
በምርመራ ወቅት በንቅሳት ድግምት አሰርተሻል በሚል እርቃኗን አስቀርቶ እንደፈተሿት እና ሊነገር የማይችል የመብት እና የስነልቦና ጥቃት እንደደረሰባት ሊዲያ ትናግራለች።
#ወንጌል ወንጀል አይደለም!!!
#ፍትህ_ለሊዲያ
በታዳጊዋ ዙሪያ Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ እና ሌሎች ማሕበራዊ ሚዲያዎች ለምታደርጉት ጥረት ምስጋናችን ከፍ ያለ ነዉ።
#share #ShareThisPost

#አሳዛኝ #ዜና
#የሃሰተኛ #አስተማሪዎች #ዉጤት
በኬንያ ክርስቶስን ቶሎ ለማግኘት በረሃብ አድማ ላይ የነበሩ አራት ሰዎች #ሞቱ
በኬንያ የባህር ጠረፍ ኪሊፊ አውራጃ አራት ሰዎች ህይወታቸው አልፈው የተገኙ ሲሆን በርካቶች ደግሞ ክፉኛ መጎዳታቸው የተሰማ ሲሆን የምግብ አድማ በማድረግ የዓለምን ፍጻሜ ሲጠባበቁ እንደነበረ ተጠቁሟል።
#ፖሊስ እንዳስታወቀው ለተከታታይ ቀናት በጫካ ውስጥ ግለሰቦቹ በፃም "ኢየሱስን ለማግኘት እንዲጠበቁ በኃይማኖት አባት" ከተነገራቸው በኋላ ይህው ድርጊት አጋጥሟል።
ፖሊስ ባደረገው የነፍስ አድን ጥረት 11 ሰዎችን በህይወት ማትረፍ ችሏል። በህይወት ከተረፉት መካከል ስድስቱ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በከፋ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተጠቁሟል ። ሌሎች የቀሩ ሰዎች በጫካ ውስጥ እንዳሉ መነገሩን ተከትሎ ፖሊስ ዛሬ ጠዋት ተጨማሪ ኃይል በማሰማራት ፍለጋ እንደሚቀጥል ገልጿል።
ፖሊስ በጫካው ውስጥ በቅርብ ቀናት የተቀብሩ ሰዎች አስክሬን ማግኘቱን አስታውቋል። ግለሰቦቹ ፈጥነው ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመድረስ በረሃብ እንዲሞቱ ያደረገው የጉድ ኒውስ ኢንተርናሽናል #ቤተክርስቲያን መሪ መሆኑ ተነግሯል።
በስምኦን ደረጄ
#ዳጉ_ጆርናል
#share
#ShareThisPost
#likeforlikes
#ኢትዮጵያ

#ልዩ የበዓል ፕሮግራም መካከል የወደድኩትን ልጋብዛችሁ!!!
#ረቡኒ
#እጅግ #ተወዳጅ #የበዓል #ፕሮግራም
ገና ገና ሳይነጋ #ጀምበር ሳትወጣ
ጨለማዉ አይሎ አዲስ ቀን ሊወጣ
ልቤ አላርፍ ብሎ ከሰላሙ እርቆ
ሲዋልል አድሮ ሲቆዝም ሰንብቶ
በ3ኛዉ እለት በማለዳዉ ጀምበር
በሰንበት እለት ያዉ በአይሁድ ምድር ...
#share #ShareThisPost
#likeforfollow
https://youtu.be/hbOX2euBF4w
#ረቡኒ
#እጅግ #ተወዳጅ #የበዓል #ፕሮግራም
ገና ገና ሳይነጋ #ጀምበር ሳትወጣ
ጨለማዉ አይሎ አዲስ ቀን ሊወጣ
ልቤ አላርፍ ብሎ ከሰላሙ እርቆ
ሲዋልል አድሮ ሲቆዝም ሰንብቶ
በ3ኛዉ እለት በማለዳዉ ጀምበር
በሰንበት እለት ያዉ በአይሁድ ምድር ...
#share #ShareThisPost
#likeforfollow
https://youtu.be/hbOX2euBF4w
YouTube
ግሎሪ ሾው Glory Show ረቡኒ መዝሙር ከትንሳኤ በአል ጋር ምን አገናኘው?ዘማሪ ዳጊስ ምን አለ?
ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ የሰማይ አምባሳደሮች የወንጌል ድምጽ ለህዝብ ሁሉ።
CAC ETHIOPIA TV is Heavens Ambassadors Gospel Voice for all nation.
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100089446643927
Telegram
https://t.me/CACEthiopia
Twitter:
https://twitter.com/cacethiopiatv…

#አስደሳች #ዜና
የአቃቂ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ የወጣቶች አገልግሎት በአቃቂ ቃሊቲ ያሉ በአብያተክርስቲያናት ስር የሚገኙ ወጣቶችን በማስተባበር ስፓርታዊ ዉድድር ሊያካሂድ ነዉ።
የስፓርታዊ ዉድድሩ አላማ በአካባቢዉ ያሉ ክርስቲያን ወጣቶችን አንድነት ለማጠናከር እና ይህን አንድነት ለወንጌል አገልግሎት ለመጠቀም ታሳቢ ያደረገ ነዉ።
የእስፖርታዉ ዉድድሩ የመክፈቻ ስነስረአት እና እጣ የማዉጣት ጊዜ በአዘጋጇ አቃቃ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ/ም ተካሂዷል።
በፕሮግራሙ የዝማሬ የቃል ጊዜ እንዲሁም የአንድነት እና እርስ በእርስ የመተዋወቅ ጊዜ እንደነበር ኢቫንጀሊካል ቲቪ ከስፍራዉ ተገኝቶ ዘግቧል።

#አዲስ
#ትልቅ #መልዕክት የያዘ #ተወዳጅ ዝማሬ #እነሆ ከወጣቶች ተበረከተልን።
የአባትነት ፍቅር በእርሱ ተገልጧል
ትከሻዉ ሰፊ ነዉ ዘወትር ይሸከመዋል
ብናጠፋ ብንበድል ምሕረቱ ዘላለም ነዉ
በደልን ማይቆጥር ምሕረቱ ዘላለም ነዉ
ሐጢያትን ይቅር የሚል ምሕረቱ ዘላለም ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ዘላለም ነዉ
እጅግ ተወዳጅ ዝማሬ ተጋበዙልኝ።
#share እያደረጋችሁ ተባረኩበት
https://youtu.be/aXIQ6RfjF3I

ምህረቱ እንደዚህ ነው / GEJA KALE HIWOT "D" (URIM) CHOIR - NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG - 2023
#አስደሳች #ዜና
የወንጌል አርበኞች #ዓለም አቀፍ ቤ/ክ ለ5 ቀናት የቆየ የምስጋናና አመታዊ የወንጌል አባቶችን የመባረክ ኮንፍራንስ አካሂዳለች።
ቤተክርስቲያኒቱ ላለፉት 9 ዓመታት ወንጌልን ለፍጥረት ከማድረስ ባሻገር ለተከታታይ 7 ዓመታት በኢትዮጵያ 4ቱም ማዕዘናት የሚገኙና ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ አባቶችንና እናቶችን በመጥራት የማመስገን ፕሮግራም ስታካሂድ ቆይታለች።
ዘንድሮም ከ35 በላይ የወንጌል አርበኞችን በመጥራት ሙሉ ልብስ ያለበሰች ሲሆን የክብር ሰርተፍኬትና የገንዘብ ስጦታ አበርክታለች።
ለ5 ቀናት በቆየው የምስጋናና አባቶችን የመባረክ ኮንፍራንስ #ላይ የወንጌል አርበኞች ቤ/ክ ባለአደራ ፓ/ር ተመስገን አቡቴ እንደገለፀው.. ''የወንጌል አባቶች በከፈሉት #ዋጋ ነው #ዛሬ የደረስነው በእኛ #ዘመን #ወንጌል ሊቀል አይገባም..ደግሞም የወንጌል አርበኞችን ባገኘነው አጋጣሚ ልንባርካቸውና ባለን ነገር ሁሉ ከጎናቸው ልንሆን ይገባል'' ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል።
በምስጋናና አባቶችን በመባረክ ኮንፍራንስ ላይ የተጋበዙ ሰባኪያንና ዘማሪያን ያገለገሉ ሲሆን የወንጌል አርበኛ አባቶችና እናቶችም ለተገኙ ቅዱሳን በዘይት ፀልየዋል።
ይህ አባቶችን የመባረክ አመታዊ ፕሮግራም ከዚህ በበለጠ ተጠናክሮ በቋሚነት እንደሚቀጥልና ከዚህ መልካም ራዕይ ጎን ቅዱሳን እንደዲቆሙ ጥሪ ቀርቧል።
ዜናውን ከወደዱት #LikeAndShare
ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ካሎት #comment
በፍጥነት ለወዳጆ ለማካፈል #share ያድረጉ

#ፍትህ ግን ምንድነው? 🤔 የትስ #ነው ያለው? 🤔
#እኛ ጥያቄያችን #አንድ እና ግልጽ ነው።
#የቤተክርስቲያናችን_ንብረት_ይመለስልን!!! 🙏🙏🙏
37 ዓመታት በእንባ እና በጸሎት የጸሎት ቤቷን ለማስመለስ ፍትሕን ፍለጋ የተነከራተተችው #ቤተክርስቲያን ዛሬም ፍትህን ፍለጋ ላይ ነች።
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከ1950ዎቹ #መጀመሪያ ጀምሮ በተለይ ትምህርትን ከማስፋፋት አንጻር #ለሀገር እና #ለሕዝብ ጥቅም ላበረከተችው አስተዋጽዖ በወቅቱ የነበረው የመንግስት ስረዓት ከምስጋና ይልቅ ት/ቤቶቻችንና ጸሎት ቤቶቻችንን መውረስ ቀሏቸዋል።
በደርግ #መንግስት በግፍ የተወረሰው የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የኦሎምፒያው ጸሎት ቤታችን በአዲስ አበባ የመጀመሪያው የመሰረተ ክርስቶስ የማምለኪያ ስፍራ ነው።
#ይህ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ንብረት #ማለት የሙሉ #ወንጌል ምዕመን እና የሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ንብረት ማለት ነው። የመካነ ኢየሱስ ማለት ደግሞ የቃለ ሕይወት ነው። የቃለ ሕይወት ማለት የሕይወት ብረሃን የሕይወት ብረሃን ማለት የገነት የገነት ማለት የጉባኤ እግዚአብሔር ... በአጠቃላይ የወንጌል አማኞች #በሙሉ ነው።
ይህ ከ66 ዓመት በላይ የተሻገረው የጸሎት ስፍራ ንብረት ብቻ አይደለም ይልቁንም ለወንጌል የተሰደዱ ፤ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ የወንጌላውያን አማኞች #ታሪክ እና ቅርስም ጭምር ነው።
በ1943ዓ.ም የተመሰረተችው የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከቀደምት የወንጌል አማኞች ቤተዕምነት መካከል አንዷ ብቻ ሳትሆን እውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል ለአዲሱ #ትውልድ እንዲሸጋገር ከ70 ዓመት በላይ #በኢትዮጵያ በሚመችም በማይመችም ሁኔታ #ውስጥ ስትሰራ ቆይታለች።
#ዛሬ ላይ መዲናችን #አዲስ አበባ ከሌሎች #አለም ላይ ከሚገኙ ከተሞች መካከል ለመወዳደር ሌት ተቀን እየተጋች ትገኛለች። በዚህ ውስጥ ታዲያ በከፊሉ አዳዲስ ሲገነባ በከፊሉ ለተቸገሩት ሲደረስ በሌላ አቅጣጫ ግን እንሳኩን ያልተመለሱ #ብዙ ጥያቄዎች እንዳሉ የአደባባይ ሚስጥር ነው።
ታዲያ በመዲናችን #ዛሬም ፍትህን ከሚጠይቁ ተቋማት መካከል አንጋፋዋ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አንዷ ነች።
ስለዚህ ህጋዊ የሆነው የቤተክርስቲያን ታሪክ ፤ ቅርስ እና ንብረታችን የሆነው የጸሎት ቤቶቻችን ይመለሱልን የማያቋርጥ ጥያቄያችን ነው!!!
ይህ #መልዕክት የሚደረሳችሁ ምዕመናን እና ኢትዮጵያውያን በሙሉ የቤተክርስቲያናችን ንብረት እስኪመለስ ድረስ ሁላችንም #SharePost በማድረግ ለሁሉም እናድርስ!!!
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ ዘገባዎችን በተለያየ ጊዜ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።
#share #share #share #share

#ዓለሜ #እጅግ #ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩበት.. https://youtu.be/cjRsxtMypeU?si=PESIOiHuAXAS0tXp
ዓለሜ #ዘማሪ ናቲ ካሳ aleme #singer Nati Kassa ተተኪ የቤተክርስቲያን #ልጆች እንዳሉን ማሳያ የሆነ ዝማሬ ነው።
#share በማድረግ ለምትወዷቸው አድርሱላቸው።

ዓለሜ ዘማሪ ናቲ ካሳ aleme Singer Nati Kassa
aleme Singer Nati Kassa live worship
#መቀሌ
#ታላቁ ተልዕኮ ኢትዮጵያ 10 ቢሮውን በትግራይ መቀሌ ከፈተ።
ግሬት ኮሚሽን ከ1972 ዓ.ም. ጀምሮ #በኢትዮጵያ የወንጌል ስራን ሲሰራ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት በአዳማ፣ ባህርዳር፣ ሃረር፣ ሃዋሳ፣ ጅማ፣ ነቀምቴ፣ አርባ ምንጭ፣ ሆሳዕና እና አምቦ የአካባቢ ቢሮዎችን አቋቁሞ በየአካባቢው ከሚገኙ ሚኒስትሪዎችና አብያተ ክርስቲያናት ጋር ወንጌልን እየሰራ ይገኛል።
ግሬት ኮሚሽን #ኢትዮጵያ ሚኒስትሪ፣ የጂሰስ ፊልምን በ74 የሃገር ውስጥ ቋንቋዎች በማስተርጎምና በ10 ሃገራት ውስጥ ኢንዲጂተስ በተሰኘ የቴክኖሎጂ ማህበረሰብን በመፍጠር በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪም ወንጌልን እየሰራ ይገኛል።
ከጦርነት መልስ የወንጌል ስርጭት ማዕከል በትግራይ የተከፈተውን ይሄንን ቢሮ ያስተባበረው ወንድም #ካሳሁን_ሰዒድ ሲሆን በመድረኩ እውቅና ተሰጥቶታል።
ወንድም ካሳሁን መቀሌ እና መላውን ትግራይ ላለፉት 10 ዓመታት በወንጌል ለመድረስ ሲያገለግል ቆይቷል።
ምንጭ፣ GCMEthiopia
ዜናውን ከወደዱት Like
ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ካሎት Comment

#ይፈቱ
በኤርትራ ከ 20 አመታት በላይ የታሰሩ የፕሮቴስታንት እምነት ፓስተሮች እንዲፈቱ አሜሪካ ጠየቀች።
የአሜሪካው ዓለማቀፍ የኃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን፣ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኤርትራ ላለው የኃይማኖት ነጻነት ጥሰት ትልቅ ትኩረት እንዲሰጥ መጠየቁ ዳጉ ጆርናል ከዘገባዎች ተመልክቷል።
ኮሚሽኑ፣ ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊ እና ፓስተር ክፍሉ ገብረመስቀል የተባሉ የፕሮቴስታንት ኃይማኖት ሰባኪዎች ከታሠሩ ከ20 ዓመታት በላይ አስቆጥረዋል ሲል ለአብነት ጠቅሷል።
#ኤርትራ ፣ ከኃይማኖት ነጻነት ጋር በተያያዘ 5 መቶ ያህል ሰዎችን ክስ ሳይመሠረትባቸው እንዳሠረች ኮሚሽኑ አመልክቷል።
የኤርትራ መንግሥት ባለፈው ዓመት ከኃይማኖት ጋር በተያያዘ የታሠሩ ዘጠኝ እስረኞችን #ብቻ መፍታቱን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፣ ጅምሩ #ግን ሳይቀጥል ቀርቷል በማለት ወቅሷል። ሲል ዋዜማ ሬድዬ ዘግቧል።