#አስደሳች #ዜና
የወንጌል አርበኞች #ዓለም አቀፍ ቤ/ክ ለ5 ቀናት የቆየ የምስጋናና አመታዊ የወንጌል አባቶችን የመባረክ ኮንፍራንስ አካሂዳለች።
ቤተክርስቲያኒቱ ላለፉት 9 ዓመታት ወንጌልን ለፍጥረት ከማድረስ ባሻገር ለተከታታይ 7 ዓመታት በኢትዮጵያ 4ቱም ማዕዘናት የሚገኙና ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ አባቶችንና እናቶችን በመጥራት የማመስገን ፕሮግራም ስታካሂድ ቆይታለች።
ዘንድሮም ከ35 በላይ የወንጌል አርበኞችን በመጥራት ሙሉ ልብስ ያለበሰች ሲሆን የክብር ሰርተፍኬትና የገንዘብ ስጦታ አበርክታለች።
ለ5 ቀናት በቆየው የምስጋናና አባቶችን የመባረክ ኮንፍራንስ #ላይ የወንጌል አርበኞች ቤ/ክ ባለአደራ ፓ/ር ተመስገን አቡቴ እንደገለፀው.. ''የወንጌል አባቶች በከፈሉት #ዋጋ ነው #ዛሬ የደረስነው በእኛ #ዘመን #ወንጌል ሊቀል አይገባም..ደግሞም የወንጌል አርበኞችን ባገኘነው አጋጣሚ ልንባርካቸውና ባለን ነገር ሁሉ ከጎናቸው ልንሆን ይገባል'' ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል።
በምስጋናና አባቶችን በመባረክ ኮንፍራንስ ላይ የተጋበዙ ሰባኪያንና ዘማሪያን ያገለገሉ ሲሆን የወንጌል አርበኛ አባቶችና እናቶችም ለተገኙ ቅዱሳን በዘይት ፀልየዋል።
ይህ አባቶችን የመባረክ አመታዊ ፕሮግራም ከዚህ በበለጠ ተጠናክሮ በቋሚነት እንደሚቀጥልና ከዚህ መልካም ራዕይ ጎን ቅዱሳን እንደዲቆሙ ጥሪ ቀርቧል።
ዜናውን ከወደዱት #LikeAndShare
ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ካሎት #comment
በፍጥነት ለወዳጆ ለማካፈል #share ያድረጉ

የዓለም ባንክ ባህላችንን እና ሀይማኖታችንን በገንዘብ እንድንቀይር እያስገደደን ነው” ፕሬዝደንቱ
#ዓለም ባንክ ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን በመከልከሏ ብድር እንደማይሰጥ አስታውቋል።
የተመሳሳይ ጸታ ጋብቻን የሚከለክል ህግ ማጽደቋን ተከትሎ ብድር እና ሌሎች ድጋፎችን የተከለከለችው ኡጋንዳ ያለአለም ባንክ ድጋፍ ህይወትን ለመቀጠል እቅድ ማዘጋጀቷ ተሰምቷል።
ኡጋንዳ ያለአለም ባንክ ድጋፍ ህይወትን ለመቀጠል የሚያስችል እቅዶችን መንደፏን የኡጋንዳው ሞኒተር ጋዜጣ በድረ ገጹ አስንብቧል።
በዚህም ኡጋንዳ አዳዲስ የገንዘብ ምንጮችን እያፈላለገች ነው የተባለ ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ እንደኛው በአፍሪካ ውስጥ ተጽእኖዋ እያደገ ከመጣው ቻይና ጋር ተቀራሮቦ መስራት ነው ተብሏል።
ምስራቅ አፍሪካዊቷ ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ የሚከለክል ህግ ማጽደቋን ተከትሎ በምዕራባዊያን ሀገራት ስትወገዝ ቆይታለች።
ይህንን ተከትሎም ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ በበኩላቸው ኡጋንዳ ያለ ዓለም ባንክ ብድር ማደግ ትችላለች ማለታቸው ይታወሳል።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም " የዓለም ባንክ እምነታችንን፣ ሉዓላዊነታችንን ባህላችንን በገንዘብ እንድንቀይር እያስገደደን ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
ምዕራባዊያን "አፍሪካን ዝቅ አድርገው መመልከት እና ጫና ማሳደር ይፈልጋሉ፣ እኛ ችግራችንን እንዴት መፍታት እንዳለብን እናውቃለን፣ እነሱም የእኛ ችግሮቻችን ናቸው" ብለዋል።
ኡጋንዳ ባሳለፍነው ግንቦት ወር ላይ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚከከለክል ህግን ያጸደቀች ሲሆን ፕሬዝዳንት ሙሴቪኒም ህጉ እንዲተገበር መፈረማቸው ይታወሳል።
አሜሪካ ኡጋንዳ ያጸደቀችውን ህግ ከመቃወም ባለፈ ማዕቀብ የጣለች ሲሆን አሁን ደግሞ የዓለም ባንክ ተጨማሪ ማዕቀብ ጥሏል።

በ2023 #ብቻ ከ1ሺህ በላይ ክርስቲያኖች ተገለዋል።
#ዓለም #አቀፍ የእርዳታ ተሟጋች ድርጅት በናይጄሪያ እስካሁን ከ1,000 በላይ ክርስቲያኖች በናይጄሪያ ታጣቂዎች መገደላቸውን ዘግቧል።
ግድያው የተፈፀመው በፉላኒ እረኞች እና በቦኮ ሃራም እና በምዕራብ አፍሪካ አሸባሪ ቡድኖች ነው ሲል አስነብቧል።
ታጣቂዎች ክርስቲያኖችን ከመግደል በተጨማሪ አማኞችን በማፈን ከድሆች የገጠር ማህበረሰቦች አቅም በላይ ገንዘብ ይጠይቃሉ ሲል ገልጿል።
በቅርብ ጊዜ የፉላኒ ታጣቂዎች በፈረንጆቹ ኦገስት 21 ቀን በባቺ ከተማ ሰባት ክርስቲያኖችን ጠልፈው ጠላፊዎቹ 2,600 ዶላር ካሳ እየጠየቁ ነው ይህም ለተጠለፉት ክርስቲያኖች ቤተሰቦች ብዙ ገንዘብ ነው። ገንዘቡ ካልተከፈለ ደግሞ አጋቾቹ እስረኞችን እንደሚገድሉ ዘገባው አክሏል።
በ2023 ክርስቲያኖች ከሚሰደዱባቸው 50 አገሮች ውስጥ ናይጄሪያን 6ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የክርስቲያን ተሟጋች ድርጅት በድረ-ገጹ ላይ ባወጣው መግለጫ ላይ ገልጿል።

#የሀገር ባለውለታው 😢😢😢 #ሽኝት
#አቶ ለማ ለዕመንጎ ባደረባቸው ህመም በሚኖሩበት አሜሪካን #ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተዉ ኅዳር 20 #ቀን 2016 ዓ.ም. ከዚህ #ዓለም በሞት ተለይተዋል።
የአቶ ለማ አስክሬን #ዛሬ ታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከማለዳው 1፡00 ሰዓት #ወደ #ሀገር #ቤት የገባ ሲሆን ከደቂቃዎች በኋላ የሽኝት ፕሮግራም ሳር ቤት በሚገኝው ዘጸአት #ቤተክርስቲያን እንዲሁም የቀብር ሥነ-ሥርዓት በ9፡00 ሰዓት በጴጥሮስ ወጳውሎስ የቀብር ይፈጸማል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና ለመላው ቤተሰቦቻቸው #እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እየተመኘን።
በዘጸዓት ቤተክርስቲያን የሚከነወነውን የአቶ ለማ ለዕመንጎ አንሼቦ የሽኝት መረሃ ግብር በቀጥታ ስርጭት ከደቂቃዎች በኋላ በፌስ ቡክ እና በዮቲዩብ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት #livestreaming የምናስተላልፍ ይሆናል። #ይከታተሉን
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A?sub_confirmation=1

#RegisterNow
ዘመናችን፦ 👉ከቅድስና ይልቅ ኃጢአት #ክብር የመሰለበት
👉 የዚህች #ዓለም ወጥመዶች በየጓዳችን ዘልቀው የገቡበት
👉ከኑሮ ውጥረት የተነሳ ተረጋግቶ ከልጆች #ጋር #ጊዜ ለማሳለፍ የከበደበት
👉ልጆችን መግራት ኋላቀርነት በሆነበት
👉የትምህርቱ ዓለም ጮክ ብሎ " #እግዚአብሔር የለም" በሚልበት በዚህች ዓለም ልጆችን #እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደግሞም በሰውም ፊት የላቁ አድርጎ ማሳደግ እንዴት ይቻላል?
አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን/ በመደወል #ይመዝገቡ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
📱0911136520/0988343523
⌚️መጋቢት 7 ፣ ከጠዋቱ 2:30-10:30
ቦታው :- የምርጦቹ 7000 #ቤተክርስቲያን