#Ethiopia #AddisAbaba
#ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#ተፈፀመ
የተወዳጇ ዘማሪት እና አገልጋይ ሂሩት በቀለ የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ።
የቀብር ስነስርዓቱ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት ተፈፅሟል።
ዘማሪቷ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በአለማዊ ሙዚቃና በመንፈሳዊ መዝሙሮች አገሯንና ህዝቧን ማገልገሏ በህይወት ታሪኳ ላይ ተገልጿል።
ተወዳጇ ዘማሪት የሰባት ልጆች እናት የአስር ልጆች አያትና የሰባት ልጆች ቅድመ አያት ነበረች።
ተወዳጇ ባደረባት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ባሳለፍነው ግንቦት አራት ከዚህ ዓለም ድካም አርፏ ሁለት አስርት አመታት በላይ ወዳገለገለችዉ ጌታ ሠሰብሰቧ ይታወሳል።

ግማሽ #ሚሊዮን ምዕመናን አጥተዋል።
የደቡብ ባፕቲስቶች ባለፈው ዓመት ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ አባላትን አጥተዋል።
በፈረንጆቹ 2021 ከ13,680,493 የነበረው የቤተ ክርስቲያን አባልነት ባለፈው ዓመት ወደ 13,223,122 መቀነሱን በዚህ ሳምንት በLifeway Christian Resources የተለቀቀው ዓመታዊ የቤተክርስቲያን መገለጫ አሳውቋል።
እ.ኤ.አ. በ2006 ከነበረው ሪፖርት 16.3 ሚሊዮን ምዕመንና እንደነበረው እና የሀገሪቱ ትልቁ የፕሮቴስታንት ቤተ እምነት እንደነበር የሚነገረው ቤተክርስቲያን ዛሬ ላይ ዝቅ ብሎ ቀስ በቀስ እየቀነሰ እንደሄደ ጥንቱ አስነብቧል።
ምንም እንኳን ሪፖርቱ ይህንን ቢያሳይም በ2022 በቤተክርስቲያን የተጠመቁ ምዕመናን ከ2021 አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ቁጥር አስመዝግቧል። ይህም ለቤተክርስቲያን ተስፋ ሸጪ ነው ሲል ዘገባው አክሏል።
#Ethiopia #AddisAbaba
#new #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#ክርስቲያን #ዜና

መካነ ኢየሱስ 23 አገልጋዮችን አቀሰሰች።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለቃሉና የቅዱሳት ሚስጥራት አገልግሎት 23 አገልጋዮችን በምዕራብ ጉጂ፣ ቡሌ ሆራ ከተማ አቀስሳለች።
ከአገልግሎት ስምሪታቸውም ቀን አስቀድሞ “በመጋቢት አገልግሎት” አርዕስት ላይ ሰፊ ስልጠና ለአገልጋዮቹና ለትዳር አጋሮቻቸው ከግንቦት 2-5, 2015 ለአራት ተከታታይ ቀናት በቤተክርስቲያንቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ተሰጦቷቸዋል።
አገልጋዮቹን የማቀሰስ መርሃግብር ሲኖዶሱ ባዘጋጀው የምስጋና ኮንፍረንስ በሶስተኛ ቀን ላይ የተከናወነ ሲሆን በእለቱም ለአለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ከፍተኛ ድጋፍ ላደረጉ ሰበካዎች እውቅና ተሰጥቷል ።
#Ethiopia #AddisAbaba
#news #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#new #ክርስቲያን #ዜና

#እንዝፈን ወይስ #እንዘምር?
ከዘፈኑ ዓለም ወደ ክርስቶስ ከመጡ ከነ ሙሉቀን መለሰ ፤ ሒሩት በቀለ ፤ አብተው ከበደ ፤ ጥበቡ ወርቅዬ ምስክርነት ያየነውና የሰማነው ጌታን አውቀው ከዘፋኝነት ሙያና አብሮት ካለው ገፈትና ግሳንግስ ጋር ተጣብቀው መቆየት አለመቻላቸውን ነው።
ጥበቡ ወርቅዬ ከምስክርነቱ እንደሰማሁት ወደ ዘፈን የሚመልሰውን ድልድይ ሰብሮ ነበር የተሻገረው።
ከዘፈን ወጥመድ ወጥተው ወደጌታ የመጡ እንደኖሩ ሁሉ ከቤተክርስቲያን ኮብልለው የጠፉ ዘፋኞች ሊኖሩ ይችላሉ። በዚህ ዘመን ዘፋኞች ወደ ክርስቶስ ሲመጡ ዘማሪዎች ደግሞ ወደ ዓለመኛ የዘፈን ሙያ ሲሄዱ ተስተውሏል።
ይህ የሙያ ቅይይር ብቻ ተደርጎ ከተወሰደ ስህተት ነው። ይህ የማንነት ልውውጥ እንጂ የሙያ ዝውውር አይደለም። አንድ ክርስቲያን ወደ ዘፈንና ዘፋኝነት ሲሄድ ስረዓተ እሴቱን ንቆ ነው። ያ ስረዓተ እሴት ደግሞ መሰረቱ ቅሉ ነውና ቃሉንና በውስጡ የተጻፈውን ዋና እውነት ጥሎና ረግጦ መሄድ ነው።
@Zelalem Mengistu #እንዝፈን ወይስ #እንዘምር? ዘፈናምነትና ቤተክርስቲያን ከተሰኘው መጽሃፍ ከተወሰኑ ገጾች ተቀንጭቦ የተወሰደ ሃሳብ ነው።
ዝማሬ ችሎታ ለሚመስላቸው ሰዎች ግን መዝሙር ከአምላክ የሚሰጥ ስጦታ እንደሆነ የሳሚን መዝሙር እና ዘፈኑን ያዳመጠ በትክክል መለየት ይችላል።
“ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።”
( 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12 )
አሁንም ልባችን ሳይዝል እንጸልይለት።
#Ethiopia #AddisAbaba
#ኢየሱስ #ኢትዮጵያ
#news #new
#ክርስቲያን #ዜና
#መረጃ

🌄 #ክርስቲያን ትሪፕ #ወደ ወንጭ
🌄 #Christian Trip to wenchi
👉 #እሁድ ፡ ሀምሌ 16 (Jun 23)
ጉዞ ወደ ተወዳጁ እና የአለም ምርጡ የቱሪዝም መንደር ፤ ወንጪ
💚Hiking Trip to Wenchi Crater Lake💚
A beautiful crater lake, which is the highest volcano in #Ethiopia.
🗺 መገናኛ #ቦታ ፦ Hyatt Regency Hotel ፊትለፊት
🕰መገናኛ ሰዓት ፡ ጠዋት 12:00-12:05
⏰ መነሻ ሰዓት፡ ጠዋት 12:15
💰 የጉዞ ሂሳብ👇
ቀድመው ለሚከፍሉ 8 ሰዎች ብቻ 1800 ብር
ዘግይተው ለሚከፍሉ ፡1900 ብር
Foreigner: $60
የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው፦
🚌 ትራንስፖርት
🧾 የመግቢያ ክፍያ
🚶♂አስጎብኚ
🍕 ስናክ
🥘 ምሳ
💧 ውሃ
📸 ፎቶ
Activities
🧗♂🧗🧗♀ Hiking
🏊🏊♂🏊♀ Swimming
⚽️🏐⚽️ Game
🏇🏇🏇 Horse Riding
🚣🚣♀🚣♂ Boat Cruise
ያለን ጥቂት ቦታ ስለሆነ👇
አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW
📞0948888498
📞0943880861
ማሳሰቢያ
👉የመመዝገቢያ #ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል

#አሳዛኝ_ዜና_እረፍት 😭
ልብ ይሰብራል 😭
#Ethiopia | ሆሳዕና እጅግ በጣም ጥልቅ ሀዘን ዉስጥ ናት።
ዛሬ ከሆሣዕና ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ላይ እያሉ ሶዶ ወረዳ አናቲ ቀበሌ በመኪና አደጋ የሆሣዕና ከተማ እናት ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን መሪ እና አገልጋይ የሆኑ ዮናስ ዱባለ እና አብረውት ከነበሩት ከሁለት ጓደኞቹ ጋር ህይወታቸው አልፏል።
በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉና 4ሰዎች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሶዶ ወረዳ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የሶዶ ወረዳ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ፍሰት ቁጥጥር ማስተባበሪያ ኃላፊ ዋና ሳጅን አማረ ታከለ እንዳሉት በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ላይ የህዝብ ማመላለሻ FSR የሰሌዳ ቁጥር ደቡብ 13955 የሆነ 49 ሰዎችን ጭኖ ከአዲስ አበባ እየመጣ ከሆስአና ወደ አዲስ አበባ የሚሄድ የሰሌዳ ቁጥሩ B-20669 ላንድ ክሮዘር መኪና ጋር በሶዶ ወረዳ አናቲ ቀበሌ በመጋጨት የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉና 4ሰዎች ከባድ ጉዳት እንደደረሰ ገልፀዋል፡፡
ዋና ሳጅን ጨምረው እንዳብራሩት አደጋው የተከሰተበት ሰአት የአየር ንብረቱ ጭጋጋማ በመሆኑ እንዲሁም አደጋ የደረሰበት አካባቢ መንገዱ ብልሽት ያለበት በመሆኑ በየጊዜው አደጋ እንደሚደርስና በተደጋጋሚ በትራፊክ አደጋ የሰዎች ህይወት የሚቀጥፍና ከፍተኛ የንብረት ውድመት የሚያስከትል በመሆኑ አሽከርካሪዎች ከፍጥነት በላይ ባለማሽከርከር ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ማስገንዘባቸውን የዘገበው የሶዶ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቡ ለቤተክርስቲያን ምዕመን ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን 🙏🙏 😭😭😭😭

"መምህሩ" መንፈሳዊ የመዝሙር ድግስ የፊታችን እሁድ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል !
#Ethiopia | ዘማሪ በረከት ተስፋዬ "አምልኮ ለሚገባው"
በሚል መሪ ቃል "መምህሩ" የተሰኘ የመዝሙር ድግስ በሚኒሊየም አዳራሽ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 4 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ያካሄዳል።
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ በዝማሬው ዓለም ውስጥ በመቆየት እና በርካታ የዝማሬ ስራዎችን በመስራት ይታወቃል። ሶስት አልበሞችን በማቅረብ እና የተለያዩ የማህበራዊ ድህረገጾችን በመጠቀም በርካታ ቁጥር ያላቸውን ተከታዮች ማፍራት የቻለ ዘማሪ ነው። እነዚህንም ስራዎቹን በኢትዮጵያ ውስጥ እና በተለያዩ የውጭ ሃገራት በመዘዋወር የተለያዩ የመዝሙር ኮንሰርቶችን በማዘጋጀት ከ70 ሺ እስከ 200ሺ በላይ የሚሆኑ ታዳሚዎችን በመሰብሰብ ስኬታማ የሆኑ ፕሮግራሞችን ሊያዘጋጅ ችሏል።
ዘማሪና ሙዚቀኛ በረከት ተስፋዬ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች መላው አብያተ- ክርስቲያናት በዝማሬ የእግዚአብሔርን መንግስት በስፋት ያገለገለ በአገር ውስጥና እና በውጪ አገራት በማገልገል ለብዙዎች በዝማሬዎቹ በረከት የሆነ የተወደደ ዘማሪ ነው።
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ "አምልኮ ለሚገባው" በሚል መሪ ቃል "መምህሩ"የመዝሙር ድግስ አዘጋጅቶ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 4 2016 ዓ.ም ይጠብቃችኋል።
የዝማሬ ድግሱ ምንም አይነት የመግቢያ ክፍያ የሌለው ሲሆን በድግሱ ላይ ለሚገኙ ታዳሚዎች መጨናነቅ እንዲሁም የመኪና ማቆሚያ ስፍራ እና የቦታ እጥረት እንዳያጋጥም ምዕምናን ቀድማችው በቦታው እንድትገኙ ጥሪ ተላልፏል።
በተጨማሪም ከሁሉም የከተማው ክፍል ለሚመጡ ምዕመናን ሁሉ በስፍራው የውሀ፣የቡና እንዲሁም ቀለል ያሉ የምግብ አቅርቦቶች ተዘጋጅቷል ተብሏል።

በበጎ ፍቃድ ተግባር የታደሱ የአረጋዉያን #ቤት ረክክብ ተፈፀመ።
#Ethiopia :- የWSG (የዊንሶልስ ፎር ጎድ ኢቫንጄሊካል ሚኒስትሪ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የወገኖቻችንን ቤት እድሳት አስጀምሮ በማስጨረስ የሰብዓዊ ግዴታዉን እንደተወጣ ገለፀ።
የዊንሶልስ ፎር ጎድ ኢቫንጄሊካል ሚኒስትሪስ አገልግሎት መሪ የተከበሩ ዶክተር ግዛቸው አይካ፣ የብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለማየው ፍቃዱ፣ አቶ እንዳልካቸው አስራት የጉለሌ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ አደጃጀት ዘርፍ ኃላፊ፣ አቶ አዲሱ አንጃ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ጽ/ቤት ኃላፊ እና ወ/ሮ ሔለን አሰፍ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ዋና ስራ አስፈፃሚ በጋራ በመሆን ያደሱትን ቤት ተረክበዋል።
በርክክቡ ወቅት የደብሊው ኤስ ጂ (WSG) ኃላፊ የሆኑት የተከበሩ ዶ/ር ግዛቸው አይካ የአቅመ ደካሞች ቤትን ማደስ ትልቅ ተግባርና የህሊና እርካታ የሚሰጥ ተግባር በመሆ በቀጣይም ይህንን መሰል የበጎ ፍቃድ ተግባራትን በመደገፍ በማስተባበር የሚጠበቅብንን ኃላፊነት እንወጣለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ እንዳልካቸው አስራት በበኩላቸው በጎነት ለራስ በመሆኑ ሁላችንም የድርሻችንን ካደረግንና ከተባበርን ብዙ እንሰራለን ከሰራን ደግሞ ሀገርን እንገነባለን ሀገርን ከፍ እናደርጋለን ለቀጣይ የሚመጣ ትውልድ አሻራ እናሳርፋለንብለዋል።
ይህ የበጎ ስራ የተከናወነዉ ከጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባባር መሆኑን (WSG) በላከልን መረጃ ተገልጿል።

🔴የቤተ ክርስቲያኗ መሪዎች ላይ ወደ እስር መውሰድ ኢ-ህገ መንግስታዊ ድርጊቶች ተፈጽሟል የቢሾፍቱ ከተማ ካቢኔና ከንቲባ ከቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ! https://youtu.be/G02uUS8YhXs
YouTube
🔴የቤተ ክርስቲያኗ መሪዎች ላይ ወደ እስር መውሰድ ኢ-ህገ መንግስታዊ ድርጊቶች ተፈጽሟል የቢሾፍቱ ከተማ ካቢኔና ከንቲባ ከቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ!
🔴የቤተ ክርስቲያኗ መሪዎች የማሸማቀቅ እና ወደ እስር መውሰድ ኢ-ህገ መንግስታዊ ድርጊቶች ተፈጽመዋል። የቢሾፍቱ ከተማ ካቢኔና ከንቲባ ከቤተ ክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ! ካስፈለገ ሃገራዊ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተን ጥያቄያችን እናቀርባለን።
#gospel
#thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye…

"የመጨረሻው እራት" ማላገጫ በተደረገበት የፓሪስ ኦሎምፒክ የኢየሱስ ክርስቶስ #ወንጌል ዘመቻ ተጀመረ።
ከ3 ሺህ በላይ ሚሽነሪዎች በስራ ላይ ይገኛሉ።
#Ethiopia የኦሎምፒክ መክፈቻው በፈረንሳይ ያሉ ወንጌላዊያን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል እንዲሰብኩ እንዳነሳሳቸው ተነግሯል።
ለኦሎምፒኩ ብቻ ከ3 ሺህ በላይ ሚሽነሪዎች በስራ ላይ ይገኛሉ።
በፓሪስና አካባቢዋ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ግለሰቦች የወንጌል ማህበርተኞችና ተቋማት በዚህ ዘመቻ ተሳታፊዎች ሆነዋል።
የሃሳቡ አመንጪዎች የአለም አቀፍ ጸሎት መገናኘት (IPC) 5 ሺህ ከሚሆኑ በአለም ዙሪያ ካሉ የጸሎት ቡድኖች ጋር በመሆን ነው።
የወንጌል ዘመቻው ብቻ ሳይሆን የመክፈቻውን ፕሮግራም ተከትሎ ወደ 500 የሚጠጉ ወንጌል ተኮር እንቅስቃሴዎችም እየተካሄዱ ነው።
1 ሚሊዮን ጸሎት ለፓሪስ ከእነዚህ መካከል ተጠቃሽ ነው። በ2020 የቶክዮ ኦሎምፒክም ተመሳሳይ ዘመቻ ተካሂዶ ነበረ።
የወንጌል ዘመቻው የማህበራዊ ስራዎችንም ይጨምራል ነው የተባለው።
ፈረንሳይ ለአለም ወንጌል ለመስበክ እንደዚህ አይነት የወንጌል አጋጣሚ ዳግም አታገኝም ተብሏል።
የስፖርት ፍቅር እና የአገልግሎት ፍቅር ያላቸው ክርስቲያኖ ይሄንን እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል። እንቅስቃሴውም ከኦሎምፒክ በኋላ እንደሚቀጥል ተነግሯል።

#የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ፖለቲከኞች ልዩነቶችን ከማባባስ እንዲቆጠቡ አሳሰቡ።
አባቶቹ አክለዉ አለመግባባቶችን ለመፍታት #ውይይት እንዲደረግ ጠይቀዋል።
የትግራይ #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባቶች የህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (#ህወሓት) አመራሮች #እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዩነታቸውን ሊያባብሱ ከሚችሉ መግለጫዎች እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል።
በትላንትናዉ #እለት በሰጡት መግለጫ፣ በተለይም በክልሉ ወቅታዊ ፈተናዎች #ውስጥ የፖለቲካ ልዩነቶችን በውይይት መፍታት አስፈላጊ መሆኑን አሳስበዋል ሲል #አዲስ እስታንዳርድ አስነብበዋል።
"አባቶቹ ጥሪውን ያቀረቡት የአሜሪካው አምባሳደር ሁለቱንም ቡድኖች በመቀሌ ካነጋገሩ በኋላ ነው"
#Ethiopia #addisababa #news #NewsUpdate #BREAKING #BreakingNews

የተወዳጁ ዘማሪ ደረጀ ሙላት መኖሪያ ቤት እና ያልተሰሙ የአገልግሎት ገጠመኞች #ልዩ የበዓል ቆይታ https://youtu.be/jIUqFY-JyS4
YouTube
የተወዳጁ ዘማሪ ደረጀ ሙላት መኖሪያ ቤት እና ያልተሰሙ የአገልግሎት ገጠመኞች #ልዩ የበዓል ቆይታ
የተወዳጁ ዘማሪ ደረጀ ሙላት መኖሪያ ቤት እና ያልተሰሙ የአገልግሎት ገጠመኞች
ተወዳጁ ዘማሪ ደረጀ ሙላት ከማይጠገብ ጨዋታዎቹ እና በኣንባ የታጀቡ ቁም ነገር አዘል የሆኑት ምክሮቹ እና የትም ያልተሰሙ የቤተሰቡ ድንቅ ምስክርነት የቤታችን እንግዳ ሆኗል።
በብዙ ጉጉት ሲጠበቀ የነበረው #የተወዳጁ #ዘማሪ ደረጀ ሙላት #ድንቅ ቃለ መጠይቅ እንድትመለከቱ ግብዣችን ነው።
#gospel
#thechristiannews…

#አስቸኳይ መግለጫ #ቤተክርስቲያን ግብረሰዶምን አጥብቃ ትቃወማለች። ተጠንቀቁ !!! መካነ #ኢየሱስ የማይቀየረው አቋማን አሳውቃለች። https://youtu.be/yAWSubSSiuY
YouTube
#አስቸኳይ መግለጫ #ቤተክርስቲያን ግብረሰዶምን አጥብቃ ትቃወማለች። ተጠንቀቁ !!! መካነ #ኢየሱስ የማይቀየረው አቋማን አሳውቃለች።
#አስቸኳይ መግለጫ #ቤተክርስቲያን ግብረሰዶምን አጥብቃ ትቃወማለች። ተጠንቀቁ !!! መካነ #ኢየሱስ የማይቀየረው አቋማን አሳውቃለች። ይህ የማይቀየር አቋም ነው።
#gospel
#thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels
#saturdayafternoonshow_ebstv…