#Ethiopia #AddisAbaba
#ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#ተፈፀመ
የተወዳጇ ዘማሪት እና አገልጋይ ሂሩት በቀለ የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ።
የቀብር ስነስርዓቱ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት ተፈፅሟል።
ዘማሪቷ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በአለማዊ ሙዚቃና በመንፈሳዊ መዝሙሮች አገሯንና ህዝቧን ማገልገሏ በህይወት ታሪኳ ላይ ተገልጿል።
ተወዳጇ ዘማሪት የሰባት ልጆች እናት የአስር ልጆች አያትና የሰባት ልጆች ቅድመ አያት ነበረች።
ተወዳጇ ባደረባት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ባሳለፍነው ግንቦት አራት ከዚህ ዓለም ድካም አርፏ ሁለት አስርት አመታት በላይ ወዳገለገለችዉ ጌታ ሠሰብሰቧ ይታወሳል።

ግማሽ #ሚሊዮን ምዕመናን አጥተዋል።
የደቡብ ባፕቲስቶች ባለፈው ዓመት ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ አባላትን አጥተዋል።
በፈረንጆቹ 2021 ከ13,680,493 የነበረው የቤተ ክርስቲያን አባልነት ባለፈው ዓመት ወደ 13,223,122 መቀነሱን በዚህ ሳምንት በLifeway Christian Resources የተለቀቀው ዓመታዊ የቤተክርስቲያን መገለጫ አሳውቋል።
እ.ኤ.አ. በ2006 ከነበረው ሪፖርት 16.3 ሚሊዮን ምዕመንና እንደነበረው እና የሀገሪቱ ትልቁ የፕሮቴስታንት ቤተ እምነት እንደነበር የሚነገረው ቤተክርስቲያን ዛሬ ላይ ዝቅ ብሎ ቀስ በቀስ እየቀነሰ እንደሄደ ጥንቱ አስነብቧል።
ምንም እንኳን ሪፖርቱ ይህንን ቢያሳይም በ2022 በቤተክርስቲያን የተጠመቁ ምዕመናን ከ2021 አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ቁጥር አስመዝግቧል። ይህም ለቤተክርስቲያን ተስፋ ሸጪ ነው ሲል ዘገባው አክሏል።
#Ethiopia #AddisAbaba
#new #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#ክርስቲያን #ዜና

መካነ ኢየሱስ 23 አገልጋዮችን አቀሰሰች።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለቃሉና የቅዱሳት ሚስጥራት አገልግሎት 23 አገልጋዮችን በምዕራብ ጉጂ፣ ቡሌ ሆራ ከተማ አቀስሳለች።
ከአገልግሎት ስምሪታቸውም ቀን አስቀድሞ “በመጋቢት አገልግሎት” አርዕስት ላይ ሰፊ ስልጠና ለአገልጋዮቹና ለትዳር አጋሮቻቸው ከግንቦት 2-5, 2015 ለአራት ተከታታይ ቀናት በቤተክርስቲያንቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ተሰጦቷቸዋል።
አገልጋዮቹን የማቀሰስ መርሃግብር ሲኖዶሱ ባዘጋጀው የምስጋና ኮንፍረንስ በሶስተኛ ቀን ላይ የተከናወነ ሲሆን በእለቱም ለአለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ከፍተኛ ድጋፍ ላደረጉ ሰበካዎች እውቅና ተሰጥቷል ።
#Ethiopia #AddisAbaba
#news #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#new #ክርስቲያን #ዜና

#እንዝፈን ወይስ #እንዘምር?
ከዘፈኑ ዓለም ወደ ክርስቶስ ከመጡ ከነ ሙሉቀን መለሰ ፤ ሒሩት በቀለ ፤ አብተው ከበደ ፤ ጥበቡ ወርቅዬ ምስክርነት ያየነውና የሰማነው ጌታን አውቀው ከዘፋኝነት ሙያና አብሮት ካለው ገፈትና ግሳንግስ ጋር ተጣብቀው መቆየት አለመቻላቸውን ነው።
ጥበቡ ወርቅዬ ከምስክርነቱ እንደሰማሁት ወደ ዘፈን የሚመልሰውን ድልድይ ሰብሮ ነበር የተሻገረው።
ከዘፈን ወጥመድ ወጥተው ወደጌታ የመጡ እንደኖሩ ሁሉ ከቤተክርስቲያን ኮብልለው የጠፉ ዘፋኞች ሊኖሩ ይችላሉ። በዚህ ዘመን ዘፋኞች ወደ ክርስቶስ ሲመጡ ዘማሪዎች ደግሞ ወደ ዓለመኛ የዘፈን ሙያ ሲሄዱ ተስተውሏል።
ይህ የሙያ ቅይይር ብቻ ተደርጎ ከተወሰደ ስህተት ነው። ይህ የማንነት ልውውጥ እንጂ የሙያ ዝውውር አይደለም። አንድ ክርስቲያን ወደ ዘፈንና ዘፋኝነት ሲሄድ ስረዓተ እሴቱን ንቆ ነው። ያ ስረዓተ እሴት ደግሞ መሰረቱ ቅሉ ነውና ቃሉንና በውስጡ የተጻፈውን ዋና እውነት ጥሎና ረግጦ መሄድ ነው።
@Zelalem Mengistu #እንዝፈን ወይስ #እንዘምር? ዘፈናምነትና ቤተክርስቲያን ከተሰኘው መጽሃፍ ከተወሰኑ ገጾች ተቀንጭቦ የተወሰደ ሃሳብ ነው።
ዝማሬ ችሎታ ለሚመስላቸው ሰዎች ግን መዝሙር ከአምላክ የሚሰጥ ስጦታ እንደሆነ የሳሚን መዝሙር እና ዘፈኑን ያዳመጠ በትክክል መለየት ይችላል።
“ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።”
( 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12 )
አሁንም ልባችን ሳይዝል እንጸልይለት።
#Ethiopia #AddisAbaba
#ኢየሱስ #ኢትዮጵያ
#news #new
#ክርስቲያን #ዜና
#መረጃ

#የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ፖለቲከኞች ልዩነቶችን ከማባባስ እንዲቆጠቡ አሳሰቡ።
አባቶቹ አክለዉ አለመግባባቶችን ለመፍታት #ውይይት እንዲደረግ ጠይቀዋል።
የትግራይ #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባቶች የህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (#ህወሓት) አመራሮች #እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዩነታቸውን ሊያባብሱ ከሚችሉ መግለጫዎች እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል።
በትላንትናዉ #እለት በሰጡት መግለጫ፣ በተለይም በክልሉ ወቅታዊ ፈተናዎች #ውስጥ የፖለቲካ ልዩነቶችን በውይይት መፍታት አስፈላጊ መሆኑን አሳስበዋል ሲል #አዲስ እስታንዳርድ አስነብበዋል።
"አባቶቹ ጥሪውን ያቀረቡት የአሜሪካው አምባሳደር ሁለቱንም ቡድኖች በመቀሌ ካነጋገሩ በኋላ ነው"
#Ethiopia #addisababa #news #NewsUpdate #BREAKING #BreakingNews