አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
✔️ #ቅድመ_ጨዋታ_ዳሰሳ |
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና ከ #ባህርዳር_ከተማ 🎽
✅ በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚደረገውን #የኢትዮጵያ_ቡናን እና #ባህር_ዳር_ከተማን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል።
➡️ ባለፈው ሳምንት መቐለን ድል በማድረግ የፕሪምየር ሊግ ጉዟቸውን እያስተካከሉ ያሉት ባህር ዳሮች ዛሬ ደግሞ ሌላኛውን የአዲስ አበባ ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን ከሜዳቸው ውጭ ያስተናግዳሉ።
📜 ዘንድሮ ወደ ሊጉ ከመጡ ሌሎቹ ክለቦች በተሻለ ሁኔታም ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሳምንት ከወላይታ ዲቻ ጋ ተጫውተው አቻ የነበሩት ቡናዎች የዲቻው ሄኖክ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች በመሸነፋቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች ወደ መሪዎቹ የሚጠጉበትን ዕድል መቀጠል ይችሉ የነበሩበትን ዕድል አበላሽተዋል ።
📄 #በመሆኑም እስካሁን ሁለቱ ክለቦች በሚገናኙበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሙሉ ነጥብ በማግኘት ከተጋጣሚው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለመስተካከል ባህርዳር ደግሞ ሦስት ነጥብ ይዞ በመመለስ የሳምንቱን ውጤት ለመድገም እንደሚፋለሙ ይጠበቃል።
📈 #በሌላ_በኩል ጉዳት ላይ ከነበሩት የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች መካከል ግዙፉ አጥቂ #ሱለይማን_ሉኮዋ ፣ ተከላካዩ #ተመስገን_ካስትሮ ፣ #ሚኪያስ_መኮንን ፣ #ንታምቢ እንዲሁም በረኛው #ዋቴንጋ አሁንም ጉዳት ላይ የሚገኙ በመሆኑ ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ሆነዋል።
💧 💧#ባህር_ዳር_ከተማ ከሜዳውም ውጪ በማጥቃት ላይ የተመሰረተ አጨዋወትን የሚተገብር ከመሆኑ አንፃር ሲታይ የዛሬው ጨዋታ ፈጠን ያለ እና በሙከራዎች የታጀበ እንደሚሆን ይገመታል።
💧 #ባህር_ዳሮች ከኋላ ተመስረተው የሚመጡ ኳሶችን በዋነኝነት #በዳንኤል_ኃይሉ እና #ኤልያስ_አህመድ የአማካይ ክፍል ጥምረት ለሦስትዮሹ የፊት መስመር ጥምረታቸው ግብዓት የሚያደርጉ ይሆናል።
🦋 ይህም ሁለቱ የማጥቃት አማካዮች #ከሄኖክ እና #አማኑኤል_ዮሃንስ ጋር የሚገናኙባቸውን ቅፅበቶች እንድንጠብቅ ያደርገናል።
▪️ ከዚህ በተጨማሪም በማጥቃት ላይ አብዝተው የሚሳተፉት የኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካዮችም ከባህር ዳር የመስመር አጥቂዎች ከነ #ግርማ_ዲሳሳ ጋር ከባድ ፍልሚያ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
📌 #የእርስ_በርስ_ግንኙነት_እና_እውነታዎች
📍 ክለቦቹ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ የሚገናኙበት ሁለተኛው ጨዋታ ይሆናል።
🌼 በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍጻሜ ጥቅምት ወር ላይ ተገናኝተው ኢትዮጵያ ቡና አሸንፎ ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ ነው፡፡ ነገር ግን በ ፕሪምየር ሊጉ በመጀመርያው ዙር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፉ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው ።
💧 #ባህርዳር_ከተማ ካደረጋቸው 20 ጨዋታዎች ባለፈው ሳምንት ውጤት በማስመዝገቡ በ 32 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በአንፃሩ #ኢትዮጵያ_ቡና በ 20 ጨዋታ ባለፈው ሳምንት በዲቻ በመሸነፉ በ 29 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።
🔻 #ግምታዊ_አሰላለፍ 🔻
☕️☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና (4-3-3)
✋ #ወንደሰን
👤 #አህመድ_ረሺድ
👤 #ቶማስ_ስምረቱ
👤 #እያሱ_ታምሩ
👤 #ተካልኝ_ደጀኔ
👤 #ሄኖክ_ካሳሁን
👤 #አማኑኤል_ዮሐንስ
👤 #ካሉሻ_አልሀሰን
👤 #ሁሴን_ሻባኒ
👤 #አቡበከር_ነስሩ
👤 #አስራት_ቱንጆ
#ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል_የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና

#ተመልሰዋል
🇪🇹☕️ በመጀመሪያ ሳምንት ከሽሬ ጋር በነበረን ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ጋር ያልነበሩት #አማኑኤል_ዮሐንስ እና #አቡበከር_ነስሩ ከጉዳት ሙሉ ለሙሉ በማገገም ዛሬ (እሁድ) ሙሉ ልምምዳቸውን ያከናወኑ ሲሆን በሁለተኛ ሳምንት በሜዳችን ጅማ አባጅፋርን በምናስተናግድበት ጨዋታ ላይ #በአሰልጣኞች ምርጫ ሜዳ ላይ የምንመለከታቸው ይሆናል ።
Via Eyobed
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

#ዝግጅት
✅ በአራተኛው ሳምንት ጣፋጭ ድልን ያገኙት የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን አባላት በቀጣይ ላለባቸው የሊጉ ጨዋታ ጠንካራ የሆነ ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ ። ዛሬም አዲስ አበባ ላይ #የመጨረሻ የሆነውን ልምምዳቸውን አከናውነዋል ነገ በጠዋት ወደ ድሬዳዋ የሚጓዙ ይሆናል።
#ጉዳት
✔️ ከሐዋሳ ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቶ የነበረው #አማኑኤል_ዮሐንስ እና ከሐዋሳ ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ ልነበረው #አቡበከር_ነስሩ ትላንት እና ዛሬ ሙሉ ልምምዳቸውን ከቡድኑ ጋር ያከናወኑ ሲሆን ። ሌሎች ሁሉም #ተጫዋቾች ደስ በሚል መንፈስ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ።
#የቀድሞ_ተጫዋቾች
☑️ ከኢትዮጵያ ቡና #አህመድ_ረሺድ ሺሪላው ለአንድ አመት የተጫወተበት ክለቡን በተቃራኒ ሆኖ የሚገጥም ሲሆን ። ከድሬዳዋ ከነማ #ኤልያስ_ማሞ የቀድሞ ክለቡን በተቃራኒ ሆኖ የሚጫወት ይሆናል #ስምኦን_አባይ የአሁኑ የድሬድዋ ከነማ አሰልጣኝ በኢትዮጵያ ቡና ቤት ተጫውቶ ማሳለፉ ይታወሳል ።
➡️⬅️ የእርስ_በእርስ_ግንኙነት
ድሬዳዋ ከነማ ወደ ሊጉ ዳግም ከተመለሰ በኃላ በመጀመሪያው ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች ።
2008 ኢትዮጵያ ቡና 1-1ድሬዳዋ
2009 ኢትዮጵያ ቡና 0-0ድሬዳዋ
2010 ኢትዮጵያ ቡና 2-1ድሬዳዋ
2011 ኢትዮጵያ ቡና 2-1ድሬዳዋ
#ቅዳሜ 9:00
🏟 #ድሬዳዋ_ኢንተርናሽናል_ስታዲየም
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና 🆚 #ድሬዳዋ_ከነማ 🔶
#መልካም_ዕድል_ለውዱ_ክለባችን_ኢትዮጵያ_ቡና
#eyobid

ቀጣይ ጨዋታችን ድል ለ አደገኞቹ 👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @bunnafc 👈👈
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
ነገ የሚጀምረው አምስተኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ቀዳሚ ጨዋታን አስመልክተን ይህን ብለናል።
ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ሽንፈቱን ካስተናገደ በኃላ ዳግም ወደ ድል ለመመለስ ከሰበታ ጋር ይፋለማል።
በሀዋሳው ጨዋታ ተቀዛቅዘው የታዩት ቡናዎች ውደ ቀደመው የቡድን መንፈሳቸው ተመልሰው በጥሩ መነሳሳት ወደ ጨዋታው እንደሚገቡ ይጠበቃል።
ከሀዋሳ ጋር የማጥቃት ጥይታቸውን ጨርሰው የታዩት ቡናዎች ነገ ከተጋጣሚያቸው የመሳሳይ አቀራረብ ላይገጥማቸው ቢችልም ወደ ግብ መድረሻ መንገዶቻቸውን አበራክተው ካልገቡ ዳግም ችግር ላይ መውደቃቸው የሚቀር አይመስልም።
የተቃራኒ ቡድንን የኃላ ክፍል የሚያሸንሩባቸው የመስመር አጥቂዎቻቸው እንቅስቃሴ ሲገደብ እና ከመስመር ተከላካዮቻቸው ጋር ያለው ግንኘነት የተዋጣለት ሳይሆን ሲቀር እነርሱን ነፃ ማድረግ የሚችሉባቸው ዕቅዶች በእጅጉ ያስፈልጓቸዋል።
ነገ ግን ከሀዋሳ በተለየ ተጋጣሚያቸው ኳስ መስርተው ከመውጣታቸው በፊት ጫና ሊፈጥርባቸው ስለሚችል ያንን ሰብረው የመውጣት አቅማቸውን የሚፈትሽ ጨዋታ ሊገጥማቸው ይችላል።
በዚህ ረገድም ቡድኑን ዋጋ የሚያስከፍሉ የኃላ ክፍል ስህተቶችን ማስተካከል ከቡናማዎቹ የሚጠበቅ ይሆናል።
ከዚህ ውጪ አማኑኤል ዮሃንስ በሌለበት እንደነሱ ሁሉ ለኳስ ቁጥጥር ትኩረት የሚሰጠው ሰበታን አማካዮች በተደጋጋሚ ኳስ የማስጣል ፈተናም ይጠብቃቸዋል።
በቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታ ደካማ የማይባል እንቅስቃሴ ያሳዩት ሰበታዎች ከደመወዝ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ለሁለት ቀናት ልምምድ ማቆማቸው ተሰምቷል።
ይህም የተጫዋቾችን ተነሳሽነት በከፍተኛ ደረጃ ሊያወርደው ከመቻሉም በላይ ለጨዋታው ያላቸውንም ዝግጁነት ጥያቄ ውስጥ የሚከት ጉዳይ ሆኗል።
በሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ስንመለከተው ደግሞ ቡድኑ በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ደጋግሞ ለመልሶ መጠቃት ሲጋለጥ መታየቱ የፈጣኖቹ የቡና መስመር አጥቂዎች ሰለባ እንዳይሆን የሚያሰጋው ነው።
በጊዮርጊሱ ጨዋታ የጥልቅ አማካይነት ሚና ተሰጥቶት የነበረው ፉዓድ ፈረጃ በተወሰነው የጨዋታ ክፍልም ቢሆን ወደ ቀደመው ከቀኝ መስመር ወደሚነሳ የአጥቂ አማካይነት ሚና እንደሚመለስ በሚጠበቅበት የነገው ጨዋታ ቡድኑ የእስራኤል ደርቤ እና ቡልቻ ሹራን ታታሪነት የቡናን የኳስ ፍሰት በራሱ ሜዳ ላይ ለማፈኛነት ይጠቀምበታል ተብሎ ይታሰባል።
በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡናው #ፍቅረየሱስ_ተወልደብርሃን ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ የሚመለስ ሲሆን በሀዋሳው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው #አማኑኤል_ዮሐንስ ከነገው ጨዋታ ውጪ እንደሆነ ሰምተናል።
ከዚህ በተጨማሪ #ሚኪያስ_መኮንን እና #ኢብራሂም_ባዱም ለነገው ጨዋታ አይደርሱም።
በሰበታ በኩል ብቸኛ ጉዳት ላይ የነበረው ዱሬሳ ሹቢሳ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ እና ሙሉ ስብስቡ ጤና እንደሆነ ቢሰማም የደመወዝ ጥያቄውን ተከትሎ የቡድኑ ልምምድ ማቆም ትልቁ ዜና ሆኗል።
ከዚህ ውጪ የነገው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላም ተጫዋቾች ወደ ሰበታ ላይመለሱ እንደሚችሉ ሰምተናል።
እርስ በርስ ግንኙነት
– ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ ስድስት ጊዜ ተገናኝተው ሰበታ ሁለት ጊዜ ሲያሸንፍ ቡና አንድ አሸንፏል። በሦስቱ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል። ሰበታ 5፣ ቡና 4 ጎሎች አስቆጥረዋል።
ግምታዊ አሰላለፍ
#ኢትዮጵያ_ቡና (4-3-3)
ተክለማሪያም ሻንቆ
ኃይሌ ገብረትንሳይ – ወንድሜነህ ደረጄ – አበበ ጥላሁን – አሥራት ቱንጆ
ታፈሰ ሰለሞን – ዓለምአንተ ካሳ – ፍቅረየሱስ ተወልደብርሀን
አቤል ከበደ – ሀብታሙ ታደሰ – አቡበከር ናስር
#ሰበታ_ከተማ (4-2-3-1)
ፋሲል ገብረሚካኤል
ዓለማየሁ ሙለታ – አንተነህ ተስፋዬ – አዲስ ተስፋዬ – ያሬድ ሀሰን
ዳዊት እስጢፋኖስ – መስዑድ መሐመድ
ፉዓድ ፈረጃ – ታደለ መንገሻ – ቡልቻ ሹራ
እስራኤል እሸቱ
© ሶከር ኢትዮጵያ

ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
ከነዚ ዉስጥ ኢትዮጵያ ቡና 4 ተጫዋቾች አስመርጦል
በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚከናወነው መጪው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያደረገ የሚገኘው #የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ቡድን በመጋቢት ወር ከማዳጋስካር እና ኮትዲቯር ጋር እንደሚጫወት ይጠበቃል
#ተክለማርያም_ሻንቆ
#አሥራት_ቱንጆ
#አማኑኤል_ዮሐንስ
#አቡበከር_ናስር
ብሔራዊ ቡድኑ ለመጨረሻ ጊዜ ለዝግጅት ከተጠራቸው ተጫዋቾች ውስጥ ፋሲል ገብረሚካኤል ፣ #ወንድሜነህ_ደረጄ ፣ ኤልያስ አታሮ ፣ አምሳሉ ጥላሁን ፣ #ታፈሰ_ሰለሞን ፣ መስፍን ታፈሰ እና አቤል ያለው በዚህኛው ምርጫ አልተካተቱም
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆

በአፍሪካ ዋንጫ በሁሉም በምድብ ጨዋታዎች በርካታ #ኢላማቸውን የጠበቁ ኳሶችን በማቀበል ቡናማው #አማኑኤል_ዮሐንስ በ147 ኢላማቸውን የጠበቁ ኳሶች 4ተኛ ደረጃን ይዟል !!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ምን_አዲስ_ነገር_አለ
ከአመት በዓል እረፍት በኃላ #ትላንት ልምምዳቸውን የጀመሩት የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን ልምምዳቸውን ቀጥለዋል።
#ጉዳት ላይ የነበረው #አማኑኤል_ዮሐንስ ቡድኑን በመቀላቀል #ልምምድን በማድረግ ላይ ይገኛል
#ሬድዋን_ናስርም ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኃላ ቡድኑን #ባለፎው ሳምንት ተቀላቅሎ ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል ።
#አስራት ቱንጆ እስካሁን ወደ ልምምድ አልተመለሰም።

#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና
👉 የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን የ2016 ዓ.ም የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ዛሬ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል።
👉 በአሰልጣኝ ካቫዞቪች ኒኮላ የሚመራው ዘጠኝ የአሰልጣኝ ቡድን እና ሃያ ዘጠኝ ተጫዋቾችን በመያዝ ትላንት ተጠቃሎ ወደ ሆቴል የገባው የኢትዮጵያ ቡና ቡድን በቀን ሁለት ጊዜ ልምምዱን ያደርጋል።
👉 በብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገለት አንበሉ #አማኑኤል ዮሐንስ ዕረፍት የተሰጠው ሲሆን፤ ሰኞ ቡድኑን ይቀላቀላል።
👉 በነገው ዕለት የክለባችን እና የደጋፊ ማህበሩ አመራሮች ቡድኑን ልምምዱን ለመመልከት እና ለማበረታታት አዳማ ይገኛሉ።
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና-አደገኛ
💛🤎@coffeefc💛🤎

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM