አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
✔️ #ቅድመ_ጨዋታ_ዳሰሳ |
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና ከ #ባህርዳር_ከተማ 🎽
✅ በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚደረገውን #የኢትዮጵያ_ቡናን እና #ባህር_ዳር_ከተማን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል።
➡️ ባለፈው ሳምንት መቐለን ድል በማድረግ የፕሪምየር ሊግ ጉዟቸውን እያስተካከሉ ያሉት ባህር ዳሮች ዛሬ ደግሞ ሌላኛውን የአዲስ አበባ ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን ከሜዳቸው ውጭ ያስተናግዳሉ።
📜 ዘንድሮ ወደ ሊጉ ከመጡ ሌሎቹ ክለቦች በተሻለ ሁኔታም ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሳምንት ከወላይታ ዲቻ ጋ ተጫውተው አቻ የነበሩት ቡናዎች የዲቻው ሄኖክ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች በመሸነፋቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች ወደ መሪዎቹ የሚጠጉበትን ዕድል መቀጠል ይችሉ የነበሩበትን ዕድል አበላሽተዋል ።
📄 #በመሆኑም እስካሁን ሁለቱ ክለቦች በሚገናኙበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሙሉ ነጥብ በማግኘት ከተጋጣሚው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለመስተካከል ባህርዳር ደግሞ ሦስት ነጥብ ይዞ በመመለስ የሳምንቱን ውጤት ለመድገም እንደሚፋለሙ ይጠበቃል።
📈 #በሌላ_በኩል ጉዳት ላይ ከነበሩት የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች መካከል ግዙፉ አጥቂ #ሱለይማን_ሉኮዋ ፣ ተከላካዩ #ተመስገን_ካስትሮ ፣ #ሚኪያስ_መኮንን ፣ #ንታምቢ እንዲሁም በረኛው #ዋቴንጋ አሁንም ጉዳት ላይ የሚገኙ በመሆኑ ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ሆነዋል።
💧 💧#ባህር_ዳር_ከተማ ከሜዳውም ውጪ በማጥቃት ላይ የተመሰረተ አጨዋወትን የሚተገብር ከመሆኑ አንፃር ሲታይ የዛሬው ጨዋታ ፈጠን ያለ እና በሙከራዎች የታጀበ እንደሚሆን ይገመታል።
💧 #ባህር_ዳሮች ከኋላ ተመስረተው የሚመጡ ኳሶችን በዋነኝነት #በዳንኤል_ኃይሉ እና #ኤልያስ_አህመድ የአማካይ ክፍል ጥምረት ለሦስትዮሹ የፊት መስመር ጥምረታቸው ግብዓት የሚያደርጉ ይሆናል።
🦋 ይህም ሁለቱ የማጥቃት አማካዮች #ከሄኖክ እና #አማኑኤል_ዮሃንስ ጋር የሚገናኙባቸውን ቅፅበቶች እንድንጠብቅ ያደርገናል።
▪️ ከዚህ በተጨማሪም በማጥቃት ላይ አብዝተው የሚሳተፉት የኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካዮችም ከባህር ዳር የመስመር አጥቂዎች ከነ #ግርማ_ዲሳሳ ጋር ከባድ ፍልሚያ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
📌 #የእርስ_በርስ_ግንኙነት_እና_እውነታዎች
📍 ክለቦቹ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ የሚገናኙበት ሁለተኛው ጨዋታ ይሆናል።
🌼 በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍጻሜ ጥቅምት ወር ላይ ተገናኝተው ኢትዮጵያ ቡና አሸንፎ ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ ነው፡፡ ነገር ግን በ ፕሪምየር ሊጉ በመጀመርያው ዙር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፉ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው ።
💧 #ባህርዳር_ከተማ ካደረጋቸው 20 ጨዋታዎች ባለፈው ሳምንት ውጤት በማስመዝገቡ በ 32 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በአንፃሩ #ኢትዮጵያ_ቡና በ 20 ጨዋታ ባለፈው ሳምንት በዲቻ በመሸነፉ በ 29 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።
🔻 #ግምታዊ_አሰላለፍ 🔻
☕️☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና (4-3-3)
✋ #ወንደሰን
👤 #አህመድ_ረሺድ
👤 #ቶማስ_ስምረቱ
👤 #እያሱ_ታምሩ
👤 #ተካልኝ_ደጀኔ
👤 #ሄኖክ_ካሳሁን
👤 #አማኑኤል_ዮሐንስ
👤 #ካሉሻ_አልሀሰን
👤 #ሁሴን_ሻባኒ
👤 #አቡበከር_ነስሩ
👤 #አስራት_ቱንጆ
#ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል_የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
#አስራት_ቱንጆ_ከኢትዮጵያ_ቡና_ጋር_የሚያቆየውን_ዉል_ፈርሟል ❗️
✅ ከሰበታ ከነማን በቃል ደረጃ ተስማምቶ የፌዴረሽኑን ውል ይፈርማል ተብሎ ቢጠበቅም ዛሬ ከሰዓት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሁለት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማምቷል።
🔰 ባሳለፍነው የውድድር ዓመት መሃል ሜዳ ላይ ጥሩ ብቃቱን ያሳየው አስራት ቱንጆ አዲስ ውል መፈረሙን ተከትሎ ከክለቡ ጋር ለመቀጠል የተስማማ ሶስተኛ ተጨዋች ሆኗል።
➡️ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ቡና #የአቡበከር_ነስሩና #የእያሱ_ታምሩ ውል ማራዘሙ እሚታወስ ነው።
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈

ሪፖርት ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረ
ላይ የግብ ናዳ በማውረድ ዙሩን በድል ከፍቷል
👉 #የኢትዮጵያ_ፕሪምየር_ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን የገጠመው ኢትዮጵያ ቡና #በአቡበከር_ናስር ሐት-ትሪክ እና #ሀብታሙ_ታደሰ ሁለት ጎሎች #በሚኪያስ_መኮንን ፍፁም ቅጣት ምት በመታገዝ ስሑል ሽረን 6-1 በመረምረም ሁለተኛው ዙር በአስደናቂ ውጤት ጀምሯል።
🏟 ባለሜዳዎቹ ኢትዮጵያ ቡናዎች በመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ከተጠቀሙት ስብስብ ውስጥ የቀኝ
መስመር ተከላካዩ #አህመድ_ረሺድን #በኃይሌ_ገብረተንሳይ ብቻ ቀይረው ወደ ሜዳ ሲገቡ በአንፃሩ ስሑል ሽረዎች
ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው የሆኑት #አብዱለጢፍ_መሐመድ እና #ያስር_ሙገርዋን ሳይዙ ወደ ዛሬው ጨዋታ ገብተዋል።
🔰 በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ክለቡን የተቀላቀለው #ዮናታን_ከበደ ደግሞ በተጠባባቂነት ጨዋታውን ጀምሯል። በትናንትናው ዕለት ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሽረን የተረከቡት አሰልጣኝ #ሲሳይ_አብርሃ ምንም እንኳን
ቡድኑ መምራት ባይችሉም ከጨዋታው መጀመር በፊት በነበረው የቡድን ውይይት መርተው ጨዋታውን
ከተመልካች ጋር ሆነው መከታተል ችለዋል።
☕️ ገና ከጅምሩ ጫና መፍጠር የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ገና በማለዳ ነበር ወደ ሽረ የግብ ክልል መድረስ
የጀመሩት። በ2ኛው ደቂቃ አቡበከር ናስር አስቀድሞ ሀብታሙ ታደሰ ወደ ግብ የሞከረውን ኳስ ተቆጣጥሮ
በድጋሚ ወደ ግብ የላካትን ኳስ የሽረው ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ ሊያድንበት ችሏል።
🔰 ስሑል ሽረዎች በተወሰኑ የመልሶ ማጥቃት አጋጣሚዎች በግራ መስመር የተሰለፈው #መድሀኔ_ብርሃኔ በግል ጥረቱ ወደ ኢትዮጵያ ቡና የግብ ክልል ከሚያደርገው ጥረት በዘለለ ተጠቃሽ ሙከራ ማድረግ ባልቻሉበት የመጀመሪያው አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጨዋታውን በመቆጣጠር ረገድ የተሻሉ ነበሩ።
ጫና ከጅምሩ መፍጠር የጀመሩት ቡናዎች በ7ኛው ደቂቃ #አስራት_ቱንጆ ከግራ መስመር ያቀበለውን ኳስ አቡበከር ከሳጥን ጠርዝ ወደ ግብ የላከውን ኳስ ምንተስኖት ሲመልስ በድጋሚ ሀብታሙ
ቢያገኛትም መጠቀም ሳይችል ቀርቷል።
ነገርግን በ8ኛው ደቂቄ ፈቱዲን ጀማል ከመሀል ሜዳ አካባቢ ከሽረ ተከላካዮች ጀርባ ለቡድኑ አጋሮቹ ያቀበለውን ኳስ
ምንተስኖት አሎ ወደ ሳጥኑ ጠርዝ ፈጥኖ በመድረስ ቀድሞ ቢቆጣጠርም ኳሱን ለማፍጠን በሚያነጥርበት ወቅት የተሳሳተውን ኳስ አቡበከር ናስር አግኝቶ በቀላሉ በማስቆጠር ቡድኑን መሪ ማድረግ ችሏል።
👉 ወደ መሐል ሜዳ ተጠግቶ ለመከላከል ከሚጥረው የሽረ ተጫዋቾች ጀርባ የሚፈጠረውን ክፍት ቦታን መጠቀም ተቀዳሚ እቅዱ የነበረው ቡና ተደጋጋሚ ጥረቶችን ሲያደርግ ተስተውሏል። በ32ኛው ደቂቃም በሽረ ሳጥን ጠርዝ አካባቢ አቡበከር ናስር ታግሎ ያሾለከለትን ኳስ ሀብታሙ ታደሰ የግል ጥረቱን ተጠቅሞ ከገባ በኃላ ወደ
ግብ የላከው ኳስ በምንተስኖት አሎ ስህተት ታግዞ ከመረብ በማዋሀድ ልዩነት ያሰፉበትን ግብ አስቆጥሯል።
👉 #በ43ኛው_ደቂቃ ደግሞ ነፃነት ገ/መድህን ሀብታሙ ታደሰ ከሽረ ሳጥን ውስጥ ለማሻማት የሞከረውን ኳስ
በእጁ በመንካቱ የተገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት አቡበከር ናስር በማስቆጠር ቡድኑ በ3-0 እየመራ ወደ
መልበሻ ቤት እንዲያመራ አስችሏል።
🙈 በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ 10 ደቂቃዎች ከፍ ባለ ፍላጎት የግብ ልዩነቱን ለማጥበብ ኢትዮጵያ ቡናዎች ላይ ጫና በማሳደር የጀመሩት ሽረዎች ገና በ48ኛው ደቂቃ ከመሀል ሜዳ አካባቢ በረጅሙ ያሻሙትን የቅጣት ምት የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ለማውጣት ባደረጉት ጥረት ኃይሌ ገ/ተንሳይ ኳስ በእጅ በመንካቱ የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት ልማደኛው ሀብታሙ
ሸዋለም በማስቆጠር ቡድኑን ወደ ጨዋታ የመመለስ ተስፋ ሰጥቶ ነበር።
👍ነ ገርግን የሽረዎች ተነሳሽነት ከ55 ደቂቃ በኃላ መዝለቅ አልቻለም ነበር። በተጨማሪም በመጀመሪያ አጋማሽ
ከተከላካይ ጀርባ በሚተዋቸው ክፍት ቦታዎች አደጋ ሲጋብዙ የነበሩት ሽረዎች በተመሳሳይ መንገድ በሁለተኛው አጋማሽ መቀጠላቸው በመከላከል ሽግግር ወቅት በተጋጣሚ ሜዳ ክፍል በርካታ ተጫዋቾች ከመቅረታቸው ጋር ተዳምሮ በሁለተኛው አጋማሽ
#በኢትዮጵያ_ቡና ተጫዋቾች የግብ ክልላቸው በቀላሉ ሲጎበኝ ውሏል።
👌 #በ57ኛው_ደቂቃ በተመሳሳይ ከተከላካይ ጀርባ ለሚኪያስ መኮንን ያሳለፉለትን ኳስ ኢትዮጵያ ቡናዎች
በሽረ ሳጥን ውስጥ በቁጥር በዝተው በመገኘት ታፈሰ ሰለሞን ወደ ግብ የላከው ኳስ በሽረ ተጫዋቾች ሲመለስ በቅርብ ርቀት የነበረው አቡበከር ናስር ደገፍ አድርጎ በማስቆጠር በሽረዎች መነቃቃት ላይ ውሃ ቸልሷል። በግሉም ሐት-ትሪክ መስራት ችሏል።
☕️ አሁንም ጫና ፈጥረው መጫወታቸውን የቀጠሉት ቡናዎች በ68ኛው ደቂቃ ሀብታሙ ታደሰ ላይ ክብሮም ገ/ህይወት በሰራው ጥፋት ያገኙትን የፍፁም ቅጣት ምት በጨዋታው ጥሩ ሲንቀሳቀስ የነበረው ሚኪያስ መኮንን አስቆጥሮ የቡድኑን መሪነት ወደ አምስት ከፍ ማድረግ
ችሏል።
🇪🇹☕️ ቡናዎች በተቆጠሩት ግቦች ይበልጡኑ እየተነቃቁ የመጡ ሲሆን በ86ኛው ደቂቃ ተቀይሮ የገባው አዲስ ፍሰሀ ከራሳቸው ሜዳ ክፍል በግሩም ሁኔታ ያቀበለውን ኳስ ከተከላካዮች ጀርባ አፈትልኮ የገባው ሀብታሙ ታደሰ
ከሳጥን ጠርዝ ምንተስኖት አሎ ኳሷን ለማዳን በፍጥነት ወደ እሱ መምጣቱን ተመልክቶ አንጠልጥሎ የማሳረጊያዋን ግብ አስቆጥሯል። ጨዋታውም በኢትዮጵያ ቡና 6-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
ስለ ሚኪ አጭር ነገር ነገ እንፖስታለን ይጠብቁን
#እንኳን_ደስ_አለን_ቡናማዎቹ
© #soccer_ethiopia
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

#11💪🔥🔥
#አስራት_ቱንጆ
እንደስራዉ ካልተዘመረለት ታታሪው አሥራት ቱንጆ 👏
አስራት ቱንጆ በአጨዋወት ባህሪው የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ሊወደው እና ሊማረክበት የሚችል አይነት ተጫዋች ነው ከኳሷ ጋር በሚገባ ይግባባሉ ፣ አብዶኛ ነው ፣ ጉልበትና ፍጥነትም ላይ የሚታማ አይነት እግር ኳሰኛ አይደለም ሜዳ ውስጥ የገባው ያለውን ለመስጠት መሆኑን ከሚያደርገው እንቅስቃሴው ትረዳለህ !
©️መስመር ላይ እንገናኝ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 16ኛ ሳምንት ምርጥ 11
✅በባህር ዳር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ስብስብ በሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ አካታለች።
አሰላለፍ (4-1-4-1)
✅አሰልጣኝ – ካሣዬ_አራጌ
✅የኢትዮጵያ ቡናው አለቃ ለሦስተኛ ጊዜ የድረገፃችን የሳምንቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል።
✅ ከሽንፈት የተመለሰውን እና በመጀመሪያ ተሰላፊዎቹ ላይ ጉዳቶች ያስተናገደውን ቡድን አዋቅረው ጥሩ መነቃቃት ላይ በመሆኑ ሊፈትናቸው ይችላል ተብሎ የነበረው ድሬዳዋ ከተማን ያለብዙ ችግር ማሸነፍ ችለዋል።
ከዚ ዉስጥ ኢትዮጵያ ቡና
ሁለት ተጫዎቾች በቆሚ አስመርጦል
#አስራት_ቱንጆ በተከላካይ
✅የብሔራዊ ቡድን ተመራጩ የግራ መስመር ተከላካይ እንደወትሮው ሁሉ በድሬዳዋው ጨዋታም የማጥቃት ድፍረቱን ደጋግሞ አሳይቷል።
✅ በዚህ ጥረቱም የቡድኑ ቀዳሚ ጎል እንዲቆጠር ምክንያት የሆነውን ጥቃት ሲያስጀምር ወደ ተጋጣሚው ሳጥን ዘልቆ መግባት በቻለበት አጋጣሚም የቡድኑን ሁለተኛ ግብ የአጥቂ በሚመስል አጨራረስ ማስቆጠር ችሏል።
#ዊሊያም_ሰለሞን በአማካይ
✅ወጣቱ አማካይ ልዩ ብቃቱን ካሳየባቸው ጨዋታዎች የዚህ ሳምንቱ የድሬዳዋው ጨዋታ ቀዳሚው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።
✅ የቴክኒክ ብቃቱ እና እይታው ለተጋጣሚዎቹ ፈተና ሆኖ በታየበት በዚህ ሳምንት ለአቡበከር ናስር ሁለት ያለቀላቸው ዕድሎች መፍጠር ችሎ አንዱ ወደ ግብ ሲቀየር ለሦስተኛው ግብ መገኘት መነሻ የነበረውን ተንጠልጣይ ኳስ ወደ ሳጥን በማድረስም የበኩሉን አድርጓል።
✅ሁለት በተጠባባቂነት ተካተዋል
#አቡበከር_ናስር
#ሬድዋን_ናስር
©️ ሶከር
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆

Telegram
attach 📎
ቤትኪንግየኢትዮጵያፕሪሚየር ሊግ እስከ #16ተኛ ሳምንት
የኢትዮጵያ ቡና #34 ጊዜ ኳስና መረብን ያገናኝ ሲሆን #19 ጎል ደም ተቆጥሮበታል በቡና በኩል የጎል አስቆጣሪዎቹን ዝርዝር በደረጃ እንደሚከተለዉ አስቀምጠነዋል
#አቡበከር_ናስር ~ 20
#ሀብታሙ_ታደሰ ~ 5
#አስራት_ቱንጆ ~ 3
#ታፈሰ_ሰለሞን ~ 2
#ሚኪያስ_መኮንን ~ 1
#አማኑኤል_ዮሃንስን ~ 1
#ዊሊያም_ሰለሞን ~ 1
#እንዳለ_ደባልቄ ~ 1