አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
225K subscribers
5.76K photos
207 videos
14 files
851 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
🏆 🏆🏆 ኢትዮጵያ ቡና (ሴቶች) የአዲስ አበባ የሴቶች ከፍተኛ ዲቪዝዮን ሻምፒዮን ሆነ 🏆🏆🏆
በውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት
ኢትዮጵያ ቡና (ሴቶች) 6️⃣-1️⃣ ሽሮ ሜዳ (ሴቶች) ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን
ግቦቹን 🎯
ማርያማዊት ታጠቅ 3x
ሳምያ ሬድዋን
ሀገሬ ብርሃኑ
ፂዮን ፍስሀ ማስቆጠር ችለዋል ።

#ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ #coffee_womens 👆🏾👆


አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍9
በከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከ ሀላባ ከተማ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው እንዳሻው እሸቴ ቡናችንን  ለመቀላቀል ከስምምነት  ደርሷል

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
6
✍🏽✍️

#ስም ፦ እንደሻው እሸቴ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 ሀላባ (2017)
👉ወላይታ ዲቻ (2016)
👉 የካ ክ/ከተማ (2015)
👉 ወላይታ ሶዶ (2014)
👉 ኢት/ወ/ አካዳሚ (2010)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ ግብ ጠባቂ
#ቁመት፦ 1.86m
#ኪሎ፦ 75kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
4
ሸገር ከተማ ዛሬም ማስፈረሙን ቀጥሏል!

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ዛሬም ተጨማሪ ዝውውሮችን ማጠናቀቅ ችሏል።

የሊጉን ዋንጫ ከሁለት የተለያዩ ክለቦች ጋር ማሸነፍ የቻለው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች ሄኖክ አዱኛ በዛሬው እለት ወደ ሸገር ሲቲ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቅቋል።

ከሰሞኑ ከኢትዮጲያ ቡና የቀረበለትን ኮንትራት ውድቅ ያደረገው አንተነህ ተፈራ ሌላኛው የሸገር ከተማ ንብረትነቱ የተረጋገጠ ተጨዋች ነው። አንተነህ በሀዋሳ የቀረበለትን ጥያቄም ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።

ከነዚህ ዝውውሮች ባለፈ የቀድሞ የአዳማ ተጨዋች የነበሩት አድናን ረሻድ እና ፍቅሩ አለማየሁ እንዲሁም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ፕሮጀክት የተገኘው አቤል አየለ ወደ ሸገር ከተማ የሚያደርጉትን ዝውውር አጠናቅቀዋል።

Daniel Memiru

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
1
✍🏽✍️
#ስም ፦ ፉአድ ኢብራሂም
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 አዳማ ከነማ (2014-2017)
👉አዳማ ከነማ (u20) (2013)
👉 ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ (2008)
🇪🇹የኢትዮጵያ ከ 20 በታች ብ/ቡድን
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.80m
#ኪሎ፦ 71kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
🔥3
🟤🟡 በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን የ2018 ዓ.ም የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ በትላንትናው ዕለት ወደ አዳማ ከተማ ያቀኑ ሲሆን ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በማድረግ ጀምረዋል።

👆ወደ 25 የሚጠጉ አዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ወደ ስፍራው ያቀኑ ሲሆን፣ ለእረፍት ወደ ሀገራቸው ያቀኑት የክለባችን የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች በመጪው ሀሙስ ቡድኑን እንደሚቀላቀሉ ለማወቅ ተችሏል።

👆 ከ15 የዝግጅት ቀናት በኃላ የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ እቅድ እንደተያዘ አሰልጣኙ አያይዘው ተናግረዋል።
#Ethiopian_cofdee_sc #ቡና_ገበያ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
3👍1
ቡሄ በሉ....ሆ...
ልጆች ሁሉ...

እንኳን ለደብረታቦር (ቡሄ) በአል በሰላም አደረሳችሁ !
👍1
ያለጸጸት ውርርድ - የ Betwinwins' Edit Bet Feature ይጠቀሙ!

በእርስዎ ውርርድ ላይ ሁለተኛ ሀሳብ ነበረዎት? በ Betwinwins' Edit Bet ባህሪ፣ ካስቀመጡት በኋላም ቢሆን ለውጦችን፣ ማከል ወይም ከውርርድ ወረቀት ላይ ክስተቶችን ማስወገድ ይችላሉ። ሙሉ በሙሉ እስክትረካ ድረስ ውርርድህ በጭራሽ አይቆለፍም!

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418
2
🟤🟡እናመሰግናለን !

ከክለባችን ጋር ያላቸውን ውል በመጨረሳቸው ምክንያት እስካሁን ከክለባችን ጋር እንደማይቀጥሉ የታወቁ ተጫዋቾች
አንተነህ ተፈራ፣ እያሱ ታምሩ፣ስንታየሁ ወለጬ፣ገዛኸኝ ደሳለኝ፣ዳዊት ባህሩ፣እስራኤል መስፍን እና ሲዲ ማታላ ሲሆኑ ክለባችን ኢትዮዽያ ቡና ለወደፊት ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ ይመኛል ።

👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ@coffeefc

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
🔥3👍1
🟤🟡እናመሰግናለን !

ከዓመት በፊት ከክለባችን ጋር ለ2 ዓመት ለመቆየት ተስማምቶ ፊርማውን ያኖረው ጋናዊ አጥቂ ኮንኮኒ ሀፊዝ በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን እቅድ ውስጥ ባለመኖሩ ከ ክለባችን ጋር ቀሪ የ1 ዓመት ውል እያለው በጋራ ስምምነት ተለያይቷል። ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በምትሄድበት ሁሉ መልካም እንዲገጥምህ ይመኛል።
👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍54😭3
Forwarded from 🔥አረፍ አሪፍ folder disk channel🔥
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል

በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ