አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
225K subscribers
5.76K photos
209 videos
14 files
856 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👉 አራት የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ የመጫወት ዕድል አገኙ !!!

አራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ መልሚዮችን ቀልብ ገዝተዋል።ከዘጠና ደቂቃ ማሸነፍና መሸነፍ ያለፈ ብዙ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ለዲሲ ዩናይትድና ለላውደን ዩናይትድ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ የሚጠበቁት አራት ተጫዋቾች ናቸው።

👉 ቅዳሜለት በተደረገውና ሶስት ለባዶ በተጠናቀቀው ጨዋታ ከተሰለፉ የኢትዮጵያ ቡድን ተጫዋቾች አራቱ በአሜሪካ ሊግ የመጫወት እድል ማግኘታቸውን ናይል ስፖርት ሚዲያ አረጋግጣለች።

👉 የመጀመሪያዋን ግብ ያስቆጠረው በሊቢያ ሊግ የሚጫወተው ከንአን ማርክነህ፣በሀዋሳ የሚጫወተው ቢኒያም በላይ በመሀል ሜዳ እንቅስቃሴ የብዙዎችን ቀልብ የገዛውና ከሁለት አመት ጉዳት በሁዌላ የተመለሰው የአፄዎቹ ሀብታሙ ተከስተ እና የኢትዮጵያ ቡናው ራምኬል ጀምስ ናቸው። በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመጣለን።
©️አንዳርጋቸው ሰለሞን

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
8
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጫዋች አንተነህ ተፈራ በሊቢያ ክለቦች እየተፈለገ ነው !!!

👉 ኢትዮጵያ ቡና በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለተኛነት ሲያጠናቅቅ የፊት መስመሩ ተጫዋች አንተነህ ተፈራ በኮከብ ጎል አግቢነት ፍክክር ውስጥ ነበር ::

👉 በኢትዮጵያ ቡናም ቡዙ ጎል ያገባው እሱ ነው አሁን አንተነህ ተፈራ በአሜሪካ ከኢትዮጵያ ብ/ቡድን ጋር የሚገኝ ሲሆን በሊቢያ ሁለት ክለቦች በወኪላቸው አማካኝነት እያናገሩት እንደሆነ የናይል ስፖርት ሚዲያ ምንጮች አረጋግጠዋል ::

👉 እኛም የጉዳዩ ባለቤት አንተነህ ተፈራን ያነጋገርን ሲሆን እሱም አሁን በጉዳዩ ምንም አልልም ነገሮቹሁ መጨረሻ ላይ ሲደርሱ የማሳውቅ ይሆናል ብሎናል !!!

©️አንዳርጋቸው ሰለሞን

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
8
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ሴናፍ ዋቁማ በዲሲ ዩናይትድ የሴቶች ቡድን ዲሲ ፓወር የሙከራ ጊዜ እንድታሳልፍ ጥሪ ቀርቦላታል።

በዲሲ ፓወር የብሔራዊ ቡድናችን አምበል ሎዛ አበራ እየተጫወተች እንደምትገኝ ይታወቃል።

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍155👏1
✍🏽✍️ የኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ፈራሚ

#ስም ፦ ዘላለም አባቴ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 ወላይታ ድቻ (2013-2017)
👉 አረካ ከተማ (2010-2012)
🇪🇹 የኢትዮዽያ ከ20 ዓመት ብ/ቡድን
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመስመር አጥቂ
#ቁመት፦ 1.73
#ኪሎ፦ 68kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
21👍1
ከ1997 ጀምሮ ሲከናወን የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአዲሱ የውድድር ዘመን በስምንት ቡድኖች መሐከል የሚከናወን ይሆናል።

👉ቅ/ጊዮርጊስ,የኢትዮጵያ ቡና,የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ,መቻል,መድን,ኢትዮ ኤሌክትሪክ,ሸገር ከተማ አእና አዳማ ከነማ በውድድሩ ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ። ውድድሩ ከመስከረም 3-መስከረም 18/2018 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚከናወን መረጃዎች በመጠቆም ላይ ይገኛሉ።

[የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን]

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍92
የዝውውር መስኮቱ 2ኛ ፈራሚ

#ስም ፦ አዳሙ አቡበከር
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 Plateau United (2024/25)
👉 Rivers United (2023/24)
👉 Enyimba Aba (2020/21-2022/23)
👉 Desert Stars (2015/16-2019/20)
👉 Haugesund (2015)

🇳🇬 የናይጄሪያ ብ/ቡድን የቻን ማጣሪያ ተሳትፎ

#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመስመር አጥቂ
#ቁመት፦ 1.69
#ኪሎ፦ 69kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
9
የኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሌላኛው ፈራሚ

#ስም ፦ በረከት ብርሃኑ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 ሶሎዳ አድዋ
👉 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
👉 አዲስ ከተማ
🇪🇹 የኢትዮዽያ ከ17 ዓመት በታች ብ/ቡድን
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.78
#ኪሎ፦ 63kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍10
🏆 ዛሬ በተደረገው የአዲስ አበባ የሴቶች ከፍተኛ ዲቪዝዮን ጨዋታ
ኢትዮጵያ ቡና (ሴቶች) 7️⃣-1️⃣ ተስፋ አብሮ አደግ (ሴቶች)
ግቦቹን
ማርያማዊት ታጠቅ 3x
ወይንሸት ፋሮ
ሀገሬ ብርሃኑ
ሰላም ስማቸው
ብዙነሽ ሽብር ማስቆጠር ችለዋል ።

#ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ #coffee_womens 👆🏾👆

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍92
Forwarded from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ ጎል & ቪዲዮ ቻናል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📹 አዳሙ አቡበከር የክለባችን ኢትዮጵያ ቡና አዲሱ ፈራሚ እንቅስቃሴዎችን ተጋበዙልን

https://t.me/+Ss25XmZ-qE00ZDQ0
2
ያለጸጸት ውርርድ - የ Betwinwins' Edit Bet Feature ይጠቀሙ!

በእርስዎ ውርርድ ላይ ሁለተኛ ሀሳብ ነበረዎት? በ Betwinwins' Edit Bet ባህሪ፣ ካስቀመጡት በኋላም ቢሆን ለውጦችን፣ ማከል ወይም ከውርርድ ወረቀት ላይ ክስተቶችን ማስወገድ ይችላሉ። ሙሉ በሙሉ እስክትረካ ድረስ ውርርድህ በጭራሽ አይቆለፍም!

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418
1
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
Photo
👉 አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የአፄዎቹ ፉትአውራሪ መሆኑ ተረጋግጧል !!!!

👉 አሁን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚመለሱ ጋዜጠኞች አሉ !!!

👉 የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እና ፍሲል ከነማ ሲደረግ የነበረው ድርድር በሁለቱም ወገኖች በሰከነ ሁኔታ ነገሮችን ካዩት በኃላ ደጋፊውን የሚያስደስት ውሳኔ በመወሰን አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ለሚቀጥሉት 2 አመታት የፍሲል ከነማ አሰልጣኝ ለመሆን ዛሬ ከስምምነት ላይ ተደርሱዋል ::

👉 አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እጅግ ሲበዛ ጥሩ ስብዕና ያለው በምክንያት እና በመነጋገር የሚያምን ሙያውን የሚያከብር ለሚሰራው ስራ ሀላፊነት የሚወስድ ታዳጊ ተጫዋችን የሚያበቃ ተጫዋቾች ችሎታቸውን አውጥተው እንዲጠቀሙ ሀላፊነት የሚወሰድ ሌብነትን የሚጠየፍ ድንቅ ባለሞያ ነው ::

👉 በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ የራሱ ሀሳብ ያለውና ኢትዮጵያ መቼም ልትጠቀምበት የሚገባው አሰልጣኝ ነው ::

👉 አሰልጣኝ ካሳዬ በሚቀጥሉት አመታት ለፍሲል ከነማ አሰልጣኝ ሲሆን ከቤተሰቡ ጋር የተማከረ ሲሆን በተለይ ባለቤቱ የቤቱን ትልቁን ሀላፊነት ወስዳ ይህን የመጣለትን የማሰልጠን ጥያቄ እንዲቀበል ብርታት ሆናዋለች ::

👉 አሁን አሰልጣኝ ካሳዬ የአፄዎቹ አሰልጣኝ በመሆኑ ለሁለት አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የራቁት ጔዜጠኞች ሁሉ ይመለሰሉ ::

👉 አሰልጣኝ ካሳዬ በ1995 እነ ፍሲካ አስፍው ለሚ ኢታናን አስተዋወቀ !

👉 2012 ኢትዮጵያ ቡና ሲመለስ እነ ሬድዋን ዊሊያም ሀይሌን የመሳሰሉ ተጫዋቾችን አስተዋወቀ ::

👉 ዘንድሮ በፍሲል ቤት ደሞ እነማንን ለስፖርት ቤተሰቡ እንደሚያስተዋውቅ የምናየው ይሆናል ::

በ1995 የእሱ ቡድን ተጫዋች አሸናፊ ግርማ ኮከብ ተጫዋች ሲሆን በ2012 ቡና ከመጣ በኃላ አብበከር ናስር ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ጎል አግቢ ሆኑዋል ::

አሁን በፍሲል ከነማ ቤት እነማን ኮከብ ይሆኑ የሚለውን የምናይ ይሆናል ::

አሰልጣኝ ካሳዬ ተጫዋቾች ብቃታቸውን አውጥተው እንዲጫወቱ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር አሰልጣኝ ነው ::

👉 አሰልጣኝ ካሳዬ ከሚዘው ቡድን ብዙዎች ለብ/ቡድን ይጠራሉ በ1995 ዘጠኝ ልጆች ብ/ቡድን ሲጠሩ በ2012 ቡናን ከተቀላቀለ በኃላ ወደ 6 ልጆች ብ/ ቡድን ተጠርተዋል ::

👉 አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የራሱ ሀሳብ ያለው በስብዕናው ከፍ ያለ ሜዳ ላይ ላለው ቡድኑ ሀላፊት የሚወስድ ድንቅ ባለሞያ በፍሲል ቤት የምናየው ይሆናል ::

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
7😭1
Forwarded from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ ጎል & ቪዲዮ ቻናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሌላኛው ፈራሚ በረከት ብርሃኑ

https://t.me/+Ss25XmZ-qE00ZDQ0
🔥2
🏆 የአዲስ አበባ የሴቶች ከፍተኛ ዲቪዝዮን ጨዋታ ውጤት
ኢትዮጵያ ቡና (ሴቶች) 7️⃣-1️⃣ በራሪ ኮከቦች (ሴቶች)
🎯ግብ አስቆጣሪዎች
ማርያማዊት ታጠቅ 3x
ፂዮን ፍስሀ 2x
እድላዊት ከባዱ
ሳምያ ሬድዋን

#ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ #coffee_womens 👆🏾👆

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
8🔥1
ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በዚ አውሩኝ
👉 @li_ethio
👍2
🟤🟡 የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ተጫዋች የነበረው ሀይሉ አድማሱ (ቻይና) የኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል።
#በአሰልጣኝነት
👉 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ም/አሰልጣኝ
👉 ኢትዮ ኤሌክትሪክ (u20)
👉 አሴጋ አካዳሚ እና ሀሌታ ወጣቶች አካዳሚ አሰልጣኝ ሆኖ ማሳለፍ የቻለው “ቻይና” የካፍ ቢ የአሰልጣኞች የስልጠና ፈቃድ ያለው ሲሆን ፣ በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆየውን የ 1 ዓመት ውል በዛሬው እለት ፈርሟል።
እንኳን ወደ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
5👍1