አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
183K subscribers
4.94K photos
156 videos
14 files
750 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
#ይመለሳሉ


የፊታችን ቅዳሜ በሚጀምረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ለመካፈል #የኢትዮጵያ_ቡና ዋናው ቡድን ከፊታችን #አርብ ጀምሮ #አዲስ_አበባ ላይ ዝግጅታቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል ::

👉 እስካሁን 4 የአቋም መፈተሻ ጨዋታን ያደረጉት #ቡናማዎቹ ዝዋይ ላይ መቀመጫቸውን በማድረግ ለ3 ሳምንታት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሲያደርጉ ቆይተዋል ።

#eyobid

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ዝግጅት

በአራተኛው ሳምንት ጣፋጭ ድልን ያገኙት የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን አባላት በቀጣይ ላለባቸው የሊጉ ጨዋታ ጠንካራ የሆነ ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ ። ዛሬም አዲስ አበባ ላይ #የመጨረሻ የሆነውን ልምምዳቸውን አከናውነዋል ነገ በጠዋት ወደ ድሬዳዋ የሚጓዙ ይሆናል።

#ጉዳት

✔️ ከሐዋሳ ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቶ የነበረው #አማኑኤል_ዮሐንስ እና ከሐዋሳ ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ ልነበረው #አቡበከር_ነስሩ ትላንት እና ዛሬ ሙሉ ልምምዳቸውን ከቡድኑ ጋር ያከናወኑ ሲሆን ። ሌሎች ሁሉም #ተጫዋቾች ደስ በሚል መንፈስ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ።

#የቀድሞ_ተጫዋቾች

☑️ ከኢትዮጵያ ቡና #አህመድ_ረሺድ ሺሪላው ለአንድ አመት የተጫወተበት ክለቡን በተቃራኒ ሆኖ የሚገጥም ሲሆን ። ከድሬዳዋ ከነማ #ኤልያስ_ማሞ የቀድሞ ክለቡን በተቃራኒ ሆኖ የሚጫወት ይሆናል #ስምኦን_አባይ የአሁኑ የድሬድዋ ከነማ አሰልጣኝ በኢትዮጵያ ቡና ቤት ተጫውቶ ማሳለፉ ይታወሳል ።

➡️⬅️ የእርስ_በእርስ_ግንኙነት
ድሬዳዋ ከነማ ወደ ሊጉ ዳግም ከተመለሰ በኃላ በመጀመሪያው ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች ።
2008 ኢትዮጵያ ቡና 1-1ድሬዳዋ
2009 ኢትዮጵያ ቡና 0-0ድሬዳዋ
2010 ኢትዮጵያ ቡና 2-1ድሬዳዋ
2011 ኢትዮጵያ ቡና 2-1ድሬዳዋ

#ቅዳሜ 9:00

🏟 #ድሬዳዋ_ኢንተርናሽናል_ስታዲየም

☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና 🆚 #ድሬዳዋ_ከነማ 🔶

#መልካም_ዕድል_ለውዱ_ክለባችን_ኢትዮጵያ_ቡና
#eyobid

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈