አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
‍ ‍አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

🛡 #ደቡብ_ፖሊስ#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️

☕️ #ቡናማዎቹ በ28ኛው ሳምንት ከሜዳቸው ውጭ ከጅማ አባጅፋር ጋ ተጫውተው ወሳኝ 3 ነጥብ ከሰበሰቡ በኋላ ከጨዋታው ማግስት ከሰኞ ጀምሮ ጠንከር ያለ ለቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

✔️ በመቀጠልም 29ኛ ሳምንታቸውን #ኢትዮጵያ_ቡና አሸናፊነቱን የሚያስቀጥልበትን ጨዋታ ዛሬ ከደቡብ ፖሊስ ጋ ጨዋታውን ለማድረግ ሃዋሳ ከተማ ይገኛል ።

☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና ሽንፈትን እንደ መማሪያ በመውሰድ ቀጣይ ጨዋታዎች በነበሩ ክፍተቶች ላይ ጠንከር ያሉ ዝግጅቶችን እስከ ዛሬዋ የመጨረሻ ልምምድ ቀን ድረስ አድርገዋል ።

🔻 #ሁለቱ_ቡድኖች 🔻

☕️ #ቡናማዎቹ በሊጉ ማድረግ ከነበረባቸው 28 ጨዋታዎች 28ቱኑንም ጨዋታዎች በማከናወን 38 ነጥብ በመያዝ በደረጃ ሰንጠረዡ 7ኛ ላይ ተቀምጠዋል ።

🛡 #ደቡብ_ፖሊስ በአንፃሩ ማድረግ ከነበረባቸው 28 ጨዋታዎች 28ቱንም ጨዋታዎችን በማከናወን በ 28 ነጥብ 15ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ::

♻️ #የእርስ_በእርስ_ግንኙነት ♻️

🛡# ደቡብ_ፖሊስ ወደ ታችኛው ሊግ በ 2002 ከወረደ በኋላ እንደገና በማንሰራራት በዘንድሮ አመት ማለትም 2011 ለመመለስ ችሏል ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንደመጣ ግን የታሰበውን ያህል ውጤት ማስመዝገብ አልቻለም ።

◽️ ለመጨረሻ ጊዜ ያከናወኑት እና ዘንድሮ ያደረጉት የጨዋታ ውጤት ይሄንን ይመስላል።
🎴 2002 ዓ·ም ኢትዮጵያ ቡና 1 - 2 ደቡብ ፖሊስ
🎴 2002 ዓ·ም ኢትዮጵያ ቡና 5 - 0 ደቡብ ፖሊስ በሆነ ውጤት ነበር የተጠናቀቀው ዘንድሮስ?
🎴 2011 ዓ·ም በመጀመርያው ዙር ኢትዮጵያ ቡና 1–2 ደቡብ ፖሊስ
🎴 2011 ዓ·ም በሁለተኛው ዙር ማን ያሸንፍ ይሆን?

🛃 #ጉዳት 🛃

↪️ በመጀመርያው ዙር ከጅማ አባጅፋር ጋር በነበረው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው #ተመስገን_ካስትሮ እንዲሁም በልምምድ ወቅት #ሚኪያስ_መኮንን በዛሬው ጨዋታ የማይኖሩ ሲሆን እንዲሁም #ንታምቢ እና #ሻባኒ ለብሔራዊ ቡድኑ በመጠራታቸው አይሰለፉም ።

👉 በአንፃሩ ሌሎቹ ሙሉ ቡድኑ ልምምዶችን ማከናወን የሰሩ ሲሆን በነገው ጨዋታ ለቡድናችን ግልጋሎት እና በአሸናፊነት ወኔ ይጫወታሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

👨🧑 #ደጋፊው 👱‍♀🧔

🗣 ለእኛ ለደጋፊዎች ኢትዮጵያ ቡና ሁሉ ነገራችን ነው ማሊያውን ሜዳ ላይ ስንመለከተው ብቻ የምንረካ የህይወታችን አንዱ አካል ሆኗል በነገውም ጨዋታ እስትንፋሳችንን ፍለጋ አዲስ አበባን ለቀን ወደ ሀዋሳ በመሄድ ሃዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየምን በዝማሬ እናስጨንቃታለን ።

⚠️ #ማሳሰብያ ⚠️

👉 ዛሬ ሁላችንም ሃዋሳ ላይ ስንዝናና በጋራ ቢሆን ተመራጭ ነው ስለዚህ የምንሄድ ደጋፊዎች ሁላችንም ጥንቃቄ በማድረግ እንጔዝ።


#የጨዋታ_ዕለት_ረቡዕ
#የጨዋታ_ሰዓት 👉 9:00
#የጨዋታ_ቀን 👉 26–10–2011 ዓ·ም
#የጨዋታ_ቦታ 👉 #ሀዋሳ_አርቴፊሻል_ስታድየም

#ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል_የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና

@coffeefc @bunnafc @coffeefc
#ይመለሳሉ


የፊታችን ቅዳሜ በሚጀምረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ለመካፈል #የኢትዮጵያ_ቡና ዋናው ቡድን ከፊታችን #አርብ ጀምሮ #አዲስ_አበባ ላይ ዝግጅታቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል ::

👉 እስካሁን 4 የአቋም መፈተሻ ጨዋታን ያደረጉት #ቡናማዎቹ ዝዋይ ላይ መቀመጫቸውን በማድረግ ለ3 ሳምንታት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሲያደርጉ ቆይተዋል ።

#eyobid

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ዝግጅት☕️

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጨረሻ እና ወሳኝ የምድብ ጨዋታቸውን የሚያከናውኑት #ቡናማዎቹ ዛሬ በጠዋት ጠንካራ ልምምዶችን አከናውነዋል ትላንት ከጨዋታ በኃላ ቀለል ያለ ልምምድ እና ዛሬም በርካታ መሻሻል እና መታረም ባለባቸው ተግባራት ላይ ጠንከር ያለ ልምምዳቸውን ሲያከናውኑ ነበር።

➡️ ከወልዋሎ አዲግራት ዮኒቨርስቲ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይም ምንም ጉዳት ያልነበረ ሲሆን ሁሉም ተጫዋቾች ደስ በሚል ተነሳሽነት ልምምዳቸውን ማከናወን ችለዋል ።
#የአዲስ_አበባ_ከተማ_ዋንጫ
እሁድ ህዳር 7 10:00 በአዲስ አበባ ስታዲየም🏟
#ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

©eyobed

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ገብተዋል
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ለማከናወን #ቡናማዎቹ #ባህርዳር በሚገኘው አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሰላም ገብተዋል።
ዛሬም ከጥቂት #ሰዓታት በኃላ ነገ የሊጉን ጨዋታ በሚያከናውኑበት በባህርዳር ኢንተናሽናል ስታዲየም #የመጨረሻ የሆነውን ልምምድ የሚያከናውኑ ይሆናል።
ረቡዕ 9:00
ባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከነማ
#መልካም_ዕድል_ለውዱ_ክለባችን_ኢትዮጵያ_ቡና


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ገብተዋል
#ቡናማዎቹ ማምሻውን ወደ በረሃዋ ንግስት #ድሬዳዋ በሰላም ገብተዋል ድሬዳዋ ሲገቡም ድሬዳዋ በሚገኙ #የቡና ደጋፊዎች እና በድሬዳዋ ከነማ ደጋፊ #ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል #ኢትዮጵያ_ቡና የፊታችን አርብ ከሐዋሳ ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያከናውን ይሆናል።
መልካም_የውድድር_ጊዜ_ለውዱ_ክለባችን።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ገብተዋል
#ቡናማዎቹ የ2015 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ #የመጀመሪያው ዙር አምስት ሳምንታት ወደ ሚካሄዱበት #ባህር_ዳር ከተማ ገብተዋል።
#መልካም_የውድድር_አመት_ለኢትዮጵያ_ቡና

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#መልካም_ቀን
#ቡናማዎቹ ትላንት ወደ አዲስ አበባ #ተመልሰዋል ማክሰኞም #ከስድስተኛ ሳምንት በኃላ ሊጉ ወደ ሚደረግበት #ድሬዳዋ የሚጓዙ ይሆናል።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ገብተዋል
#ቡናማዎቹ ከ 6ሳምነት ጀምሮ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሚካሄድበት #ድሬድዋ በሰላም ገብተዋል ወደ ድሬደዋም ሲገቡ #ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ቡናማዎቹ #በረከት_አማረ እና #ገዛኸኝ_ደሳለኝ ለሀገራዊ ግዴታ ወደ ዋሮኮ ተጉዘዋል።
#መልካም_ዕድል_ለብሔራዊ_ቡድናችን

አራዳ በዝቶላት ሁሌም ትደምቃለች እምልልሀለሁ ሸገር ቡናማ ነች

      ኢትዮጵያ ቡና

የሰላም እንቅልፍ የምንተኛበት አዳር ይሁንልን

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ቡናማዎቹ በሰርግ ላይ ውብ የሆነ ፎቶ
መልካም ጋብቻ በድጋሚ #አብዱልሀፊዝ_ቶፊቅ



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM