#ነገ #የሙስሊሞች በአል ስለሆነ #ዳሽን_ባንክ ስራ
ስለሚዘጋ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ የሆናችሁ በሙሉ ዛሬ #አርብ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ትኬት ቆርጣችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስበሰለን ።
#ኢትዮጵያ_ቡና ደጋፊዎች ትኬቱን ለመግዛት
#መታወቂያ አያስፈልግም
#ፎቶ አያስፈልግም
#አካውንት መክፈት አያስፈልግም
#በስልክ ቁጥር ብቻ አሞሌ በመጠቀም ትኬቱን ማግኝት ይቻላል
#የስታድየም_መግቢያ_ዋጋዎች
#ንጋት_ኮከብ እና #ሚስማር_ተራ =》15 ብር
#ካታንጋ =》 30 ብር
#ከማን_አንሼ_ወንበር_የሌለው =》50 ብር
#ከማን_አንሼ_ወንበር_ያለው =》 70 ብር
#ጥላፎቅ_ግራ_እና_ቀኝ =》120 ብር
#ክቡር_ትሪቩን =》250 ብር
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
ስለሚዘጋ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ የሆናችሁ በሙሉ ዛሬ #አርብ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ትኬት ቆርጣችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስበሰለን ።
#ኢትዮጵያ_ቡና ደጋፊዎች ትኬቱን ለመግዛት
#መታወቂያ አያስፈልግም
#ፎቶ አያስፈልግም
#አካውንት መክፈት አያስፈልግም
#በስልክ ቁጥር ብቻ አሞሌ በመጠቀም ትኬቱን ማግኝት ይቻላል
#የስታድየም_መግቢያ_ዋጋዎች
#ንጋት_ኮከብ እና #ሚስማር_ተራ =》15 ብር
#ካታንጋ =》 30 ብር
#ከማን_አንሼ_ወንበር_የሌለው =》50 ብር
#ከማን_አንሼ_ወንበር_ያለው =》 70 ብር
#ጥላፎቅ_ግራ_እና_ቀኝ =》120 ብር
#ክቡር_ትሪቩን =》250 ብር
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈