#ተመልሰዋል
🇪🇹☕️ በመጀመሪያ ሳምንት ከሽሬ ጋር በነበረን ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ጋር ያልነበሩት #አማኑኤል_ዮሐንስ እና #አቡበከር_ነስሩ ከጉዳት ሙሉ ለሙሉ በማገገም ዛሬ (እሁድ) ሙሉ ልምምዳቸውን ያከናወኑ ሲሆን በሁለተኛ ሳምንት በሜዳችን ጅማ አባጅፋርን በምናስተናግድበት ጨዋታ ላይ #በአሰልጣኞች ምርጫ ሜዳ ላይ የምንመለከታቸው ይሆናል ።
Via Eyobed
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

#በሀገራት ጨዋታ ምክንያት #በእረፍት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን ተጫዋቾች ወደ ልምምድ #ተመልሰዋል ዛሬም በምክትል አሰልጣኞች አማካኝነት ልምምዳቸውን አከናውነዋል።
መሐመድ ኑር , ሬድዋን ናስር ሙሉ ልምምዳቸውን ከቡድኑ ጋር ተቀላቅለው ሰርተዋል።
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM