#እንኳን #አደረሳችሁ
#ውድ ቤተሰቦቻችን በአዲሱ አመት ተወዳጅ ፕሮግራሞች መካከል በBetachn ቤታችን Tv ተሰናድቶ በኢቫንጀሊካል ቴሌቪዥኝ የተላለፈው የተወዳጁ #ነብይ አበበ ሃ/ማርያም እና ቤተሰቦቹ ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
በድጋሜ #መልካም አዲስ አመት ፕሮግራሞችን በሙሉ ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ
ክፍል 03 https://www.youtube.com/watch?v=XNtG-SFvD8Y
ክፍል 02 https://www.youtube.com/watch?v=lf2y9vTps-I
ክፍል 01 https://www.youtube.com/watch?v=Iz-3D7CkfK8

YouTube
የነብይ መልክ ይህንን ነው የሚመስለው!0900580505
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል ሶስት ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነ...
#እንኳን #አደረሳችሁ
በታላት ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የነቀምቴ ማህበረ ምዕመናን 100ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በድምቀት ተካሄደ።
ማህበረ ምዕመኑ ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግበት የቆየው 100ኛው ዓመት የምስረታ #እና የአገልግሎት ቆይታን የሚዘክረው ክቡረ በዓል ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር፣ ማህበረ ምዕመኑ ስድስት ሺህ ሰዎችን እንዲያስተናግድ ባስገነባው አዲሱ የአምላክ አዳራሽ ተካሂዷል።
ከማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ #አንድ #ቀን አስቀድሞ የማህበሩ ምዕመናን በነቀምቄ #ከተማ በነቂስ በመውጣት የከተማ ፅዳት እና የጎዳና #ላይ የወንጌል ስርጭት አድርገዋል።
በዓሉንም ለመካፈል ከመላው #ኢትዮጵያ በርካታ እንግዶች፣ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ የማኅበረ ምዕመኑ #ልጆች እና ማህበረ ምዕመኗን ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉ ሚሲዮናዊያን ተገኝተዋል።
በዕለቱም በአፋን ኦሮሞ፣ በአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ እና የማህበረ ምዕመኑን የ100 ዓመታት አገልግሎት የዳሰሰ #መጽሐፍ ተመርቋል።
በዓሉም በተለያዩ መርሀ ግብሮች እስከ ታህሳስ 21/2016 ዓ.ም የሚከበር ይሆናል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በድጋሜ ለማህበረ ምዕመኗ አባላት እና ለመላዉ ክርስቲያኖች እንኳን አደረሳችሁ ብለን #መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።