#የክርስቲያን_ሚዲያዎች_ጉባኤ
የእስራኤል 6ኛው የክርስቲያን ሚዲያ ጉባኤ በኢየሩሳሌም ተካሄዷል።
በዚህ ትልቅ ጉባኤ ላይ ከ28 ሀገራት የተወጣጡ 150 የሚደርሱ
ከፍተኛ የክርስቲያን የዜና ስራ አስፈፃሚዎችን እና በአለም ዙሪያ ያሉ ታዋቂ የክርስቲያን ሚዲያዎች መስራቾች እና ዋና ስራ አስፈፃሚዎችና የሚዲያ ባለሞያዎች ተሳትፈዋል።
ለአራት ቀናት የሚቆየው የመሪዎች ጉባኤ ከክርስቲያን ማህበረሰብ ጋር የበለጠ ትብብር ለመፍጠር እና ከእስራኤል ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ተገልጿል።
በ2017 የተጀመረው ይህ ጉባኤ ከመጠናቀቁ አስቀድሞ ተሰብሳቢዎቹ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የንጉሥ ዳዊት ቤተ መንግሥት ትልቅ የድንጋይ መዋቅር የዳዊትን ከተማ ጎብኝተዋል።
የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ኃላፊ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ ከኢትዮጵያ እንደተሳተፉ ታውቋል።
በነገራችን ላይ በሀገራችን ቁጥራቸው 40 የሚደርሱ የመንፈሳዊ (ወንጌላውያን ክርስቲያን) ሚዲያዎች ቢኖሩም አንድም በጉባኤው ላይ መገኘት የሚያስችል አቋማ ያለቸው ሚዲያ ስለመኖራቸው የሚታወቅ ነገር የለም።
ይህ የሚዲያ ጋጋታ እንጂ የተሻለ ሚዲያ እንደሌለን እና ይህንን ለመፍጠር ትልቅ የቤት ስራ እንዳለብን የሚያሳይ ነው።

#እናመሰግናለን
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በYoutube ቻናል 40,000 ቤተስቦች ደርሰናል ታማኝ #የክርስቲያን መረጃዎች ምንጭ አድርጋችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
በቀጣይ እጅግ በርካታ ስራዎች በጋራ እንደምንሰራ በማመን አሁንም አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን። በቅርብ ጊዜ ውስጥ የቤተሰቦቻችን ቁጥር #50ሺህ ደርሶ ለምስጋና በድጋሜ እንደምንገናኝ እናምናለን።
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A

#አስደሳች #ዜና #ለኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን
#የአማርኛ #መጽሐፍ #ቅዱስ መዝገበ ቃላት በድል ተጠናቋል።
ይሄንን ዜና እንደሰማው በቅድምያ እግዚአብሄርን አመሰገንኩኝ ምክንያቱም ለቤተክርስቲያን የአሁኑን ጨምሮ ለቀጣዩ ትውልድ የሚሆን በረከት እየመጣ እንደሆነ አምናለሁ።
ዜናው ለ23 ዓመታት ሲለፋበት የነበረው "የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት" በእግዚአብሄር እርዳታ እንደተጠናቀቀ የሚገልጽ ነው።
ምንም እንኳን የሕትመት ስራው በቅርብ ጊዜ የሚከናወን ቢሆንም የአንድ ወጣት እድሜ የሚያክል ተለፍቶበት የተሰራ ስራ እንደመመልከት ግን የሚያስደስት ነገር ያለ አይመስለኝም።
ለማንኛውም መጽሐፉ ገና ስላልታተመ ዝርዝር ጉዳይ የለኝም ነገር ግን ስለጸሃፊው እና ከዚህ ቀደም ስለነበሩት ስራዎች ግን የተወሰነ ልበል።
ጸሐፊው ዘላለም መንግስቱ ይባላል። ብዙዎች በምላቴ #ክርስትና ስራዎቹ ያውቁታል። ላለፉት ከ3 አስርት አመታት በላት #የኢትዮጵያን #ቤተክርስቲያን በበርካታ መልኩ እያገለገለ የሚገኝ ወንድም ነው።
የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበረበት ጊዜ ስለ ጌታ ከሰማ በኋላ ከዲያቆንነት እስከ ወንጌላዊነት ... በበርካታ የአገልሎት ስራዎች በኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን አገልግሎ ተገልግሎ ዘልቋል።
ወንድም ዘላለም በ1984 የታተመች እና "አዲስ ሕይወትን የማዳረስ ዘዴ" የሚል ርዕስ ያላት በወንጌል ስርጭት እና በደቀመዝሙርነት ላይ የምታተኩር መጽሐፍ ጀምሮ የነህምያ መጽሐፍ ማጥኛ እና ቀላል ማብራሪያ "መፍረስ እና መታደስ" "መጽሐፍ ቅዱስ እና የአፈታት ስሕተቶች " የሚሉ መጽሀፍትን ለቤተክርስቲያን አበርክቷል።
ብዙዎች "መንፈስ #ቅዱስ እና ካሪዝማዊ ቀውሶች" በሚል 1988 ለሕትመት በበቃውን መጽሐፍ ያውቁታል። ምንም እንኳን ይህ መጽሀፍ የዛሬ 27ዓመት ገደማ ቢጻፍም ዛሬም ድረስ መነጋገሪያ ነው።
"ክርስቲያናዊ ኢትዮጰኝነት" "እንዝፍን ወይስ እንዘምር" "የሃሰተኞች እሳተ ገሞራ" የተሰኙት ደግሞ የቅርብ ጊዜ የወንድም ዘላለም ስጦታዎች ናቸው።
አብዛኛው #ሰው ደግሞ በአንድ ወቅት "ይድረስ ለዘማሪዎች" በሚል በወጣው ሲዲ ዛሬም ድረስ ያስታውሱታል። በነገራችን ላይ ወንድም ዘላለም "ይድረስ ለዘማሪዎች" የሚለውን ሃሳብ ዛሬ ባለንበት ሁኔታ ቢሰራው ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት እጅግ ይከብደኛል።
በምካቴ ክርስትና ብዙዎችን ከሃሰተኛ ነብያት እና ትምህርቶቻቸው ለመታደግ ለአመታት ሲታገል ቆይቷል።
መኖሪያውን በባህር ማዶ ላስ ቬጋስ ያደረገው ወንድም ዘላለም ዛሬም ድረስ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የነገ እጣ ፈንታ ዘውትር ሲያስጨንቀው እመለከታለሁ።
ከ30 ዓመት በላይ በመጽሀፍ ስራ ውስጥ የቆየው ወንድም ዘላለም ከሰሞኑ ላለፉት 23 ዓመታት ሲደክምበት የነበረውን ስራ መጨረሱን አብስሯል። ይህ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እጅግ ትልቅ የምስራች ነው።
ምክንያቱም እስከዛሬ በቤተክርስቲያን ይህን የመሰለ መፅመፍ አልነበረም ታዲያ ለመጽሀፍ ቅዱስ ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሃገራችን የቋንቋ እድገትም አንድ ሃሳብ እንዳዋጣ አምናለሁ።
ከዚህ ቀደም #የክርስቲያን #ዜና ወንድም ዘላለምን ቃለ መጠይቅ የማድረግ እድል ያገኘን ሲሆን ምናልባት ለወደፊት በድጋሜ እንደምናገኘው ተስፋ እናደርጋለንን።
ለማንኛውም ለዚህ ድንቅ ስራ ግን እግዚያብሄርን እያመሰገንን በትዕግስት ስለጨረሰው ለወንድም ዘላለም አድናቆታችን ይድረሰው። ምንልባት ጥቂት በሚባል ጊዜ ውስጥ የእርማት ስራው ተጠናቆ ለህትመት እንደሚበቃ እና ሁላችንም ጋር እንደሚደርስ እምነታችን ትልቅ ነው።
ለማንኛውም ስለ ሁሉም #እግዚያብሄር ክብሩን ይውሰድ።

#አዲስ #ዜና
7 #ሺህ ለሊቶችን በእስር #ቤት እያሳለፉ ያሉት ፖስተሮች።
በኤርትራ ባለሥልጣናት አብያተ ክርስቲያናት #ላይ በወሰዱት እርምጃ #ሁለት የወንጌላውያን ፓስተሮች 7,000ኛ ምሽታቸውን በኤርትራ እስር ቤት አሳልፈዋል ሲሉ ክርስቲያኖች ለዎርዚ ኒውስ አረጋግጠዋል።
ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊ እና ክፍሉ ገብረ መስቀል ግንቦት 23 ቀን 2004 ከታሰሩ በኋላ ያሳለፍነዉ ቅዳሜ እለት ወሳኙን ምዕራፍ ላይ መድረሳቸውን ዘገባዉ አስታዉሷል።
በፈረንጆቹ በግንቦት 2002 ከታገዱ በርካታ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መካከል አንዱ የሆነው የኤርትራ ሙሉ ወንጌል እና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መሪዎች ነበሩ።
ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊም የዚሁ ቤተ እምነት ሊቀ መንበር ሆኖ ሲያገለግል፣ ፓስተር ክፍሉ ገብረ መስቀል ደግሞ የወንጌላውያን ክርስቲያኖች ጥላ የሆነዉ የኤርትራ ወንጌላውያን ህብረትን በሊቀመንበርነት ይመራ ነበር።
እንደ ዘገባዉ ከሆነ ፓስተር ናይዝጊ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ሲነገር ፓስተር ገብረመስቀል ጥብቅ ጥበቃ እየተደረገለት ሆስፒታሉን በተደጋጋሚ ሲመላለስ ታይቷል።
ጉዳዩን በቅርበት ሲከታተል የቆዩ ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ሁለቱም #ሰዎች #ምንም አይነት ወንጀል ፈፅመው ተከስሰው አያውቁም። ነገር ግን ሁለቱም ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግለት ማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ዉስጥ እንደሚገኙ ተነግሯል።
እንደ #የክርስቲያን ተሟጋች ቡድን #መረጃ ከሆነ ለ20 ዓመታት #ኤርትራ እውቅና የሰጠችው ለሦስት ኦፊሴላዊ የክርስቲያን ቤተ እምነቶች ሲሆኑ ማለትም ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና ሉተራን ብቻ ናቸዉ።
ኤርትራ ለክርስቶስና አስቸጋሪ ከሚባሉ 50 ሀገራት መካከል እጅግ አስቸጋሪ በመባል በ4ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን ከአፍሪካ ከሶማሊያ ቀጥላ ሊቢያን አስከትላ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

#የድሬ_ዳዋ_መካነ_ኢየሱስ_ልትፈርስ_ነው
የድሬ ዳዋ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ፈርሳ እንድትነሳ መንግስት ወሰነ።
ቤተ ክርስቲያኗ ያለፉትን 40 አመታት በስፍራው ህጋዊ የይዞታ ካርታ ኖሯት፣ መንፈሳዊ ስራዎችን ስታከናውን ቆይታለች። ይሁን እንጂ የከተማ አስተዳደሩ ስፍራው ለሆቴል ግንባታ ይፈለጋል በሚል ምክኒያት ባስተላላፈው ውሳኔ መሰረት እንድትፈርድ ሲል ያስተላለፈው ውሳኔ ደብዳቤ #ለክርስቲያን_ዜና_ደርሶታል።
በአሁኑ ወቅት ማህበረ ምዕመናኗ ባለ ይዞታነቷን ለማስጠበቅ ከዋናው ቢሮ ጋር እየሰራች ትገኛለች። በተጨማሪም የሃላባ ቃለ ህይወት ቤ/ክ እና የቢሾፍቱ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክንም በርካታ ስደቶች እየደረሰባቸው ይገኛል።
እነዚህኑ ጉዳዮች በተመለከተ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ዛሬ ጥቅምት 12 ላይ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
#የክርስቲያን_ዜና ጉዳዩን እየተከታተለ ወደ እናንተ ያደርሳል።

#ይቅርታ 🙏🙏🙏
#ዜና #ማስተካከያ
በድሬዳዋ ከተማ የምትገኘዉ የኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ከከተማዉ አስተዳደር ካቢኔ ለአምልኮ የምትገለገልበትን አዳራሽ በአንድ ወር ዉስጥ እንድትለቅ እና ቤተክርስቲያኒቱ ፈርሳ ቦታዉ ለሌላ አገልግሎት ይዉላል መባሉ ይታወቃል።
#ሆኖም_በተለያየ_ማህበራዊ_ሚድያዎች The Christian News - የክርስቲያን ዜና ጨምሮ “የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የድሬዳዋ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን እንደማትፈርስ ቃል ገብቷል” የሚል መረጃ አሰራጭተናል።
ነገር ግን #ይህ_መረጃ_የተሳሳተ መሆኑን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ ማዕከላዊ ሲኖዶስ #ፕሬዚዳንት_ቄስ_ፈለቀ ጥበበ ገልጸው ቤተክርስቲያኒቱ ከድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ጋር እየተነጋገረች እንደምትገኝ ለኢቫንጀሊካል ቲቪ ተናግረዋል።
#የክርስቲያን ዜና በጉዳዩ ዙሪያ ከቤተክርስቲያኒቱ በቂ መረጃ እየተለቀቀ ባለመሆኑ ጉዳዩ የሁላችንም ነዉ በማለት ድምፃቸዉን ለቤተክርስቲያን ሲያሰሙ የነበሩ የክርስቲያን የማሕበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ የቤተክርስቲያን ልጆችን መረጃ ስናጋራ የቆየን ሲሆን በዚህም ባሰራጨነዉ ያልተሟላ እና የተሳሳተ ዘገባ #ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏🙏🙏

#እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በYoutube ቻናላችን 45ሺህ ፤ በFacebook ደግሞ 60ሺህ ቤተስቦች ደርሰናል።
ታማኝ እና ፈጣን #የክርስቲያን መረጃዎች ምንጭ አድርጋችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
በቀጣይ እጅግ በርካታ ስራዎች በጋራ እንደምንሰራ በማመን አሁንም አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን።
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የቤተሰቦቻችን ቁጥር በማሳደግ ለምስጋና በድጋሜ እንደምንገናኝ እናምናለን።
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በYoutube ቻናላችን 45ሺህ ፤ በFacebook ደግሞ 60ሺህ ቤተስቦች ደርሰናል።
ታማኝ እና ፈጣን #የክርስቲያን መረጃዎች ምንጭ አድርጋችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
በቀጣይ እጅግ በርካታ ስራዎች በጋራ እንደምንሰራ በማመን አሁንም አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን።
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የቤተሰቦቻችን ቁጥር በማሳደግ ለምስጋና በድጋሜ እንደምንገናኝ እናምናለን።
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A
@christiantube4198 በኢትዮጵያ ለበርካታ የማህበራዊ ክርስቲያን ሚዲያ ባለሞያዎች እና ለአገልጋዮች ደጋፊ በመሆን በመላው አለም ለሚገኙ የወንጌል አማኞች ድምጽ በመሆን እያገለገለ ያለው ክርስቲያን ቲዩብ ጉዞ እና እንቅስቃሴን አብተመለከተ ወጣቱ KB ክብረዓብ ብዙዎች ሊማሩበት የሚችል ድንቅ ቆይታ እንድትከታተሉት ግብዣችን ነው። https://www.youtube.com/watch?v=X-dvyiRf0w8
YouTube
#ኢቫ ሰንበት “ድሮ የነበረን መልካም ኢሜጅ እየጠለሸ ያለዉ በሶሻል ሚዲያ ነዉ” #የክርስቲያን ቱዮብ ባለቤት ክብረአብ ማንአየጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ.....
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook https://www.facebook.com/Evangelical…

#አስደሳች #ዜና ካህን #የክርስቲያን ባዛር ሊደረግ ነው።
በመልህቅ ፕሮዳክሽን እና ኢቨንት አዘጋጅነት "ካህን" የተሰኘ እና ጀማሪ እና መካከለኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ #ክርስቲያን ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የክርስቲያን ባዛር ሊካሄድ ነው።
ሚያዝያ 12/2016ዓ.ም ቅዳሜ በሚደረገው ፕሮግራም ላይ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች፤ ታዋቂ የኪነ ጥበብ ሰዎች ፤ ወጣት እና አንጋፋ ዘማሪዎች በክብር እንግድነት ተገኝተው በድምቀት እንደሚከፍቱት አዘጋጆቹ አሳውቀዋል።
በመረሃ ግብሩ የክርስቲያን ባዛር የአምልኮ #ጊዜ የተለያዩ ጨዋታዎች የሚዲያ ሽፋን እንዲሁም ለክርስቲያን ቲክቶከሮች ማበረታቻ የሚሰጥበት ጊዜ እንደሚኖር ታውቋል።
#ቦታ ብሔራዊ ትያትርን ተሻግሮ በከተማና ልማት አዳራሽ ከማለዳው 2:30 ጀምሮ እስከ ምሽት 2:00ሰዓት ይከወናል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ይጎብኙ ፤ ይሸምቱ ፤ አብረውን ያምልኩ።

"... ማን ያውራ ? የነበረ ...."
የባሊ አቦው ልጅ
የሐረር መምህራን ማሰልጠኛ ተማሪው
የመጀመሪያ የጰንጠቆስጠ ቤተ ክርስቲያን አጀማመር በኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያበረከቱ
የሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ምስረታ ውስጥ የነበሩ ባህር ተሻግረው ቤተክርስቲያን በመትከል እና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ላይ በትጋት የሰሩ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከ60 ዓመት በላይ በማገልገል ባለውለታ የሆኑት ፓስተር ዶክተር ዘለቀ አለሙ ወደ አገለገሉት ጌታ ሄደዋል።
በትዳር ከ46 ዓመታት በላይ ተሻግረዋል በምዕራቡ አለም ያላቸው ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ሊገዙ እየተሰናዱ እና "ግሬስ" በተሰኘ ሴንተር የሰው ልጆች በሙሉ በክርስቶስ የተደረገልን ምንድነው የሚለውን እንዲረዱ ለመስራት እና ለመስበክ እና ደቀ መዛሙርት ለማፍራት እቅድ እንደነበራቸው በአንድው ወቅት The Christian News - የክርስቲያን ዜና ጋር #የክርስቲያን እንግዳ ሆነው ድንቅ ቆይታ ባደረግንበት ጊዜ አጫውተውን ነበር።
"... ማን ያውራ ? የነበረ ..." እንዲሉ የኢትዮጵያ ጰንጠቆስጤአዊ እንቅስቃሴ አጀማመር መተረክ ከሚችሉት ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ መጋቢ ዘለቀ አለሙ (ዶ/ር) ነው።
"ሕይወቴ እና ጰንጠቆስጤአዊ እንቅስቃሴ አጀማመር በኢትዮጵያ" በሚለው መጽሐፋቸው ላይ ቀድመው አስተያየት ከሰጡ ሰዎች መካከል መጋቢ በቀለ ወልደ ኪዳን አስተያየታቸው ሰጥተዋ ነበር።
በቻናላችን ከ2ዓመት በፊት ያደረግንላቸውን ቃለ መጠይቅ ሊንኩን በመጫን እንድትመለከቱ ግንዣችን ነው።
https://youtu.be/1FHp-jLOZJI?si=Fn1MqoGRvgaFq30H

The Christian News - የክርስቲያን ዜና በYoutube ቻናላችን #50k ሺህ ቤተስቦች ደርሰናል።
ታማኝ እና ፈጣን #የክርስቲያን መረጃዎች ምንጭ አድርጋችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
በቀጣይ እጅግ በርካታ ስራዎች በጋራ እንደምንሰራ በማመን አሁንም አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን።
በቅርብ ጊዜ ለምስጋና በድጋሜ እንደምንገናኝ እናምናለን።