#እንኳን ደስ አሎት
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የአፍሪካ ሚሽን ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተመረጡ።
በኬንያ ሞንባሳ ከተማ 7ኛውን ዓለም አቀፍ የሚሽን ኮንግረስ ጉባኤ ላይ መጋቢ ታምራት ታሪኩ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ፕሬዝደንት የአፍሪካ ሚሽን ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ።
መጋቢ ታምራት በቤተእምነቱና በታላቁ ተልዕኮ ያገኘው የረዥም ጊዜ አመራር ልምድ ያለው ወጣት መሪ በመሆኑ የአፍሪካን ጰንጠቆስጤዊ አብያተ ክርስቲያናት ትክክለኛ ሰው በትክክለኛው ጊዜ ለትክክለኛ አጃንዳ ተመርጠዋል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና ለፖስተር ታምራት #መልካም የአገልግሎት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን።

ሴሎ የቤተሰብ የአምልኮ ምሽት
ከትዳር አጋሮ እና ከልጆቾዎ ጋር እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ልዩ የአምልኮ ምሽት
ጥቅምት 17/2017ዓ.ም ከ1👍:30 ጀምሮ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
አገልጋዮች ;-
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
ዩባል ሮሆቦት የአምልኮ ሕብረት
ከፖስተር አቢ እምሻዉ ጋር
አዘጋጅ ፦ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ
አድራሻ;- በቀድሞው የዴሉክስ ፈርኒቸር 300 ሜትር ገባ ብሎ
ጤናማ ቤተሰብ ጤናማ ሀገር
ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ይደዉሉ!! 🤳
በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk

በሱዳን #ክርስቲያን ስደተኞች በዘፈቀደ ተይዘው በወታደሮች ታስረዋል።
በሱዳን በተቀጣጠለው የእርስ በርስ ጦርነት ከጥቅምት 12 እስከ 13 ባለው ጊዜ ውስጥ በናይል ግዛት፣ በሱዳን የጦር ሃይሎች ወታደራዊ መረጃ ክፍል የተጠረጠሩ ክርስቲያን ስደተኞች ቡድን በዘፈቀደ ተይዘው መታሰራቸውን ክርስቲያኒቲ ሶሊደሪቲ ወርልድ ዋይድ ዘግቧል።
ሌሎች ክርስቲያን ያልሆኑ ተይዘው ከታሰሩት 26 ሰዎች መካከል የሚገኙ ሲሆን አብዛኛዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአል ኢዝባ፣ ካርቱም ሰሜን የሚገኘው የሱዳን የክርስቶስ ቤተክርስትያን አባላት ናቸው ሲል CSW ዘግቧል።
በመቀጠልም 14ቱ የተፈቱ ሲሆን የተቀሩት 12ቱ ግን በእስር ላይ ናቸው።
ግለሰቦቹ በእስር ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በማሰቃየት የሚታወቀው ወታደራዊ ኢንተለጀንስ ተይዘው እንደሚገኙ የገለፁት የሲኤስደብሊው መስራች ፕሬዝዳንት ሜርቪን ቶማስ በመግለጫው “የእነዚህ ሰዎች መታሰር በእጅጉ አሳስቦናል በቀላሉ ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው መሸሸጊያ የፈለጉ፣ አሁንም ኢ-ፍትሃዊ እስር፣ ያለምክንያት ጥቃትና ምርመራ ተደርገዋል ሲል ተናግረዋል።
በጦርነት የምትታመሰው ሱዳን ክርስቲያኖች ከሚሰደዱባቸው 50 ቀዳሚ አገሮች ውስጥ በ Open Doors World Watch List 2024 8ኛ ላይ ትገኛለች።

“የሐይማኖት ተቋማት ምክክር (ወይይት) ለሰላም እና አብሮነት ያለው ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል አባቶች እየተመካከሩ ነው።
የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የሰላም እና አድቮኬሲ መምሪያ ጂስራ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር “የሐይማኖት ተቋማት ምክክር (ወይይት) ለሰላም እና አብሮነት ያለው ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት እያካሄዱ ነው።
በመረሃ ግብሩ “የሐይማኖት ተቋማት ምክክር (ወይይት) ለሰላም እና አብሮነት ያለው ፋይዳ” ከክርስትና እና ከእስልምና አስተምሮ አንጻር እንዴት ይታያል? የሚለውን የመነሻ ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግ ይጠበቃል።

4 #ቀን ብቻ ቀረዉ ...
የአምልኮ ምሽት
ከትዳር አጋሮ እና ከልጆቾዎ ጋር እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ልዩ የአምልኮ ምሽት
ጥቅምት 17/2017ዓ.ም ከ1👍:30 ጀምሮ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
አገልጋዮች ;-
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
ዩባል ሮሆቦት የአምልኮ ሕብረት
ከፖስተር አቢ እምሻዉ ጋር
አዘጋጅ ፦ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ
አድራሻ;- በቀድሞው የዴሉክስ ፈርኒቸር 300 ሜትር ገባ ብሎ
ጤናማ ቤተሰብ ጤናማ ሀገር
ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ይደዉሉ!! 🤳
በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
የአምልኮ ምሽት
ከትዳር አጋሮ እና ከልጆቾዎ ጋር እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ልዩ የአምልኮ ምሽት
ጥቅምት 17/2017ዓ.ም ከ1👍:30 ጀምሮ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
አገልጋዮች ;-
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
ዩባል ሮሆቦት የአምልኮ ሕብረት
ከፖስተር አቢ እምሻዉ ጋር
አዘጋጅ ፦ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ
አድራሻ;- በቀድሞው የዴሉክስ ፈርኒቸር 300 ሜትር ገባ ብሎ
ጤናማ ቤተሰብ ጤናማ ሀገር
ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ይደዉሉ!! 🤳
በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
በጋሽ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀ የአዲስ ኪዳን ግሪክ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ጥቅምት 25 ይመረቃል። የገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ የጋሽ ብሉጽ ወዳጆችና የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ጋር በመሆን የምረቃ ፕሮግራምን በተመለከተ ዛሬ በስካይላይት ሆቴል መግለጫ ሰጥተዋል።
መዝገበ ቃላቱ 5,600 በላይ የግሪክ ቃላትን የያዘ ሲሆን ለእያንዳንዱ የቃል ትርጉም ተዛማጅ የአዲስ ኪዳን ክፍሎችን ይጠቅሳል።
ጋሽ ብሉጽ ፍትዊ የመዝገበ ቃላቱን አዘጋጅተው አጠናቀው የህትመት አደራውን ለገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ ሰጥተው ወደ ጌታ የሄዱ ሲሆን መዝገበ ቃላቱን ስራውን የገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ አሳትማዋለች።
መዝገበ ቃላቱ አደራ በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 25 በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ይመረቃል።
የጋሽ ብሉጽ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ ደስታ"እኔ ወደ አባቴ ስሄድ ምን ሰራህ ቢለኝ ምን እመልሳለው ይል ነበረ" የገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ የባለቤቴን አደራ ተቀብላ እዚህ ስላደረሰች፡ ቤተ ክርስቲያኗን እግዚአብሔር ይባርካት ብለዋል።
የገርጂ አማኑኤል ቤ/ክ ዋና መጋቢ ዘሪሁን ሃይለሚካኤል፡ ቤ/ክኗ ጋሽ ብሉጽ ለቤተ ክርስቲያን እና ለትውልዱ ላበረከቱት ትልቅ አስተዋጾ እግዚአብሔር ይባርካቸው ብለዋል።
የእርማት ስራውን ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ አባ ዳንኤል ለሁለት አመታት በትጋት ሰርተውታል።
ጋሽ ብሉጽ በአዲስ አበባ መጽሃፍ ቅዱስ ኮሌጅና ሙሉ ወንጌል ሴሚናርየሞች አስተምረዋል።
መዝገበ ቃላቱ ለኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ለመጽሃፍ ቅዱስ ኮሌጆችና ተመራማሪዎች ትልቅ አስተዋጾ አለው ተብሏል።
በኦቦሌሳ አዶላ
ዝርዝሩን የዩቱብ ቻናላችን ላይ ያገኙታል።
👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ክርስቲያኖችን ለማሳደድ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው ተባለ።
ክርስትናን በግልፅ የሚቃወሙ፣ እንደ ቻይና ገዥው ኮሚኒስት ፓርቲ ያሉ አምባገነን ገዥዎች የሰው ሰራሽ ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የክርስቶስ አማኞችን ለመከታተል እና ለመጨቆን ይችላሉ ሲል የአሜሪካ አለም አቀፍ የሃይማኖት ነፃነት ኮሚሽን አሳወቀ።
USCIRF ሊቀመንበር ፕሮፌሰር እስጢፋኖስ ሽኔክ በቅርቡ ከፕሪሚየር ክርስትና የዜና ማሰራጫ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “እንደ ኢራን እና ቻይና ያሉ አገሮች የሚጠቀሙባቸው ከእነዚህ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች መካከል ጥቂቶቹ ሃይማኖትን ለመጨቆን አዲስ መንገዶችን ይፈጥርላቸዋል ብለዋል።
ፕሬዝደንቱ "በቻይና ውስጥ የፊት ለይቶ ማወቂያ ቴክኒኮች የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ላይ የሚገኙትን ሰዎች እንዲከታተል ያስችለዋል, እነሱን ለመከታተል እና ከዚህ በፊት ከነበረው በላይ እንዲጨቁኑ ያስችላቸዋል ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎች በዓለም ዙሪያ ይገኛሉ ሲሉ ተናግረዋል።
"ሃይማኖት በመሰረታዊነት ለአምባገነን መንግስታት ተፈጥሯዊ ፈተና ነው።" ሲሉም አክለው ተናግረዋል።
በተመሳሳይ ግሎባል ክርስቲያን ሪሊፍ የተሰኘ ተቋም AI ዓለም አቀፍ ስደትን ሊያቀጣጥል ይችላል ያላቸውን 5 መንገዶች ሲያስቀምጥ በቀዳሚነት የፊት ለይቶ ማወቅ (facial recognition) በቀዳሚነት አስቀምጧል።
በዮሐንስ

የሰው ልጅ መልካም ነገሮች በማድረግ ፍቅርን መስበክ እና የሌሎችን ሃይማኖት ማክበር ይገባል። ፓስተር ጻዲቁ አብዱ
ፓስተር ጻዲቁ ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ከአ/አ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የምክክር ማድረክ ላይ ነው።
ፓስተር ጻዲቁ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ሁሉም እምነቶች ውስጥ ወርቃማ ሕግ አለ። "ባንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልገውን ነገር በሌላው ላይ አታድርግ።" ይላል የሌላውን እምነት ማወቅ በሚገባን ልክ ካወቅን እራሳችንንም እናከብራለን።
መጋቢ ጻዲቁ አብዶ አክለው ሌላውን የሚሳደብ ፤ ሌላውን የሚራገም እና የሚጠላ እራሱን ይጠላል ሲሉ እንዴት ሰዎች የራሳቸውን እምነት አክብረው ከሌሎች ጋር በሰላም መኖር እንደሚችሉ ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

#ካንትሪ_ፓስተርስ_አሶሴሽን
ካንትሪ ፓስተረስ አሶሴሽን ከ30 በላይ ለሚሆኑ አገልጋዮች ደቀ መዝሙር ማፍራት ላይ ስልጠና ሰጠ።
ለ2 ቀናት በባይብል አርሚ ኢንተርናሽናል ቤ/ክ የተካሄደው ይሄ ስልጠና ማህበሩ ለአገልግዮች ስልጠና ሲሰጥ ይሄኛው 3ኛ ዙር ነው።
New Thing (አዲስ ነገር) በሚል መሪ ቃል የተሰጠው ስልጠናው ደቀ መዝሙር ማፍራት እና ቤተ ክርስቲያን አመራር ላይ ትኩረቱን አድርጓል።
የካንትሪ ፓስተርስ አሶሴሽን ዳይሬክተር ቄስ ቤኩማ ሶራ ጠንካራ የቤተ ክርስቲያን መሪ ጠንካራ ደቀ መዝሙር ማፍራት ይችላል ብለዋል።
ስልጠናውን ከኬንያ እና ዩጋንዳ የተጋበዙ አገልጋዮች ናቸው በመስጠት ላይ የሚገኙት። ከክርስቲያን ዜና ጋር ቆይታ ያደረጉ ሰልጣኝ አገልጋዮች ቤ/ክን እስከ ዛሬ ትኩረት ካደረገችበት የምዕመን ማብዛት ቁጥር ይልቅ ደቀ መዝሙር ማፍራት ላይ ትኩረት እንድታደርግ ማንቂያ ደውል እንደሆናቸው ገልጸዋል።
ካንትሪ ፓስተርስ አሶሴሽን ከስልጠናው ያመኑ ክርስቲያኖችን ብቻ ሳይሆን ደቀ መዝሙር የሆኑ እና ታላቁን ተልዕኮ የሚፈጽሙ ክርስቲያኖችን ማየት ከስልጠናው የሚጠበቅ ውጤት መሆኑን ቄስ ቤኩማ ለክርስቲያን ዜና ነግረዋል።
ካንትሪ ፓስተርስ አሶሴሽን ከወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ፈቃድ አጊኝቶ፣ የአገልጋዮችን ህብረት ማጠናከር እና ሁለንተናዊ አቅም ማሳደግ ላይ እየሰራ የሚገኝ ሚኒስትሪ ነው።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በስፍራው ተገኝተን ዝርዝሩን አዘጋጀንላችሁ።
@topfans

#ዛሬ #ዛሬ #ደረሰ #ደረሰ 11:30 በምርጦቹ 7000 #ቤተክርስቲያን
የአምልኮ #ምሽት
ከትዳር አጋሮ #እና ከልጆቾዎ ጋር #እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት #ልዩ የአምልኮ ምሽት
#ዛሬ #ጥቅምት 17/2017ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
ታዲያ የትዳር አጋርዎን ፣ ልጆችዎን እና ወዳጅ ዘመድዎን ይዛችሁ መምጣት አትርሱ
አገልጋዮች ;-
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
ዩባል ሮሆቦት የአምልኮ ሕብረት
ከፖስተር አቢ እምሻዉ ጋር
አዘጋጅ ፦ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ
አድራሻ;- በቀድሞው የዴሉክስ ፈርኒቸር 300 ሜትር ገባ ብሎ
ጤናማ ቤተሰብ ጤናማ ሀገር
ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ይደዉሉ!! 🤳
በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
የአምልኮ #ምሽት
ከትዳር አጋሮ #እና ከልጆቾዎ ጋር #እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት #ልዩ የአምልኮ ምሽት
#ዛሬ #ጥቅምት 17/2017ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
ታዲያ የትዳር አጋርዎን ፣ ልጆችዎን እና ወዳጅ ዘመድዎን ይዛችሁ መምጣት አትርሱ
አገልጋዮች ;-
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
ዩባል ሮሆቦት የአምልኮ ሕብረት
ከፖስተር አቢ እምሻዉ ጋር
አዘጋጅ ፦ የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ
አድራሻ;- በቀድሞው የዴሉክስ ፈርኒቸር 300 ሜትር ገባ ብሎ
ጤናማ ቤተሰብ ጤናማ ሀገር
ለበለጠ መረጃ 09-11-13-65-20 ይደዉሉ!! 🤳
በቴሌግራም እኛን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
#ሴሎ_የምልኮ_ምሽት
#ሴሎ የአምልኮ ምሽት፣ በምርጦቹ 7ሺህ ቤ/ክ የቤተሰብ የጋራ አምልኮ ጊዜ እና ራዕይ የማካፈል ፖሮግራም ተካሄደ።
የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ፣ ባሎች፣ ሚስቶች፣ ልጆችና እና ያላገቡን ያካተተ ቤተሰብ ላይ ትኩረት ያደረገ ፕሮግራም ተካሂዷል። የአምልኮ ምሽቱ ቤተሰብ እንደ ቤተሰብ በጋራ ከሌሎች ጋር በመሆን በእግዚአብሔር ፊት የምስጋና መስዋዕት ያቀረቡበት ምሽትም ነበረ።
ከተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት የተወጣጡ ቤተሰቦች (ባሎችና ሚስቶች) ታዳጊዎች፣ አገልጋዮችና የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ተሳትፈዋል። ዘማሪት አዲሰለም አሰፋ፣ ዘማሪ እንዳልካቸው ሃዋዝ፣ ዩባል ርሆቦት የአምልኮ ህብረት፣ ፓስተር አቢ እምሻው፣ ፓስተር ዳንኤል ዋለልኝ እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በፕሮግራሙ አገልግለዋል።
የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ መስራች ወ/ሮ ሳሮን ውድነህ፣ ጤናማ ቤተሰብ የጤናማ ሃገር መሰረተ ነው፣ በመሆኑም ቤተሰብ በጋራ በመሆን፣ በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት፣ መሰዊያውን በማደስ ጤናማ እና ጠንካራ መሆን አለበት ስትል መልዕክቷን አስተላልፋለች።
የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ያለፉትን ሶስት አመት፣ በመላው ሃገሪቱ #ሞዴል_ቤተሰብን በማብዛት ከእያንደንዱ ሞዴል ቤተሰብ ሞዴል ትውልድና ማህበረሰብ እንዲወጣ እየሰራ ይገኛል። በዚህ ስራውም፣ የቤተሰብን ተቋም እና እሴቶች የሚታደጉ፣ የሚያጸኑ፣ የሚደግፉ ሞዴል ቤተሰቦች፣ ስርዓቶችና ተቋማትን የማስነሳት ስራን ሲሰራ ቆይቷል።
የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ፣ የቤተሰብን እሴቶችን እና ቤተሰብን እንደ ተቋም ማደስ፣ መደገፍና ማጽናት ላይ ሲሰራ ቆይቷል። አርቤን ለትዳሬ የተሰኘ የበይነ መረብ የጋብቻ ትምህርት፣ የባሎች፣ ሚስቶችና ወላጆች ት/ትቤት፣ ነጻ የምክር አገልግሎት እና የቤተሰብ ለውጥ ፕሮግራሞች የቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ያለፉትን ሶስት አመታት ሲሰራባቸው የቆዩ ስራዎች ናቸው።

#እንኳን ደስ አለህ
መጋቢ ዘማሪ አውታሩ ከበደ Awtaru Kebede በትናንትናው ዕለት በመጋቢነት ተሹሟል።
እንኳን ወደዚህ ትልቅ ኃላፊነት መጣህ።
ያህዌ በአንተ የጀመረውን እስከ ክርስቶስ መምጣት አልያም አገልግሎትህን ፈፅመህ እስክትሄድ በክብር እንዲሆን እንፀልያለን።
ብሩክ ነህ!! 🙏🙏🙏

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደራይታ #አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ በጊዶሌ ከተማ በድምቀት ተመረቀ።
የትርጉም ሥራው ከ1996-2012 ዓ.ም በድምሩ 16 ዓመታት የወሰደው የደራይታ አዲስ ኪዳን መጽሀፍ ቅዱስ የህትመት ሥራው ተጠናቆ በጋርዱላ ዞን ጊዶሌ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተመርቋል።
የደራሼ ማህበረሰብ ወንጌልን ካገኘ 75 ዓመታት ቢቆጠሩም መጽሐፍ ቅዱስን በአፍ መፍቻ ቋንቋው አላገኘም ነበር። የደራይታ አዲስ ኪዳን ተመርቆ ለምዕመናን መድረሱ አማኞች ያለ ምንም ችግር በልብ ቋንቋቸው የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ እና መስማት እንዲችሉ ያስችላል።
የትጉሙም ሂደቱ ብዙ አመታትን ከመፍጀቱ ባሻገር በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ማለፉን እና ለዚህ ውጤት በመድረሱ እግዚአብሔርን እንደሚያመሰግኑ የደራይታ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ቡድን መሪ ቄስ ሐታኖ ሐይቶሳ ገልፀዋል።
በምረቃ መርሃ ግብሩም የቤተ ክርስቲያኒቱ የሚስዮን እና ቲኦሎጂ ዳይሬክተር ቄስ ዶ/ር ለሊሳ ዳንኤል፣ የደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ ፕሬዚደንት እና ማኔጅመንት፣ የቤተ ክርስቲያኒቱ የትርጉም አገልግሎት ብሄራዊና የክልል ማስተባበሪያ ቢሮ ባለሙያዎች፣ በፕሮጀክቱ በአጋርነት ሲሰሩ የነበሩ ተቋማት፣ የዞኑ የመግሥት ቢሮ ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን ከኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ላይ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ቃል_የሌለው_ቃል
የኔ ግጥም አይገጥምም
ከአለም ጥበብ አልቦ
የምገጥመው ቃል ነው
የማያልቅ ተነቦ
"ቃል የሌለው ቃል"
✍️✍️✍️
በገጣሚ ደስታ እሸቱ
ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ፡ የግጥም መድብል ምረቃ!
"ቃል የሌለው ቃል" የግጥም መድብል፡ ህዳር 8፡ ከ8፥30 ጀምሮ፡ በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤ/ክ ደራሲ ቤተ ማርያም ተሾመ፡ ገጣሚ ሄኖክ፡ ገጣሚ ፍሬዘር፡ የርሆቦት አርት ሚኒስትሪ እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ክብር ይመረቃል።
ኑ! ኪነ ጥበብን ወደ ቤቷ እንመልስ!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ጸጋ_ሾው
ኤፌ 1፥8
🙌 ጸጋው ያዳናቸው
🙌 ጸጋው የቀባቸው
🙌 በጸጋው ያስተማሩ
🙌 በጸጋው የዘመሩ
🙌 በጸጋው በሃይል የተገለጡ
አገልጋዮች የሚቀርቡበት አዲስ የቲቪ ፕሮግራም
በ#GMM TV እና #ጸጋ የዩቱብ ቻናል ይጠብቁን!
በጋዜጠኛ ኤልያስ ወንድሙ
ለበለጠ መረጃ፡
👉ፌስቡክ፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=100083727640728
👉ቴሌግራም፡
https://t.me/Tsega_Show
👉ዩቱብ:
https://www.youtube.com/@Tsegashow
እንዲሁም በሌሎች ፕላትፎርሞቻችን ይከታተሉን።
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን !!