The Christian News
5.38K subscribers
3.07K photos
27 videos
724 links
ይህ The Christian News ነዉ። ከመላዉ አለም ተዓማኒነት ያላቸዉ የክርስትያን ዜናዎች ይቀርቡበታል ከወደዱት ይቀላቀሉት።

@TCNEW
Download Telegram
#በሰላም #ተጠናቋል

ከ3000 በላይ የቤተ-እምነት መሪዎች፣ በውጪ አገር የሚኖሩ ዓለም አቀፍ አስተማሪዎች እና የወንጌል ሠራተኞች የታደሙበት "የመጋቢያን ኮንፍራንስ" በሚሊኒየም አዳራሽ ተጠናቀቀ።

“እርቅ፣ መንፈሳዊ ተሃድሶና መነቃቃት ለኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረው የመሪዎች ኮንፍራን የተጠናቀቀ ሲሆን The Christian News - የክርስቲያን ዜና በስፍራው ተገኝተን በጉባኤው የነበረውን ድባብ በተመለከተ መሪዎችን አናግረን መረጃዎችን ይዘን ምሽት ላይ የምንመለስ ይሆናል።

ጉባኤዉ የአቋም መግለጫ ያዉጣ ሲሆን መሉ መግለጫዉን በyoutube ቻናላችን ይዘን እንመለሳለን።
#በድል #ተጠናቋል
#እግዚአብሔር #ይመስገን 🙏🙏🙏

#በኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት #ሕብረት የ2016ዓ.ም #አዲስ #ዓመት ምክንያት በማድረግ በ "አዲስ አበባ እስታዲየም" ሲካሄድ የቆየው #ልዩ የበዓል #ፕሮግራም በድል ተጠናቋል

በድጋሜ #እንኳን #አደረሳችሁ

#መልካም #አዲስ#አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

Photo 📷 Hossana Photo & Video Production #እናመሰግናለን