#ልዩ የበዓል ፕሮግራም መካከል የወደድኩትን ልጋብዛችሁ!!!
#ረቡኒ
#እጅግ #ተወዳጅ #የበዓል #ፕሮግራም
ገና ገና ሳይነጋ #ጀምበር ሳትወጣ
ጨለማዉ አይሎ አዲስ ቀን ሊወጣ
ልቤ አላርፍ ብሎ ከሰላሙ እርቆ
ሲዋልል አድሮ ሲቆዝም ሰንብቶ
በ3ኛዉ እለት በማለዳዉ ጀምበር
በሰንበት እለት ያዉ በአይሁድ ምድር ...
#share #ShareThisPost
#likeforfollow
https://youtu.be/hbOX2euBF4w
#ረቡኒ
#እጅግ #ተወዳጅ #የበዓል #ፕሮግራም
ገና ገና ሳይነጋ #ጀምበር ሳትወጣ
ጨለማዉ አይሎ አዲስ ቀን ሊወጣ
ልቤ አላርፍ ብሎ ከሰላሙ እርቆ
ሲዋልል አድሮ ሲቆዝም ሰንብቶ
በ3ኛዉ እለት በማለዳዉ ጀምበር
በሰንበት እለት ያዉ በአይሁድ ምድር ...
#share #ShareThisPost
#likeforfollow
https://youtu.be/hbOX2euBF4w
YouTube
ግሎሪ ሾው Glory Show ረቡኒ መዝሙር ከትንሳኤ በአል ጋር ምን አገናኘው?ዘማሪ ዳጊስ ምን አለ?
ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ የሰማይ አምባሳደሮች የወንጌል ድምጽ ለህዝብ ሁሉ።
CAC ETHIOPIA TV is Heavens Ambassadors Gospel Voice for all nation.
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100089446643927
Telegram
https://t.me/CACEthiopia
Twitter:
https://twitter.com/cacethiopiatv…

#በዚህ #ሳምንት #አስደናቂ የቤተሰብ #ፕሮግራም ይከናወናል።
#ኢየሱስ #ኢትዮጵያ #ድንቅ #ወንጌል #አዲስ #አዲስአበባ
ለመጀመሪያ ጊዜ በ2011ዓ.ም "ቅድሚያ ለቤተሰብ" በሚል ርዕስ በተዘጋጀዉ መሰናዶ እና ከ270 በላይ ጥንዶች በተሳተፉበት መድረክ (በድሮዉ አዳራሽ) የመካፈል ዕድል ገጠመኝ በወቅቱ ቅድሚያ ለቤተሰብ መኖር ወሳኝ መሆኑን ተጠቅሶ ቤተክርስቲያን ጤናማ ማህበረሰብ ለመገንባት እንዲህ አይነት ፕሮግራም እንደምታዘጋጅ የቤተክርስቲያኒቱ መሪ ፓስተር ሚኪ ተናግረዉ ነበር።
ቀጥሎ ደግሞ "ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም" በሚል በ2014ዓ.ም በተካሔደው እና 300 ጥንዶች በተገኙበት ተወዳጅ ፕሮግራም የመገኘት እድል ነበረኝ።
በወቅቱ መጋቢ ቴዎድሮስ አዲስ ይህ መረሃ ግብር የተዘጋጀው በጋብቻቸው ፍጹም ለሆኑ ሰዎች አይደለም ቤት ሁሌም እየተሰራ ነው የሚሄደው "ይህ ፕሮግራምም የሰዎች ቤት የሚሰራበት ነው" ሲሉ የፕሮግራሙን አላማ ጠቅሰዉ ነበር።
እነሆ አሁን ደግሞ 13ኛ ልዩ የባለ ትዳሮች ቀን ደረሰ ባሳለፍነዉ ዓመት በመረሃ ግብሩ ላይ ቃል ኪዳንን የማደስ መሰናዶ ተከናዉኖ የዓመቱ ምርጥ እናት ከሆኑ እናት የሕይወት ምስክርነት ተሰምቶ ባለትዳሮች በጋራ የማዕድ ጊዜ እንዲያሳልፉ ተደርጓል።
በምስክርነት እጅግ ብዙዎች ተነክተዉ የብዙ ሰዎች የማንቂያ ደዉል ሆኖ ነበር።
በየአመቱ በተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት በሚሰናዳዉ ይህ ደማቅ ስነስርአት እነሆ #ደረሰ ደረሰ
የዘንድሮው ደግሞ ከሌሎቹ ጊዜያት እጅግ ደማቅ እንደሚሆን አምናለሁ።
ቀን :- አርብ ሚያዚያ 27-2015ዓ.ም
ሰዓት :- ከቀኑ 8:00 ሰዓት
ቦታ :- ቦሌ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን
#ጋብቻ #መልካም #ነዉ
#መልካም

#የዘር_ሐሳቦች #ድንቅ #ፕሮግራም እየመጣልን ነዉ።
በቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶች በወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ #ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም።
ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
https://youtu.be/c2QPHkiU-4E

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች (Coming Soon - በቅርብ ቀን )
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም።
#ነገ #በአዲስ #አበባ #እስታዲየም
#ኑ አዲስ አመትን አብረን እንቀበል።
ከማለዳዉ 12:00 ጀምሮ
መስከረም 1 በአዲስ አበባ እስታዲየም የአምልኮ ፕሮግራም ይካሄዳል።
በኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የ2016ዓ.ም #አዲስ #ዓመት ምክንያት በማድረግ በ "አዲስ አበባ እስታዲየም" ልዩ የበዓል #ፕሮግራም ይካሔዳል።
የጳጉሜ ወር በሙሉ ለሃገራችን ሰላም እና ለምድራችን እረፍት እንዲሆን ጸሎት ሲደረግ እንደ ነበር ይታወሳል።
#ነገ በመስከረም 1/2016ዓ.ም በአዲስ አመት የጾም ጸሎቱ ማጠቃለያ እና የጋራ የአምልኮ እና የምስጋና መረሃ ግብር በአዲስ አበባ እስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በመረሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው አብረን አዲስ ዓመትን እንቀበል።

የአዲስ አመትን አስመልክቶ #ልዩ ፕሮግራም በአዲስ አበባ እስታዲየም እየተካሄደ ነው።
በኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የ2016ዓ.ም #አዲስ #ዓመት ምክንያት በማድረግ በ "አዲስ አበባ እስታዲየም" እየተካሄደ በሚገኘው ልዩ የበዓል #ፕሮግራም ላይ ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፤ ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ የአዲስ አበባ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የአብያተክርስቲያናት መሪዎች እና ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት እየተከናወነ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ፕሬዝደንት መጋቢ ጻዲቁ አብዶ የእንኳን አደረሳሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ተጨማሪ ዝርዝር ይዘን እንመለሳለን...
Photo 📷 Hossana Photo & Video Production