STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.7K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#FakeAccountsAlert
#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተቋሙን ስምና አርማ በመጠቀም የተከፈቱ ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች መበራከታቸውን ገልጿል፡፡

ይህም የዩኒቨርሲቲውን ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት አስቸጋሪ እንዳደረገው ተቋሙ አሳውቋል።

ሀሰተኛ የፌስቡክ አካውንቶቹ ትክክለኛ ያልሆኑ መረጃዎችን እያስተላለፉ መሆኑም ተገልጿል።

ትክክለኛው የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የፌስቡክ ገጽ ከ24
ሺህ 570 በላይ ተከታዮች እና ከ23 ሺህ 540 በላይ Likes ያሉት መሆኑን ተጠቁሟል።

ትክክለኛውን የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የፌስቡክ ገጽ ለማግኘት፦ 👇👇👇

https://www.facebook.com/susamara2008/

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#SamaraUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 13 እና 14/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ፦ www.su.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሃ ግብር ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አድርጓል።

➤ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 21 እና 22/2015 ዓ.ም

➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም

ተማሪዎቹ በተጠቀሱት ቀናት #ብቻ በተቋሙ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ2015 የዩኒቨርስቲወች ጥሪ ‼️

እስካሁን የምዝገባ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልጿል።

1ኛ- #HaramayaUniversity

➤ 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ➭ ህዳር 02

➤  1ኛ አመት - ኦንላይን ምዝገባ ኅዳር 11-12

2ኛ - #WolkiteUniversity ---Calendar ነው።
በ ከለንደሩ መሰረት ጥቅምት 28 እና 29 ብሏል።  (ማስታወቂያ እንጠብቃለን )

3ኛ- #WolloUniversity --ጥቅምት 24-25 ጠርቷል።

4ኛ- #HawassaUniversity --ጥቅምት 28-29 ጠርቷል።

5ኛ- #KotebeUniversity -- ጥቅምት 28 እና 29 ነው።

6ኛ- #Gambella University - በቀጣይ እናሳውቃለን። (የነበረው ተራዝሟል)

7ኛ- #ArbaMinchUniversity - መደበኛ ተማሪዎች

📭 ነጭ ሳር ካምፖስ --- ጥቅምት 19-20 ተብሏል።

8ኛ- #BahirdarUniversity --ጥቅምት 21 እና 22 ተብሏል።

📭BIT 4ኛ አመት Internship ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጥቅምት 21- 22 ይገባሉ።

9ኛ- #AmboUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 ተብሏል።

10ኛ- #AStuUniversity ----ጥቅምት 26 እና 27

11ኛ - #DebraTaborUniversity --ህዳር 1-2

12ኛ- #WolaitasoddoUniversity --ህዳር 8 እና 9

13ኛ- #OdaBultumUniversity -- ህዳር 5 እና 6

14ኛ - #SelaleUniversity --  ህዳር 1 እና 2 ( ከ 1ኛ-4ኛ አመት)

15ኛ- #JimmaUniversity --ጥቅምት 28 እና 29

16ኛ - #SamaraUniversity
     
         ➤ 1ኛ አመት  ጥቅምት 21 እና 22
        ➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ኅዳር 01 እና 02

17ኛ- #InjibaraUniversity -- ኅዳር 01 እና 02

18ኛ- #WachamoUniversity

       ➤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ህዳር 12-13
       ➤ተመራቂ ተማሪዎች ኅዳር 2 እና 3

19ኛ - #MekdelaUniversity -ጥቅምት 25-26

20ኛ- #MaddaWolabuUniversity --ጥቅምት 30 እና ህዳር 01

21ኛ- #ArbaMinchUniversity ---ጥቅምት 30 - ኅዳር 2

22ኛ - #AASTU_University -- ጥቅምት 24 -25
        ( 4ኛ አመት--ጥቅምት 26-27)

23ኛ- #ArsiUniversity --ኅዳር 1-2

24ኛ -#WollaggaUniversity --ኅዳር 14--15

25ኛ -#DillaUniversity --
  1ኛ አመት ---ጥቅምት 28 -29
3ኛ እና ከዛ በላይ ---ኅዳር 5 እና 6

ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም ቀጣይ ቀናቶች ያሳውቃሉ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Remedial #Extension #SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርስቲ በስድስት ኮሌጆች እና በአንድ ትምህርት ቤት ስር የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች በ2015 የት/መን #በኤክስቴንሽን መርህ ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመጀመሪያ ዲግሪ በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ማስተማር ይፈልጋል::

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#SamaraUniversity

በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot