STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#HaramayaUniversity

በመቐለ እና አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ስትማሩ የነበራችሁ እና በጊዜያዊነት በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከታህሳስ 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም ብቻ በተገለጹት ተቋማት ትምህርታችሁን ትከታተሉ እንደነበር የሚያሳዩ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ተማሪዎች ለምዝገባው የሚያስፈልጓቸው፦

• የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል የትምህርት
ማስረጃ ዋናውና ኮፒው
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መታወቂያ፣
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ሴሚስተር ግሬድ
ሪፖርት እና የምዝገባ ስሊፖ

ምዝገባ የሚከናወነው የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ሀረር በሚገኘው ካምፓስ እና የሌሎች ኮሌጆች ተማሪዎች ደግሞ ሐረማያ በሚገኘው ዋናው ግቢ መሆኑ ተገልጿል።

ሐረማያዩኒቨርሲቲ


@NATIONALEXAMSRESULT
#HaramayaUniversity

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር የምዝገባ ጊዜን አሳውቋል።

➤ የመግቢያ ጊዜ ➭ ህዳር 02/2015 ዓ.ም

➤ የኦንላይን ምዝገባ ጊዜ ➭ ህዳር 03 እና 04/2015 ዓ.ም

➤ በአካል መመዝገቢያ ጊዜ ➭ ህዳር 05/2015 ዓ.ም

➤ ትምህርት የሚጀምረው ➭ ህዳር 06/2015 ዓ.ም

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#HaramayaUniversity

ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን መደበኛ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል።

➤ የሁሉም ነባር ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም የድኀረ ምረቃ ተማሪዎች
የ2015 ዓ.ም የአንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ፦

➭ ኦንላይን ምዝገባ ~ ኅዳር 03 እና 04/2015 ዓ.ም
➭ በአካል ምዝገባ ~ ኅዳር 05/2015 ዓ.ም
➭ ትምህርት የሚጀምረው ~ ኅዳር 06/2015 ዓ.ም

➤ የነባር አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ፦

➭ ኦንላይን ምዝገባ ~ ኅዳር 11 እና 12/2015 ዓ.ም
➭ በአካል ምዝገባ ~ ኅዳር 13/2015 ዓ.ም
➭ ትምህርት የሚጀምረው ~ ኅዳር 14/2015 ዓ.ም

➤ አዲስ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የአንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ ኅዳር 12 እና 13/2015 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን ትምህርት ኅዳር 14/2015 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ2015 የዩኒቨርስቲወች ጥሪ ‼️

እስካሁን የምዝገባ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልጿል።

1ኛ- #HaramayaUniversity

➤ 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ➭ ህዳር 02

➤  1ኛ አመት - ኦንላይን ምዝገባ ኅዳር 11-12

2ኛ - #WolkiteUniversity ---Calendar ነው።
በ ከለንደሩ መሰረት ጥቅምት 28 እና 29 ብሏል።  (ማስታወቂያ እንጠብቃለን )

3ኛ- #WolloUniversity --ጥቅምት 24-25 ጠርቷል።

4ኛ- #HawassaUniversity --ጥቅምት 28-29 ጠርቷል።

5ኛ- #KotebeUniversity -- ጥቅምት 28 እና 29 ነው።

6ኛ- #Gambella University - በቀጣይ እናሳውቃለን። (የነበረው ተራዝሟል)

7ኛ- #ArbaMinchUniversity - መደበኛ ተማሪዎች

📭 ነጭ ሳር ካምፖስ --- ጥቅምት 19-20 ተብሏል።

8ኛ- #BahirdarUniversity --ጥቅምት 21 እና 22 ተብሏል።

📭BIT 4ኛ አመት Internship ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጥቅምት 21- 22 ይገባሉ።

9ኛ- #AmboUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 ተብሏል።

10ኛ- #AStuUniversity ----ጥቅምት 26 እና 27

11ኛ - #DebraTaborUniversity --ህዳር 1-2

12ኛ- #WolaitasoddoUniversity --ህዳር 8 እና 9

13ኛ- #OdaBultumUniversity -- ህዳር 5 እና 6

14ኛ - #SelaleUniversity --  ህዳር 1 እና 2 ( ከ 1ኛ-4ኛ አመት)

15ኛ- #JimmaUniversity --ጥቅምት 28 እና 29

16ኛ - #SamaraUniversity
     
         ➤ 1ኛ አመት  ጥቅምት 21 እና 22
        ➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ኅዳር 01 እና 02

17ኛ- #InjibaraUniversity -- ኅዳር 01 እና 02

18ኛ- #WachamoUniversity

       ➤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ህዳር 12-13
       ➤ተመራቂ ተማሪዎች ኅዳር 2 እና 3

19ኛ - #MekdelaUniversity -ጥቅምት 25-26

20ኛ- #MaddaWolabuUniversity --ጥቅምት 30 እና ህዳር 01

21ኛ- #ArbaMinchUniversity ---ጥቅምት 30 - ኅዳር 2

22ኛ - #AASTU_University -- ጥቅምት 24 -25
        ( 4ኛ አመት--ጥቅምት 26-27)

23ኛ- #ArsiUniversity --ኅዳር 1-2

24ኛ -#WollaggaUniversity --ኅዳር 14--15

25ኛ -#DillaUniversity --
  1ኛ አመት ---ጥቅምት 28 -29
3ኛ እና ከዛ በላይ ---ኅዳር 5 እና 6

ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም ቀጣይ ቀናቶች ያሳውቃሉ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#HaramayaUniversity

በ2015 ዓ?ም በሐረማያ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዶች በመጋቢት 8 ፣ 9 እና 10 / 2015 ዓ/ም ሐረማያ በሚገኘው ዋናው ግቢ በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት አድርጉ።

ትክክለኛውን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ገፅ : https://www.facebook.com/100064654067268/posts/pfbid02u29VPqY6oZpNFDSrLP4fLtM63RjUufgbq6K3vvbSPpfxXCqv6RUJeQd9rHbZrwd2l/?app=fbl

ምንጭ፦ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot