#ፍትህ_ለፈረንሳይ_መካነየሱስ..
ሁላችንም ይይንን ምስል በፌስቡክና በኢንስታግራም ገፆቻችን ፖስት በማድረግ ያላግባብ በግለሰቦች ፍትህ ተዛብቶ እንድትዘጋ ለተወሰነባት የፈረንሳይ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ድምፅ እንሁን…

#ፍትህ_ለፈረንሳይ_መካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን
#ለሁሉም_የካውንስሉ_አባል_ቤተእምነቶች_በሙሉ
የካውንስሉ አባል ቤተ እምነቶች፤ ኅብረቶች ፤ሚኒስትሪዎችና ሌሎች ተባባሪ አባላቶቻችን በሃገር ውስጥና በውጪ ዓለም የምትገኙ ሁላችሁ ባላችሁበት በፈረንሳይ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን ላይ በተወሰነው የተዛባ የፍትህ ውሳኔ መግለጫዎች በመስጠት ድምጻችሁን እንድታሰሙ እንጠይቃን፡፡
የሚዲያ አካላት ሁላችሁም ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ህልውና መጠበቅ የበኩላችሁን እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለማቀፍ የክርስቲያናዊ ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሌን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ።
https://t.me/TCNEW
በኢንስታግራም ቤተሰብ እንሁን
https://www.instagram.com/thechristiannews1/
አዳዲስ ዜናዎች በምስል እና ድምጽ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይጎብኙ እና ቤተሰብ ይሁኑ!!!
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A?sub_confirmation=1

#ፍትህ_ይወጣል_ከሰማይ
ልክ ያልሆነውን ልክ አይደለም እንላለን። የፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርክቲያንን ለመዝጋት የተደረገው ነገር ልክ አይደለም ግለሰብ ከቤተክርስቲያን የበለጠ ስልጣን የለውም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን እቆማለሁ።
#መጋቢ_እና_ዘማሪ_እንዳ ወ/ጊዮርጊስ
ብዙዎችን ያሳደገች ለአመታት የኖረች ታላቅ ቤተክርስቲያን በአንድ ግለሰብ የተነሳ ፈፅሞ ልትዘጋ አይገባም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ።
#ሐዋሪያው_ታምራት_ታረቀኝ

#ይህ_ጉዳይ_የቤተክርስቲያን_የህልውና_ጉዳይ_ነው
#እኛም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነን
ውድ የክርስቲያን ዜና ቤተሰቦቻችን The Christian News - የክርስቲያን ዜና በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ማዕከላዊ ሲኖዶስ የፈረንሳይ ለጋሲዮን አጥቢያ ላይ የደረሰውን የፍትህ መጓደል በተመለከተ ተደጋጋሚ መረጃዎችን ወደ እናንተ ስናደርስ ቆይተናል።
ቤተክርስቲያኒቱ ውሳኔውን በመቃወም ለፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ይግባኝ መጠይቋም ይታወሳል። ጉዳዩን በተመለከተም የቤተክርስቲያኒቱ
ዋና ጽ/ቤት መንግስት ጉዳዩን በአትኩሮት በመመልከት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የጠየቀች ሲሆን የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በበኩሉ ሁሉም ወንጌላውያን ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ጥሪ አቅርቧል።
ውድ ቤተሰቦቻችን አሁንም ድምጻችንን ከማሰማት ባሻገር ጉዳዩን በመከታተል ፍትህ ለቤተክርስቲያኒቱ እስኪሰጥ ድረስ መስራት ይገባናል። ይህን የምናደርገው የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ስለ ተነካች አይደለ።
የሃገራችን 1/3 የህዝብ ቁጥር ያላቸውን ወንጌላውያንን ስለሚመለከት ነው። ሁላችንም ማሰብ የሚገባን ነገር ቢኖር እኛ ወንጌላውያን አብዛኛውን መንግስት ለቤተእምነት በሚል መሬት ሰጥቶን ሳይሆን ከእያንዳንዱ ምዕመን ኬስ በሚወጣ ገንዘብ የተገዛ ቤት እና ቦታ ላይ ነው እያገለገልንም ይሁን እየተገለገልን ያለነው።
እንደዚህም ከምዕመኖቻችን ኪስ እንኳል ለምነን ህንጻ ብቻ ሰርተን አናቆምም አሁንም እየለመንን ቢያንስ በአከባቢያችን ያሉትን ነዳያን እና ህጻናትን ለማገልገል እንጥራለን። ይህ ለኛ ግዴታችን ቢሆንም እንደዚህ አይነት ፍትህ ሲዛባብን እና ሲጓደል ግን አንድ ላይ ልንቆም ይገባል።
#ፍትህ_ለፈረንሳይ_መካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን
The Christian News

#ፍትህ
#የሀላባዋ_ታዳጊ_ሊዲያ_ጉዳይ
#ኢየሱስ
በቀን 22/06/2015 እንደማንኛውም ጊዜ ሊዲያ ት/ቤት ለመማር ክፍሏ ተገኝታለች።አንዲት ሙስሊም ተማሪ በክፍሏ ትወድቃለች። ወድቃም ኢየሱስ ጌታ ነው ትላለች።
ይኼኔ ነው ተማሪዋን ከነለበሰችው ዩኒፎርም ያለ ፖሊስ እና ፍርድ ቤት መጥሪያ አፋፍሶ ወደ ሀላባ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ይወስዷታል፤''ልጄን'' እያለ ሊጠይቃት የሄደውን አባቷንም ያስሩታል።ከዛ አባቷን ይፈቱታል።
ከተያዘችበት 5 ቀን በኋላ በ5ኛው ቀን 27/06/2015 ፍ/ቤት ያቀርቧታል፣"ድግምት ሙስሊም ተማሪዎች ላይ በመስራት ወንጀል ጠርጥረናታል የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ይሰጠን" በማለታቸው 11 ቀን ተፈቅዶላቸው የ14 ዓመት ታዳጊዋን ከፖሊስ ጣቢያ ወደ ሃላባ ማረሚያ ተቋም ውስዷት እየማቀቀች ትገኛለች።
በምርመራ ወቅት በንቅሳት ድግምት አሰርተሻል በሚል እርቃኗን አስቀርቶ እንደፈተሿት እና ሊነገር የማይችል የመብት እና የስነልቦና ጥቃት እንደደረሰባት ሊዲያ ትናግራለች።
#ወንጌል ወንጀል አይደለም!!!
#ፍትህ_ለሊዲያ
በታዳጊዋ ዙሪያ Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ እና ሌሎች ማሕበራዊ ሚዲያዎች ለምታደርጉት ጥረት ምስጋናችን ከፍ ያለ ነዉ።
#share #ShareThisPost

#ፍትህ ግን ምንድነው? 🤔 የትስ #ነው ያለው? 🤔
#እኛ ጥያቄያችን #አንድ እና ግልጽ ነው።
#የቤተክርስቲያናችን_ንብረት_ይመለስልን!!! 🙏🙏🙏
37 ዓመታት በእንባ እና በጸሎት የጸሎት ቤቷን ለማስመለስ ፍትሕን ፍለጋ የተነከራተተችው #ቤተክርስቲያን ዛሬም ፍትህን ፍለጋ ላይ ነች።
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከ1950ዎቹ #መጀመሪያ ጀምሮ በተለይ ትምህርትን ከማስፋፋት አንጻር #ለሀገር እና #ለሕዝብ ጥቅም ላበረከተችው አስተዋጽዖ በወቅቱ የነበረው የመንግስት ስረዓት ከምስጋና ይልቅ ት/ቤቶቻችንና ጸሎት ቤቶቻችንን መውረስ ቀሏቸዋል።
በደርግ #መንግስት በግፍ የተወረሰው የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የኦሎምፒያው ጸሎት ቤታችን በአዲስ አበባ የመጀመሪያው የመሰረተ ክርስቶስ የማምለኪያ ስፍራ ነው።
#ይህ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ንብረት #ማለት የሙሉ #ወንጌል ምዕመን እና የሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ንብረት ማለት ነው። የመካነ ኢየሱስ ማለት ደግሞ የቃለ ሕይወት ነው። የቃለ ሕይወት ማለት የሕይወት ብረሃን የሕይወት ብረሃን ማለት የገነት የገነት ማለት የጉባኤ እግዚአብሔር ... በአጠቃላይ የወንጌል አማኞች #በሙሉ ነው።
ይህ ከ66 ዓመት በላይ የተሻገረው የጸሎት ስፍራ ንብረት ብቻ አይደለም ይልቁንም ለወንጌል የተሰደዱ ፤ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ የወንጌላውያን አማኞች #ታሪክ እና ቅርስም ጭምር ነው።
በ1943ዓ.ም የተመሰረተችው የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከቀደምት የወንጌል አማኞች ቤተዕምነት መካከል አንዷ ብቻ ሳትሆን እውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል ለአዲሱ #ትውልድ እንዲሸጋገር ከ70 ዓመት በላይ #በኢትዮጵያ በሚመችም በማይመችም ሁኔታ #ውስጥ ስትሰራ ቆይታለች።
#ዛሬ ላይ መዲናችን #አዲስ አበባ ከሌሎች #አለም ላይ ከሚገኙ ከተሞች መካከል ለመወዳደር ሌት ተቀን እየተጋች ትገኛለች። በዚህ ውስጥ ታዲያ በከፊሉ አዳዲስ ሲገነባ በከፊሉ ለተቸገሩት ሲደረስ በሌላ አቅጣጫ ግን እንሳኩን ያልተመለሱ #ብዙ ጥያቄዎች እንዳሉ የአደባባይ ሚስጥር ነው።
ታዲያ በመዲናችን #ዛሬም ፍትህን ከሚጠይቁ ተቋማት መካከል አንጋፋዋ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አንዷ ነች።
ስለዚህ ህጋዊ የሆነው የቤተክርስቲያን ታሪክ ፤ ቅርስ እና ንብረታችን የሆነው የጸሎት ቤቶቻችን ይመለሱልን የማያቋርጥ ጥያቄያችን ነው!!!
ይህ #መልዕክት የሚደረሳችሁ ምዕመናን እና ኢትዮጵያውያን በሙሉ የቤተክርስቲያናችን ንብረት እስኪመለስ ድረስ ሁላችንም #SharePost በማድረግ ለሁሉም እናድርስ!!!
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ ዘገባዎችን በተለያየ ጊዜ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።
#share #share #share #share

#እስካሁን ከመንግስት ምንም #ፍትህ አላገኘንም
ይህንን ያለችዉ #የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በዛሬዉ እለት #ጊዳሚ መካነ #ኢየሱስ ምዕመናን ላይ የደረሰዉን ግፍ አስመልክታ በሰጠችዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ነዉ።
ቤተክርስቲያኒቱ በሰጠችዉ መግለጫ በወለጋ ጊዳሚ መካነ ኢየሱስ #ቤተክርስቲያን ተወስደው ከተገደሉ 9 #ሰዎች መካከል #5ቱ_ከአንድ_ቤተሰብ መሆናቸው ተገልፆል።
ቤተሰቦቻቸውን #እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ወገኖች ቤተ ክርስቲያኗ መጽናናትን የተመኘች ሲሆን ቤተ ክርስቲያኗ ፍትህን ከመንግስት ለማግኘት ስትጠባበቅ የቆየች ቢሆንም፣ ለአሁኑን ጥቃትም ይሁን ከዚህ በፊት ለተፈጸሙ ጥቃቶች ከመንግስት ዘንድ ምንም አይነት የፍትህ ምላሽ ሳታገኝ ቀርታለች ብሏል።
በጥቃቱ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች ስም ዝርዝር
1. ተሊላ ለሜሳ ታሲሳ
2. ቶሊና ለሜሳ ታሲሳ
3. ታምራት ለሜሳ ታሲሳ
4. ቀበና ቡልቻ ጉተማ
5. ጌታቸው ቤከታ ታይሳ
6. ሂካ አያና ያደሳ
7. ጅረኛ ድንገታ ቴሶ
8. ሰለሞን ድንገታ ቴሶ
9. ሲራጅ ደኑ
መግለጫዉ አክሎ አሁንም መንግስት ዘላቂ #ሰላም እንዲያስከበር፣ ፍትህ እንዲሰፍንና ዜጎች በነጻነት ወጥተው መግባት፣ የአምልኮ ነጻነታቸውን እንዲያስጠብቅ እንደ ከዚህ ቀደሙ ጥሪዋን ታቀርባለች ብሏል መግለጫው።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ፕሬዝዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በጉዳዩ ላይ የሰጡት መግለጫ ከዚህ በታች ተያይዟል።

ፍትህ #ግን ይወጣል ከሰማይ ...😭😭😭
አበጥሮ ሁሉን ከሚያይ ...
የጊዜ ጉዳይ እንጂ #ሁሉ ነገር
ከፍርድ የለም ሚቀር
ከፈጣሪ ወንበር ከሰማዩ መንበር
ስታይ ከዙፋን የለም አንድም ሚቀር
#ፍትህ ይወጣል ከሰማይ
#ልጆች #የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። እናቶች የምድር በረከቶች ናቸው። እናቶች ብዙ ጊዜ ከመጽናናት ከሚከብዳቸው ነገሮች መካከል አንዱ የልጆችን ሃዘን መቋቋም ይከብዳቸዋል።
መጽሃፍ ቅዱስም “ #እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን ፈጽሞ እንቢ አለች።” ይላል።
የእናትየዋን መሪር ሃዘን ሳይ ጥፋተኞቹ ከጥፋታቸው በላይ #አሁን በድጋሜ ለሌላ ጥፋት እየተሰናዱ መሆናቸው የበለጠ እንዳሳመማት ያሳያል።
የመጽናናት አምላክ የሆነ #እግዚአብሔር ለእናትዬው መጽናናት ይስጥ። ፍትህ ግን ተጓድላ አትቀርም።