ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
6.17K subscribers
5.09K photos
990 videos
11 files
1.37K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
#አዛምት....‼️ #ደብረማርቆስ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ውስጥ ቁጥሩ በዛ ያለ የመንጋው ሰራዊት መሽጓል! ለነበልባሎቹ የንጉስ ተ/ሀይማኖት ልጆች እናዛምት! #ሼር...
#update...‼️

መረጃ❗️

የአገዛዙ ቅጥረኛ ተላላኪ ሠራዊት {መከላከያና አድማ ብተና} በደብረ ማርቆስ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ምሽግ በመቆፈር መስፈሩ ታውቋል።

ምንጮቻችን፤ ኮሌጁ በአገዛዙ ጫና ትምህርት ጀምሪያለሁ ብሎ ጥቂት ሴት ተማሪዎች ወጣ ገባ ሲሉ እንደሚታዩ ምንጮጫችን የነገሩን ሲሆን፤ በእነኝኽ ሴት ተማሪዎች ላይ የአገዛዙ ሠራዊት ጾታዊ ትንኮሳ እየፈጸመ ይገኛልም ብለዋል❗️

@negede_amhara1
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
የቆቦ ከተማ ምርጥ 50 አስተባባሪ ዛሬ አዳሩን ወደ ግርማ የሽጥላ ተልኳል። ትጥቁንም ተቀብለውታል። ምስራቅ አማራ ፋኖ🙏🙏🙏
#update

ቆቦ ከተማ የተሸኘው ሆድ አደር ተላላኪው
መንገሻ ይባላል  ሽኝት የተደረገለትም ቆቦ ከተማ 03ቀበሌ  መሆኑ ተረጋግጧል።
#update..‼️

አዲስ አበባ ላይ አሁን ላይ

ውጥረት ነግሷል። ባለሥልጣናቱ የደህንነት ሰጋት አለብን የሚለው እና ለደህንነት መስሪያ ቤቱ የሚደውለው በዝቷል።

የአካል ጠባቂዎቻቸውን  እና የመኖሪያ ቤት የዙሪያ ጥበቃወቻቸውን  ሰልክ እንዲፈቸሹላቸውና እንዲቀየሩላቸው የጠየቁ ከፍተኛ አመራሮች አሉ።

በአራቱም የአዲስ አበባ በሮች  መኪኖች ቁመዋን ልዩ የፍተሻ ኦፕሬሽን ተጀምሯል።

የፌደራል ፖሊስ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃላፊዎች ምሽት 3:00 አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርተዋል!
@ belete kassa
#update‼️

#የደምሌ_ፈንታን ፎቶ የቆየም ቢሆን ከመረጃ ምንጮቻችን ይሄን አግኝተናል።
የእጅ ስልኩ ይሄው
+251913414353 +251918373926 #Demle_Fenta

ይሄን ነፍሰ በላ ባንዳ
#ሸር በማድረግ ላልታዎቁ ኃይሎች እናድርስ

ለበለጠ መረጃ 👉
https://t.me/negede_amhara1
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ጥምር ጦር {ፖሊስ፣ ሚሊሻ እና መከላከያ} በዛሬው ቀን በደቡብ ወሎ ዞን መሃል ሳይንት ወረዳ {ደንሳ} ወጣ ብሎ ወደምትገኘው በተለምዶ መጥቅ አፋፍ ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ በመውረድ 039 ቀበሌ አህዮን በአሁን በዚህ ስዓት በሞርተር እየጨፈጨፈ ይገኛል። ሰኞ 12/09/2016 ዓ.ም @NEGEDE_AMHARA1
#update..‼️
ትናንት ቀድመን እንደዘገብንላችሁ የአገዛዙ ጥምር ጦር በተለምዶ መጥቅ ወደተባለው ቦታ በመሄድ ወደ 039 ቀበሌ አህዮ ሞርተር መተኮሱን ዘግበን ነበር። የተተኮሰው ሞርተርም 039 ቀበሌ ጤና ጣቢያ አጥር ላይ ማሪፉን ለማወቅ ተችሏል። ይሄን የተሰነዘረ ጥቃት አፀፋ ለመመለስ ክንደ ነበልባሎቹ የአትሮንስ ብርጌድ በቆረጣ በመግባት የአገዛዙን ጥምር ጦር እሪ ሲያሰኘው አምሽቷል። ይሄም የአገዛዙ ጥምር ጦር እግሬ አውጭኝ በማለት ወደመጣበት በመፈርጠጥና የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው በዚህ የተመሳጨው አራዊት ሰራዊቱ በመንገድ ላይ ያገኛቸውን ንፁሃን እየጨፈጨፈ ሂዷል። በዚህም የጭፍጨፋ ሰለባ የሆኑት በጭቃ መረጋ የሚተዳደሩ ባልና ሚስቶች ይገኙበታል! ጀግኖቹም ተከታትለው ሲያሳድዱት ከተማውን ለቆ ከከተማው ጫፍ ላይ ወደሚገኘው ካምፑ ውስጥ በመግባት እካምፑ ላይ ከባድ መሳሪያዎችን አጥምዶ ሲቀመጥ ጀግኖቹም ከተማዋን ዛሬ አዳር ማለትም ሰኞ ለማክሰኞ የእስክንድር ክ/ጦር ክንፍ የሆነው አትሮንስ ብርጌድ በመሃል ሳይንት ወረዳ ደንሳ ከተማ ውስጥ አሰሳ ሲያደርጉ በማደር አነጋጉ ላይ ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል።

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ

@NEGEDE_AMHARA1
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
ከባድ ትንቅንቅ በላሊበላ ኤርፖርት! ከንጋት ጀምሮ ላሊበላ አየር ማረፊያ ላይ በገዢው ቡድን ወታደሮችና በላስታ ጀግኖች መካከል ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል። የአማራ ድምጽ #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 @NEFEDE_AMHARA1
#update..‼️

ሰበር ዜና!

ፋኖ የላሊበላ አየር ማረፊያን ተቆጣጠረ!

ዛሬ ግንቦት 13/2016 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ የህዝብ ልጅ ፋኖ ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ካደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ የላሊበላ አየር ማረፊያን መቆጣጠሩ ታውቋል።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@NEGEDE_AMHARA1
#update!

ፋኖ አማኑኤል ከተማን ተቆጣጥሮ ከተማው ላይ መስራት ያለበትን ሁሉ ሰርቶ በአማኑኤል ከተማ ለሰአታት ሲገማሸርባት ከቆየ በሗላ ሁለት የስርአቱን አሽከር ሚሊሺያዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ከከተማ ወጧል።
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
#መረጃውን_አዛምቱ‼️ ከኮምቦልቻ የእህል መጋዘን ተከማችቶ የነበረውን የአፈር መዳበሪያ እየጫኑ ወደ አድስ አበባ ከ20 የማያንሱ ተሳቢ መኪና በወራ*ሪው አስገዳጅነት እየጫኑ እየወሰዱ ነው። https://t.me/negedeAmharas
#Update..‼️

ከኮምቦልቻ በትናንትናው ዕለት በ20 ተሳቢ የአፈር መዳበሪያውን ሲያግዙት ሲዘርፉ የሚያሳይ በፎቶ የተደገፈ ማስረጃዎች ይሄን ይመስላል!!
አማራው አርሶ እንዳይበላ ፣ እንዳያበለ ማድረግ አለብን በማለት ታላቋን ኦሮሞ ለመገንባት ብለው ቆርጠው በመነሳት እኛን ያራቁታሉ፤ የኛ አመራሮችም ከህዝብ ጥቅም የራስን በማስቀደም ህዝቡ በሰጣቸው ስልጣን ይጫዎቱበታል, ይቀልዱበታል። በመሆኑም የአማራ ህዝብ ያለህ አማራጭ ከልጆችህ ተቀላቅለህ ይሄን ትግል በጋራ በመሆን ማሸነፍ ብቻ ነው አማራጭህ። ከዚህ ውጫ ያለህ አማራጭ ለመሞት ለመጥፋት ወስነህ መቀመጥ ነው ያለብህ። ለዚህም ይሄን ተሳቢ አቅርበው እየጫኑት ያለውን የግብርና ግብዓትህን ተረባርበህ እንዳይወጣ አስቀር አትታለል ደፍረህ ተነስ ሁሉም ይከተልሃል።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

https://t.me/NegedeAmharas
#Update .‼️


በአንኮበር መስመር  ድቡት በምትባለው ቦታ ከንጋት ጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እንደነበረ ዘግበንላችኋል። በመሆኑም የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከባድ ኪሳራ ስለደረሰበት እና የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ስላልቻለ #ድሮን ሊጠቀም መሆኑን ከውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል። ስለሆነም ከድሮኗ እራሳችንን ማዳን ስላለብን እንቅስቃሴዎችን በጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው! ከአካባቢው መልካምድር ጋር በመመሳሰል ከድሯኗ እንጠንቀቅ!

🔥ይሄን መረጃ በፍጥነት በማዛመት ለጀግኖች እናድርስ #ሸር ይደረግ!!

@NEGEDEAMHARAS
@NEGEDEAMHARAS
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
የአትሮንስ ብርጌድ ተርቦች የብርሃኑ ጁላን አራዊት ሰራዊት እረፍርፈውታል እሬሳውንና ቁስለኛውን በአምቡላንስ እያመላለሰ መሆኑን የአካባቢው የአይን እማኞች በስልክ ነግረውናል። ሰራዊቱም በከፍተኛ ደረጃ ጉዳት እንዳስተናገደ ለማወቅ ችለናል ብለዋል። #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለአትሮንስ_ብርጌድ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 @Negedeamharas
#Update..‼️

አንበሶች የአትሮንስ ብርጌድ የአገዛዙን ጥምር ጦር አንጠብጥበውታል።
አንድ የመከላከያ ከፍተኛ አመራር እንደተቀነደሸ ለማወቅ ችለናል። አሁን በሮ ሚካኤል ላይ እየተቀበረ እንደሆነም የአካባቢው የመረጃ ምንጮች አድርሰውናል።
በዚህም በተጨማሪ አምስት የመከላከያ አባለት እንድሁም አንድ ሚሊሻ ወደ ሰማይ ሲላኩ አንድ የሚሊሻ አባለት እና ሁለት ክላሽ ተማርኳል።
በዚህም የተበሳጨው አራዊት ሰራዊቱ ውረደብ ላይ አንድ እረታ የተባለ አዛውንት ገለዋል።
የተማረከውን ሚሊሻ የቪድዮ ምስል ይዘን እንመጣለን።
ውጊያው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
#ድል_ለአትሮንስ_ብርጌድ_ፋኖ💪

@Negedeamharas
#Update..‼️

የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ እስክንድር ክ/ጦር ክንፍ የሆነው #የአትሮንስ_ብርጌድ የሰራውን ጀብድ ጠቅለል አድርገን ወደናንተ እናድርሳችሁ!
የአትሮንስ ብርጌድ ማለት በመሃል ሳይንት ወረዳ የሚንቀሳቀስ ሲሆን #በፋኖ_ይታገሱ_አራጋው ይመራል!
ዛሬ ማለትም በዕለተ አርብ 30/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ገደማ ላይ የተጀመረው ውጊያ እስከ ቀኑ 11:45 ድረስ ሲካሄድ ውሏል። ውጊያው የተጀመረው 039 ቀበሌ አህዮ ሲሆን በዚህም ውጊያ እንድያደርጉ የተላኩት ሆድ አደር ሚሊሻው ነበር. በዚህም ሚሊሻዎችን እባካችሁ አንገዳደል ውጡና በሰላም ወደቤተሰቦቻችሁ ተመለሱና ልጆቻችሁን አሳድጉ ቢባሉ አልሰማም አሉ. ይሄን መልስ ያገኘው የአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ #ፋኖ_ይታገሱ_አራጋው በቃ ሂዱና ከብቶቻቸውን አምጡ ይልና ጀግኖቹ ሳያዳግሙ የአለቃን ትዕዛዝ በመቀበል የ039 ቀበሌ የሚሊሻ አባላትን ከብቶች ስብስብ አድርገው ይዘው ይመጣሉ። ሚሊሻም ይሄን ሲሰማ ለብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ንብረታችንን ፋኖ ነድቶብናል እና እንሂድና ንብረታችንን አስመልሱልን እኛ ብቻችንን ብንሄድም ልናስመልስ አንችልም ይላሉ ሰራዊቱ ሂዱ መጥቅ አፋፍ ሁነን ሽፋን እንሰጣችኋለን ስለዚህ ቅደሙ ይሏቸውና የፈረደበት ሚሊሻ ከው ከው እያለ ንብረታቸው ባቸታ 040 ቀበሌ ስለነበር ዘለው በንቀት ይገባሉ ሲገቡም ጀግኖች በጥሩ ሁኔታ አቀባበል አደረጉላቸው የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ሲያቅታቸው በሩጫ ሳንባ ወንዝን ተሻግረው 039 ቀበሌ አህዮ ይገባሉ. ጀግኖችም እግር በእግር እየተከታተሉ ይደርሱና አንዱን ባንዳ ሚሊሻ ይገለብጡታል የያዘውንም ክላሽ ቀለም ያደርጉና ሌሎችን ያራግቧቸው ጀመር አንዱ እጅ ወደላይ ሲባ እንደማያመልጥ ያውቅና እሽ እንዳትገድሉኝ ይልና በጀግኖቹ እጅ ይያዛል። ይሄ ሁሉ ሲሆን መከላከያ ሰራዊት ተብየዎች ፊት ለፊት ሽፋን እሰጣለሁ ያለው ሸለፈታም በቆረጣ እንግባ በማለት በየት ይሄዳል ድሽቃውን ተሸክሞ ከመጥቅ በመነሳት በደንሳ በከተማው ዙሮ ወደ ቆተት ያመራል የእነሱ ሃሳብ ቆተትን በመራመድ እምባ ሜዳ ላይ ሁኖ ፋኖኑ ለመደምሰስ ነበር ታድያ እንዳሰበው አልሆነለትም ገና መንገዱን ሳያጋምስ 041 ቀበሌ #ውረደብ ላይ በተባለ ልዩ ቦታ በቁጥር ስምንት (8) ጀግኖች አድፍጠው ይጠብቁታል ሃገር አማን ብሉ ባለበት ስዓት የጥይት በረዶ ያወርዱበታል እነሱም በፍራት ወደ ሰማይ እየተደናበሩ ሲተኩሱ ጀግኖች ስምንቱን (8) ያነጥፏቸዋል ከ10 በላይ ቁስለኛ አድርገው ወደኋላ በማፈግፈግ ይሰወሩባቸዋል በዚህ የተደናገጠው ሰራዊቱ አላረፈም ወደፊት ጉዞውን ይቀጥላል እመንገድ ላይ አንድ አዛውንት አባት አቶ እረታ የተባሉትን ሲያገኝ ያለምንም ጥያቄ ይገድላቸዋል፤ አገዛዙ ሽንፈት ሲገጥመው ንፁሃን መጨፍጨፍ ስራየ ብሎ ይዞታል።

በአጠቃላይ አንድ ሚሊሻ ሲሞት አንድ ሚሊሻ ሲማረክ አንድ ሚሊሻ ቆስሏል። ስምንት የብርሃኑ ጁላ ምልምል ሰራዊት ሲገደል ከአስር በላይ ቆስሏል።
የአትሮንስ ብርጌድ ይሄን ሁሉ ድል ሲያመጣ ከእዙም ይሁን ከክፍለ ጦሩ አንድም ድጋፍ አልተደረገለት ከጠላት ጋር እየተፋለመ ያለው በክላሽ፣ በአንድ በኢንፎርቲና በአብራራው (ሱኪ) መሳሪያ ነው።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@Negedeamharas
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
#Update...‼️

#ይዛመት..!!

#መረጃ..‼️
አጉት በሁሉም አቅጣጫ፦


#ቡሬና_ቲሊሊ አካባቢ ያሉት አራዊት ሰራዊቶች ወደ አጉት ገብተዋል። በተለይ የቡሬው ሁሉም በሚባል ደራጃ አብዛኛው ነው የወጣ ስለተባለ በአካባቢው የምትንቀሳቀሱ የወገን ኃይል እንደተለመደው እወቁበት።
አጉት አሁን ላይ መቶ በመቶ በሚባል ደረጃ ፀጥ ረጭ ብላለች ህዝቡ ሙሉ በሙሉ አስፈሪ አውሬ እንደመጣበት በማወቅ ወደ ጫካ ገብቷል።

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

@Negedeamharas