የአማራ ፋኖ በወሎ እዝ የእስክንድር ክ/ጦር ክንፍ የሆነው አትሮንስ ብርጌድ ከንጋቱ 11:00 ስዓት የጀመረ እስከ ምሽቱ 1:15 ድረስ ከአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ጥምር ጦር ጋር ሲፋለም ውሏል። በዚህም ውጊያ ላይ አየገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ኃይል ከፍተኛ ኪሳራን አስተናግዷል።
ብዛት ያለው ሰራዊት ሲደመሰስ አንድ ስናይፐር ተኳሽም እንደተገደለ ለማወቅ ተችሏል።
የአትሮንስ ብርጌድ መሪ #ፋኖ_ይታገስ_አራጋው እንደተናገረው በአገዛዙ ላይ ከባድ ሽንፈትን አከናንበነዋል ህዝቡም አግዞናል ይሄንን አረመኔ ስርዓት ታግለን ከወረዳችን ማስዎጣት አለብን በማለት ቆራጥ አቋማቸውን አሳውቀዋል በዚህም ኩራት ተሰምቶናል ይህ አይነት ህዝባዊ መዓበል በሁሉም ዘንድ መስፋፋት አሐበት ሲል ተናግሯል። ከዚህም በተጨማሪ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ትኩረት ሰጥቶት ሊደግፈንና ሊያግዘን ይገባል በማለት አክሎም ተናግሯል። ከክፍለ ጦሩ ምንም አይነት ድጋፍ እየተደረገልን ስላልሆነ ይሄን ታሳቢ በማድረግ በችልተኝነት ታይቶ መታለፍ የሌለበት ነው እናም እኛ ያለ እረፍት ሌት ከቀን ደከመን ሰለቸን ሳንል ያለ ምንም ድጋፍ ከጠላት ጋር እየተናነቅን እንገኛለን ስለሆነም ያለፈው አለፈ ካሁን በኋላ ግን ከእዙ በቀጥታ ለኛ ለብርጌዱ በመደወል ያለውን ክፍተት በመረዳት በአስቸኳይ ድጋፍ እንዳደርግልን ስንል በአክብሮት እንገልፃለን!!
ለሁሉም እንድደርስ #ሼር በማድረግ እናዛምት‼️
የአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ #ፋኖ_ይታገሱ_አራጋው!!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ 💪
#ድል_ለክንደ_ነበልባሎች_የአትሮንስ_ብርጌድ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
@Negedeamharas

#Update..‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ እስክንድር ክ/ጦር ክንፍ የሆነው #የአትሮንስ_ብርጌድ የሰራውን ጀብድ ጠቅለል አድርገን ወደናንተ እናድርሳችሁ!
የአትሮንስ ብርጌድ ማለት በመሃል ሳይንት ወረዳ የሚንቀሳቀስ ሲሆን #በፋኖ_ይታገሱ_አራጋው ይመራል!
ዛሬ ማለትም በዕለተ አርብ 30/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ገደማ ላይ የተጀመረው ውጊያ እስከ ቀኑ 11:45 ድረስ ሲካሄድ ውሏል። ውጊያው የተጀመረው 039 ቀበሌ አህዮ ሲሆን በዚህም ውጊያ እንድያደርጉ የተላኩት ሆድ አደር ሚሊሻው ነበር. በዚህም ሚሊሻዎችን እባካችሁ አንገዳደል ውጡና በሰላም ወደቤተሰቦቻችሁ ተመለሱና ልጆቻችሁን አሳድጉ ቢባሉ አልሰማም አሉ. ይሄን መልስ ያገኘው የአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ #ፋኖ_ይታገሱ_አራጋው በቃ ሂዱና ከብቶቻቸውን አምጡ ይልና ጀግኖቹ ሳያዳግሙ የአለቃን ትዕዛዝ በመቀበል የ039 ቀበሌ የሚሊሻ አባላትን ከብቶች ስብስብ አድርገው ይዘው ይመጣሉ። ሚሊሻም ይሄን ሲሰማ ለብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ንብረታችንን ፋኖ ነድቶብናል እና እንሂድና ንብረታችንን አስመልሱልን እኛ ብቻችንን ብንሄድም ልናስመልስ አንችልም ይላሉ ሰራዊቱ ሂዱ መጥቅ አፋፍ ሁነን ሽፋን እንሰጣችኋለን ስለዚህ ቅደሙ ይሏቸውና የፈረደበት ሚሊሻ ከው ከው እያለ ንብረታቸው ባቸታ 040 ቀበሌ ስለነበር ዘለው በንቀት ይገባሉ ሲገቡም ጀግኖች በጥሩ ሁኔታ አቀባበል አደረጉላቸው የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ሲያቅታቸው በሩጫ ሳንባ ወንዝን ተሻግረው 039 ቀበሌ አህዮ ይገባሉ. ጀግኖችም እግር በእግር እየተከታተሉ ይደርሱና አንዱን ባንዳ ሚሊሻ ይገለብጡታል የያዘውንም ክላሽ ቀለም ያደርጉና ሌሎችን ያራግቧቸው ጀመር አንዱ እጅ ወደላይ ሲባ እንደማያመልጥ ያውቅና እሽ እንዳትገድሉኝ ይልና በጀግኖቹ እጅ ይያዛል። ይሄ ሁሉ ሲሆን መከላከያ ሰራዊት ተብየዎች ፊት ለፊት ሽፋን እሰጣለሁ ያለው ሸለፈታም በቆረጣ እንግባ በማለት በየት ይሄዳል ድሽቃውን ተሸክሞ ከመጥቅ በመነሳት በደንሳ በከተማው ዙሮ ወደ ቆተት ያመራል የእነሱ ሃሳብ ቆተትን በመራመድ እምባ ሜዳ ላይ ሁኖ ፋኖኑ ለመደምሰስ ነበር ታድያ እንዳሰበው አልሆነለትም ገና መንገዱን ሳያጋምስ 041 ቀበሌ #ውረደብ ላይ በተባለ ልዩ ቦታ በቁጥር ስምንት (8) ጀግኖች አድፍጠው ይጠብቁታል ሃገር አማን ብሉ ባለበት ስዓት የጥይት በረዶ ያወርዱበታል እነሱም በፍራት ወደ ሰማይ እየተደናበሩ ሲተኩሱ ጀግኖች ስምንቱን (8) ያነጥፏቸዋል ከ10 በላይ ቁስለኛ አድርገው ወደኋላ በማፈግፈግ ይሰወሩባቸዋል በዚህ የተደናገጠው ሰራዊቱ አላረፈም ወደፊት ጉዞውን ይቀጥላል እመንገድ ላይ አንድ አዛውንት አባት አቶ እረታ የተባሉትን ሲያገኝ ያለምንም ጥያቄ ይገድላቸዋል፤ አገዛዙ ሽንፈት ሲገጥመው ንፁሃን መጨፍጨፍ ስራየ ብሎ ይዞታል።
በአጠቃላይ አንድ ሚሊሻ ሲሞት አንድ ሚሊሻ ሲማረክ አንድ ሚሊሻ ቆስሏል። ስምንት የብርሃኑ ጁላ ምልምል ሰራዊት ሲገደል ከአስር በላይ ቆስሏል።
የአትሮንስ ብርጌድ ይሄን ሁሉ ድል ሲያመጣ ከእዙም ይሁን ከክፍለ ጦሩ አንድም ድጋፍ አልተደረገለት ከጠላት ጋር እየተፋለመ ያለው በክላሽ፣ በአንድ በኢንፎርቲና በአብራራው (ሱኪ) መሳሪያ ነው።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

ሰበር ..‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ የአትሮንስ ብርጌድ ከአራት ቀን በፊት በመሃል ሳይንት ወረዳ የሚሊሻ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደተወሰደባቸው መዘገባችን አይዘነጋም። በዚህም የተደናገጡት የሚሊሻ አባላት ለአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ #ፋኖ_ይታገሱ_አራጋው ስልክ በመደወል እኛ ሳይገባን ከወንድሞቻችን ጋር እየተታኮስን እየተገዳደልን ስለሆነ ከፈቀዳችሁልን ተመልሰን የበደልነውን ህዝባችንን ይቅርታ እንጠይቅና ወደ ህዝባችን እንቀላቀል ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል። ጥያቂያቸውም ተቀባይነት አግኝቶ ከብርጌዱ አዛዥ ፋኖ ይታገሱ ጋር በመገናኘት በመመካከር ይታገሱም በትህትና እንኳንም ወደ ህዝባችሁ በሰላም መጣችሁ በማለት ተቀብሎ እነሱም በደስታ እኛ ገበሬዎች ነን ሳይገባን አጥፍተናል በጥፋታችን እንቀጣለን ለዚሁም ቅጣት መሳሪያችንን ለእናንተ ገቢ በማድረግ ልንክስ ይገባል በማለት በቁጥር 27 የሚደርሱ የሚሊሻ አባላት መሳሪያቸውን ገቢ አድርገው ወደ ማህበረሰባቸው ተቀላቅለው ሰላማዊ ኑሯቸውን ለመኖር ወስነው ገብተዋል። ሌሎችም የቀሩት ሚሊሾች በቅርቡ የእነሱን ፈለግ ተከትለው ወደ ህዝባቸው እንድቀላቀሉ ጥሪ እናስተላልፋለን!!
ከዚሁም ጋር ተያይዞ የደንሳ ወረዳ ባለሃብት ነኝ ባይ #አቶ_ወንድየ_ካሳ የተባለ ሆድ አደር ባንዳ የሚሊሻን ቀለብ እኔ እችላለሁ እንዳድስ ይደራጁ በማለት እየሰራ ይገኛል። ለዚህም የአትሮንስ ብርጌድ ደጋግመን ማስጠንቀቂያ ብንሰጥም ከባንዳነት ተግባሩ ሊቆጠብ አልቻለም በማለት እርምጃ ለመውሰድ እየተገዴድን ነው ሲሉ መልዕታቸውን አስተላልፈዋል። ለወንድየ ካሳ እንድደርሰው መረጃውን ሸር በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ!!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
https://t.me/Negedeamharas

Telegram
ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.
ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem