ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
6.83K subscribers
5.38K photos
1.06K videos
11 files
1.44K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
ከአስር ተሽከርካሪ በላይ የብልጽግና ሸኔ ታጣቂ ወደ ደብረ ብርሐን እያመራ ነውና ሼር በማድረግ ለፋኖዎች እናድርስ!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

https://t.me/Negedeamharas
የድል ዜና..!!

የአማራ ፋኖ በወሎ የአማራ ሳይት መቅደላ ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነው ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ትናንት ማለትም በቀን 11/2016 ዓ/ም ጠዋት ላይ (ኮሬብ) ዴብረዘይት በተባለ ቦታ ላይ ደፈጣ በመጣል የአገዛዙን አራዊት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። በዚህም የደፈጣ ጥቃት አራት ሙትና በርካታ ቁስለኛ ተደርጓል ሲሉ ምንጮች አክለው ገልፀዋል!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

https://t.me/Negedeamharas
#ራያ.📌

በራያ ግንባር አራዊት ሰራዊቱን በመምራት ሲያዋጋ የነበረው ታዋቂዉ የጁላ ሰራዊት አዛዥ ኮሎኔል ከቆቦ ከተማ በቅርብ ርቀት 2ኪሎ ሜትር #ካራይላ_ተራራ ላይ በአማራ ፋኖ በወሎ ልዩ ዘመቻ የፋኖ ኮማንዶዎች 3:40 ላይ በወሰዱት የተጠና እርምጃ ተቀድሿል።

የአማራ ፋኖ በወሎ የአገዛዙን ወንበር አስጠበቂ አራዊት ሰራዊት እየደመሰሰ በድል ጎዳና ላይ እየገሰገሰ ይገኛል!!

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

13/12/2016 ዓ/ም


https://t.me/Negedeamharas
ሰበር የድል  ዜና..‼️

የአማራ ፋኖ በወሎ የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር የአገዛዙን ጥምር ጦር እያደባዩት ይገኛሉ📌

የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነው በመቅደላ ወረዳ የሚንቀሳቀሰው  #ሼህ_ሁሴን_ጂብሪል_ብርጌድ ትናንት እና ዛሬ  የአገዛዙን ጥምር ጦር እየለበለቡት መሆኑ ተገልጿል። በዚህም አውደ ውጊያ የአገዛዙ ጥምር ጦር ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ታውቋል። ስለሆነም በትናንትናው ዕለት ማለትም በቀን 21/12/2016 ዓ/ም ማክሰኞ ከጠዋቱ 12:00 ስዓት እስከ ምሽቱ 12:00 ስዓት ድርስ በ011 #ደቻ ቀበሌ ላይ በነበረው ትንቅንቅ  ለጠላት መረር ኮምጨጭ ያለ ሽንፈትን የተከናነበ ሲሆን ለወገን ኃይል ደግሞ አስደሳችና አመርቂ ድሎች ለማስመዝገብ ችሏል።  በጠላት ላይ የደረሰው ጉዳት 11ሙት ሲሆን #አጨብር_ማሪያም ቀብሮ መሄዱንና ከሰባት በላይ ቁስለኞችን ወደ መቅደላ ሆስፒታል በአንቡላንስ ማስገባቱን ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

    ከዚህም ጋር ተያይዞ በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 22/2016 ዓ/ም  የሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በ031 ቀበሌ #ማታሜ ላይ ከባድ ፍልሚያ እንደነበረ ተገልጿል። በመሆኑም የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም ያቃተው አራዊት ሰራዊቱ እግሬ አውጭኝ በማለት ማታሜዳን ለቆ ወደ ኮሬብ  መፈርጠጡ ታውቋል። 031 ቀበሌ ማታሜዳ በጀግኖች ቁጥጥር ስር መሆኗን ነው ምንጮች አክለው የገለፁት!!

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

22/12/2016 ዓ/ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ መዕክት…‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ (አንደኛ) ክፍለጦር #የባህርዳር ብርጌድ አመራሮችና አባላት ከጀግናው የአካባቢው ህዝብ ጋር የአብዮቱን አንደኛ አመት ክብረ በዓል ሲያከብሩ ለበዓሉ ተካፋዮች ከአማራ ፋኖ በጎጃም ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ መልዕክት::

ከነመሳፍንት ፣ ከነሰፈርመለስ ሀገር ጎንደር፣ ከነባዬ ቀናው፣ ከነሀብቴ ወልዴ፣ ከነባሻ፣ ከነአራጋው፣ ከነደረጀ ፣ ከነሲሳይ አሸብር ከብዙ ጀግኖች ሀገር #ጎንደር መጥተው የበዓሉ ተካፋይ የሆኑትን የአማራ ፋኖ በጎንደር ጀነራል ነጋ ተገኝ ክፍለጦር ፣ ሜ/ጀ ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦርና ፣ ጉና ክፍለጦር አመራሮችና አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቱን አርበኛው አስተላልፏል ::

የድላችን #ዋዜማ ላይ እንደደረስንና ከጫፍ እስከ ጫፍ ያለ አማራ የበለጠ መምከርና መናበብ ያለበት ሰዓት ላይ እንደደረስን አርበኛ ዘመነ ካሴ አክሎ ገልጿል::

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

30/12/2016 ዓ/ም

https://t.me/Negedeamharas
#ብሩን_አስገልብጠው_ይረሽኑሀል !

          በባህርዳር ከተማ ባለሀብቶችና አካውንታቸው ላይ የተሻለ መጠን ብር አለው የተባለ ግለሰብ:-
👉 በደሳለኝ ጣሳው፣
👉 በዋኛው እዘዘው፣
👉በደስየ ደጀን ቡድንና
👉በኮማንደር መሰረት እንዲሁም አብረዋቸው በሚሰሩ የእነሱ የዘራፊና ገዳይ ህዋስ ጥናት ይደረግበትና መኮድ ለሚገኙት:-
👉ኮሎኔል ቱሬ ኡስማን.........ኦሮሞ
👉 ሻምበል ካሳየ ..............ትግሬ ስማቸው ተላልፎ ይሰጣል።

         ከዚያ መኮድ ላይ ተቀምጠው በስማቸው አካውንታቸውን አስፈትሸው የሚፈልጉት የብር መጠን ከተገኘ ታፍኖ ይወሰድና ገንዘቡን ወደ አካውንታቸው እያስገለበጡ ሚስጢር እንዳያወጣ ያስወግዱታል። ገንዘብ አካውንትህ ላይ ካለ አለቀልህ ተጠርጥረሀል ብለው የይዙሀል ብሩን አስገልብጠው ይረሽኑሀል። በቢሊየን ዘረፋ ላይ ናቸው ይሄ አካሄድ ደግሞ የትም አያደርስም የተስፋ መቁረጥ አንዱ ማሳያ ነው።

ቤት ተቀምጦ ተይዞ የውሻ ሞት ከመሞት በቁም ጉርምቦ ለጉርምቦ ተናንቆ መሞት ለራስም ለአማራነትም ክብር አለው።

#ድል_ለአማራ_ህዝብ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ
#ወልድያ_ወሎ‼️"ዘመቻ አርበኛ ይታገሱ አረጋው"..!!

ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በወሎ ወልድያ ዩንቨርስቲ አካባቢ #ጀነቶ_በር ከጠላት ጋር እያደረጉ እንደሆነ ምንጮች ገልፀዋል። ምንጮች አክለውም ወልድያ ዩንቨርስቲ ውስጥ የፌደራል ፖሊስ ምሽግ ይዞ እየተኮሰ ስለሆነ ጀግኖች የህዝብ ልጅ #ፋኖ እንዲጠነቀቁ መልዕክት አስተላልፈዋል መልዕክቱን እናድርስ.!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
ጳጉሜ 01/2016 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ በጎንደር አዛዥ አርበኛ ባየ ቀናው!

“በሰሜኑ ጦርነት መከላከያውን ከፋኖ ጋር አጣምሮ የመራ በተዋጊዎች ዘንድ ትልቅ ከበሬታ ያለው የጦር መሪ ነው አርበኛ ባዬ ቀናው!!
በህልውና ትግሉም ውስጥ  ትልቅ ዋጋ እየከፈለ ከፊት ሆኖ እያዋጋ ያለ ጀግና መሪ ነው!”

©Tesfaye W/Silassi
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪


2/1/17 ዓ.ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
      ትዉልዱ መሪወቹን ጠንቅቆ ነዉ የሚያዉቃቸዋል

              ዘመነ ካሴ
              ዘመነ ካሴ
              አሰግድ መኮንን
              አሰግድ መኮንን
              ምሬ ወዳጆ
              ምሬ ወዳጆ
               ባዬ ቀናዉ
               ባዬ ቀናዉ

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ፕሮፌሰር አስራት ብርጌድ አባላት ጭፈራው በራሱ ቅኔ አለው!

ወንዶቹ!


©ያሬድ አላዩ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪