ነገደ አምሓራ - Negede Amhara
6.17K subscribers
5.09K photos
990 videos
11 files
1.37K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
የእምዬ ምኒልክ ልጆች!

የመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር ደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ብርጌድ!
"እኛ ያወጣነው መግለጫ የለም"

እኛን አይወክለንም...

የአማራ ፋኖ በጎንደር
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ

መግለጫን አክሽፈውታል....ዝርዝሩን ሊንኩ ውስጥ ያድምጡ!!


https://youtu.be/WgJVNLU_Ehw?si=r994xGgWBMeH9Iyo
የአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ አንደኛ ዙር ኮማንዶዎችን አስመረቀ።
© Tilahun Abeje

https://t.me/Negedeamharas
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደምቢያ በጌምድር ክ/ር አይሸሽም ዮሐንስ_ብርጌድና ጎንደሬው በጋሻው ክ/ር በተሰራው የጋራ ልዩ ኦፕሬሽን የተማረኩ የአገዛዙ ሰራዊቶች

ኢትዮ 251 ሚዲያ
https://t.me/Negedeamharas
ሰበር ዜና

በደራ ወረዳ የሸኔን ተልኮ ሲመራ የነበረው ቀንደኛ አመራር ጃል ጥቅሼ በነበልባሎቹ እጅ ወደ ሰማይ ተልኳል ። ዘመዶቹ ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር እርም እንድታወጡ እልክላችኋለሁ !

©የደራ ነበልባል
የፈሪዎች ስብስብ የአብይ አህመድ ስውር የአማራ ማፅጃ ማሽኖች በሸዋ ደራ ነበልባሎች እንደዚህ ተቀርድዷል።

የወያኔና የልጁ ሸኔ ጀግና የለውም!! የፈሪ ስብስብ ሴት ደፋሪ አራጅ መንጋ ናቸው።

        
ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ነሐኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ማረፋቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከደቂቃዎች በፊት አስታውቋል።

ጥቂት ስለ ፕሮፌሰር እንደሪያስ እሸቴ ማን ናቸው?

ፕሮፌሰር እንደሪያስ እሸቴ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዳግማዊ ሚኒሊክ ተምረዋል።

አሜሪካ አገር ከሚገኘው ዊሊያም ኮሌጅ ዲግሪያቸውንያገኙ ሲሆን የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ደግሞ ከያሌ ዩኒቨርሲቲ ማግኘት ችለዋል።

ፕሮፌሰር እንደሪያስ እሸቴ ሞራልን ከፖለቲካ ጋር አዛምደው መፃፍ የሚወዱ አንጋፋ ምሁር ሲሆኑ የትኛውም ሀገር ነፃነት እና እኩልነት ቢኖረውም ወንድማማችነት የግድ ያስፈልገዋል ብለው ይሞግታሉ።

ፕሮፌሰር እንደሪያስ በአፄ ሀይለ ስላሴ ዘመን ንጉሱን ጥሎ ደርግን ባመጣው የተማሪዎች ህብረት ዘመቻ ተሳትፈዋል።

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ልዩ አማካሪ የነበሩ ሲሆን የ1987ቱ የፌዲራሊዝም ህገ መንግስትን በማርቀቅ ተሳትፈዋል።

ከመኢሶን መስራችነት እስከ መንግስት አማካሪነት በተለያዩ ዘመናት የሰሩት ፕሮፌሰር እንድርያስ፤ ትምህርታቸውን በተለያዩ አለማት ተከታትለው ነበር።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአንድ ወንድ ልጅ አባት የነበሩት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

አዲስ ማለዳ ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ትመኛለች!