ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
8.31K subscribers
5.89K photos
1.14K videos
11 files
1.61K links
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
Download Telegram
🔥#የባህርዳር የዛሬ ህዝባዊ አድማ መመሪያ‼️

#ፍፁም_የማይፈቀድ

1) ማንኛውም የግልና የመንግሥት ስራም ሆነ ትምህርት ዛሬም ነገም ዝግ ይሆናል! ስራ ግቡ የሚል ግለሰብ ካለ ስም፣ ፎቶ አድራሻ ይድረሰን።

2) የጠላትን የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ነጥሎ ለማግኘት፣ ሁሉም አይነት የሲቪል የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዲቆም! (አሽከሪካሪዎች የጥቃት ሰለባ እንዳትሆኑ ከወዲሁ አቁሙ!!!)

ይህን የሚተላለፍ ያለ ርህራሄ እርምጃ ይወሰድበታል፤ ይወሰድበት።
           ~~~~~
#የተፈቀደ

1) የሰው እንቅስቃሴ ግን ይቀጥል። ልክ እንደመደበኛው ቀን የሰው እንቅስቃሴ በደንብ ይኑር።

2) ዳቦ ቤቶች፣ የግልና የመንግሥት ጤና ተቋማትና ፋርማሲዎች ብቻ ክፍት ሆነው አገልግሎት ይስጡ።

©
ሚቴው

https://t.me/wello_times
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ መዕክት…‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ (አንደኛ) ክፍለጦር #የባህርዳር ብርጌድ አመራሮችና አባላት ከጀግናው የአካባቢው ህዝብ ጋር የአብዮቱን አንደኛ አመት ክብረ በዓል ሲያከብሩ ለበዓሉ ተካፋዮች ከአማራ ፋኖ በጎጃም ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ መልዕክት::

ከነመሳፍንት ፣ ከነሰፈርመለስ ሀገር ጎንደር፣ ከነባዬ ቀናው፣ ከነሀብቴ ወልዴ፣ ከነባሻ፣ ከነአራጋው፣ ከነደረጀ ፣ ከነሲሳይ አሸብር ከብዙ ጀግኖች ሀገር #ጎንደር መጥተው የበዓሉ ተካፋይ የሆኑትን የአማራ ፋኖ በጎንደር ጀነራል ነጋ ተገኝ ክፍለጦር ፣ ሜ/ጀ ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦርና ፣ ጉና ክፍለጦር አመራሮችና አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቱን አርበኛው አስተላልፏል ::

የድላችን #ዋዜማ ላይ እንደደረስንና ከጫፍ እስከ ጫፍ ያለ አማራ የበለጠ መምከርና መናበብ ያለበት ሰዓት ላይ እንደደረስን አርበኛ ዘመነ ካሴ አክሎ ገልጿል::

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

30/12/2016 ዓ/ም

https://t.me/Negedeamharas