🔥#ወልድያ_ወሎ💪💪
ወደድንም ጠላንም ፈለግንም አልፈለግንም
ያለን ምርጫ አንድና አንድ ነዉ።
መመካከር መነጋገር በጥቅሻ መግባባት
ከዚህ ዉጭ ያለዉ ምርጫ ለሚቀጥሉት 100 እና ከዚያ በላይ አመታት በኦነግዊዉ ስርዓት በባርነት መገዛት ነዉ
ብራቮ ወልዲያ
አሁን በዚህ ሰዓት የወልዲያ ወጣት ተሰባስቦ
የቀኑን ተጋድሎ እየገመገመና የነገውን እቅድ እያወጣ ይገኛል። 💪💪💪
ተነስ መክት ነፃነትህን በክንድህ አስከብር
#ወጥር💪
#ህልውናችን_በክንዳችን💪
✅ይበልጥ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/mulu_23

#ወልድያ_ወሎ‼️"ዘመቻ አርበኛ ይታገሱ አረጋው"..!!
ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በወሎ ወልድያ ዩንቨርስቲ አካባቢ #ጀነቶ_በር ከጠላት ጋር እያደረጉ እንደሆነ ምንጮች ገልፀዋል። ምንጮች አክለውም ወልድያ ዩንቨርስቲ ውስጥ የፌደራል ፖሊስ ምሽግ ይዞ እየተኮሰ ስለሆነ ጀግኖች የህዝብ ልጅ #ፋኖ እንዲጠነቀቁ መልዕክት አስተላልፈዋል መልዕክቱን እናድርስ.!!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
ጳጉሜ 01/2016 ዓ/ም

#ወልድያ_ወሎ!!
የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ በሆነችው ወልድያ ከተማ ከምሽቱ 4:20 ጀምሮ #በቦንብና በተለያዪ መሳሪያዎች ውጊያ እየተካሄደ ነውሲሉ የመረጃ ምንጮች አድርሰውናል።
ዝርዝሩን እንደደረሰን ይዘን እንመለሳለን!!
#አማራ_ላይጨርስ_አልጀመረም።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
14/2/17 ዓ.ም
@Negedeamharas