ሰበር..‼️
#በፋኖ_አብነው_ታደሰ የሚመራው የቢሊ ቀጠና ፋኖ እና በመሃል ሳይንት ወረዳ የሚንቀሳቀሰው የአትሮንስ ብርጌድ #በፋኖ_ይታገሱ_አራጋው የሚመራው የፋኖ ኃይል ጥምረት በመፍጠር ዛሬ ዕሮብ በቀን 16/08/2016 ዓ.ም በቆተት (ማክሰኙት) ቀጠና 041 ቀበሌ ላይ ከጠዋት 12:00 ስዓት ጀምሮ እስከ 8:00 ስዓት ድረስ ከአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ጥምር ጦር (መከላከያ፣ ሚሊሻ እና ፖሊስ ) ጋር በተደረገ ውጊያ በአገዘዙ ላይ ኪሳራ አድርሰውበታል። በዚህም የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የንፁሃንን ንብረት እያወደመ ይገኛል ሲሉ ከአካባቢው ያሉ የመረጃ ምንጮች ለነገደ አምሓራ አሳውቀዋል።
@negede_amhara1

አንበሳው #ፋኖ💪💪
የአትሮንስ ብርጌድ ከአገዛዙ ጥምር ጦር ጋር ውጊያ እንደጀመረ ቀድመን መዘገባችን ይታወሳል። በመሆኑም አሁን ላይ አድማሱን አስፍቶ እንደቀጠለ ለማወቅ ችለናል። በዚህ #በፋኖ_ይታገሱ_አራጋው የሚመራው አትሮንስ ብርጌድ ከአገዛዙ ጥምር ጦር በ040 እና 039 ቀበሌ {ባቸታ እና አህዮ} እንድሁም በ041 ቀበሌ ቆተት {ውረደብ} ላይ ውጊያ እየተካሄደባቸው ያሉ ቦታዎች ናቸው። ስለሆነም በጎረቢት ወረዳዎች የምትንቀሳቀሱ የፋኖ ኃይሎች ሽፋን በመስጠት እንድታግዙ ጥሪ ተላልፎላችኋል!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአትሮንስ_ብርጌድ_ፋኖ💪
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558353969237
https://t.me/Negedeamharas

#Update..‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ እስክንድር ክ/ጦር ክንፍ የሆነው #የአትሮንስ_ብርጌድ የሰራውን ጀብድ ጠቅለል አድርገን ወደናንተ እናድርሳችሁ!
የአትሮንስ ብርጌድ ማለት በመሃል ሳይንት ወረዳ የሚንቀሳቀስ ሲሆን #በፋኖ_ይታገሱ_አራጋው ይመራል!
ዛሬ ማለትም በዕለተ አርብ 30/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ገደማ ላይ የተጀመረው ውጊያ እስከ ቀኑ 11:45 ድረስ ሲካሄድ ውሏል። ውጊያው የተጀመረው 039 ቀበሌ አህዮ ሲሆን በዚህም ውጊያ እንድያደርጉ የተላኩት ሆድ አደር ሚሊሻው ነበር. በዚህም ሚሊሻዎችን እባካችሁ አንገዳደል ውጡና በሰላም ወደቤተሰቦቻችሁ ተመለሱና ልጆቻችሁን አሳድጉ ቢባሉ አልሰማም አሉ. ይሄን መልስ ያገኘው የአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ #ፋኖ_ይታገሱ_አራጋው በቃ ሂዱና ከብቶቻቸውን አምጡ ይልና ጀግኖቹ ሳያዳግሙ የአለቃን ትዕዛዝ በመቀበል የ039 ቀበሌ የሚሊሻ አባላትን ከብቶች ስብስብ አድርገው ይዘው ይመጣሉ። ሚሊሻም ይሄን ሲሰማ ለብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ንብረታችንን ፋኖ ነድቶብናል እና እንሂድና ንብረታችንን አስመልሱልን እኛ ብቻችንን ብንሄድም ልናስመልስ አንችልም ይላሉ ሰራዊቱ ሂዱ መጥቅ አፋፍ ሁነን ሽፋን እንሰጣችኋለን ስለዚህ ቅደሙ ይሏቸውና የፈረደበት ሚሊሻ ከው ከው እያለ ንብረታቸው ባቸታ 040 ቀበሌ ስለነበር ዘለው በንቀት ይገባሉ ሲገቡም ጀግኖች በጥሩ ሁኔታ አቀባበል አደረጉላቸው የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ሲያቅታቸው በሩጫ ሳንባ ወንዝን ተሻግረው 039 ቀበሌ አህዮ ይገባሉ. ጀግኖችም እግር በእግር እየተከታተሉ ይደርሱና አንዱን ባንዳ ሚሊሻ ይገለብጡታል የያዘውንም ክላሽ ቀለም ያደርጉና ሌሎችን ያራግቧቸው ጀመር አንዱ እጅ ወደላይ ሲባ እንደማያመልጥ ያውቅና እሽ እንዳትገድሉኝ ይልና በጀግኖቹ እጅ ይያዛል። ይሄ ሁሉ ሲሆን መከላከያ ሰራዊት ተብየዎች ፊት ለፊት ሽፋን እሰጣለሁ ያለው ሸለፈታም በቆረጣ እንግባ በማለት በየት ይሄዳል ድሽቃውን ተሸክሞ ከመጥቅ በመነሳት በደንሳ በከተማው ዙሮ ወደ ቆተት ያመራል የእነሱ ሃሳብ ቆተትን በመራመድ እምባ ሜዳ ላይ ሁኖ ፋኖኑ ለመደምሰስ ነበር ታድያ እንዳሰበው አልሆነለትም ገና መንገዱን ሳያጋምስ 041 ቀበሌ #ውረደብ ላይ በተባለ ልዩ ቦታ በቁጥር ስምንት (8) ጀግኖች አድፍጠው ይጠብቁታል ሃገር አማን ብሉ ባለበት ስዓት የጥይት በረዶ ያወርዱበታል እነሱም በፍራት ወደ ሰማይ እየተደናበሩ ሲተኩሱ ጀግኖች ስምንቱን (8) ያነጥፏቸዋል ከ10 በላይ ቁስለኛ አድርገው ወደኋላ በማፈግፈግ ይሰወሩባቸዋል በዚህ የተደናገጠው ሰራዊቱ አላረፈም ወደፊት ጉዞውን ይቀጥላል እመንገድ ላይ አንድ አዛውንት አባት አቶ እረታ የተባሉትን ሲያገኝ ያለምንም ጥያቄ ይገድላቸዋል፤ አገዛዙ ሽንፈት ሲገጥመው ንፁሃን መጨፍጨፍ ስራየ ብሎ ይዞታል።
በአጠቃላይ አንድ ሚሊሻ ሲሞት አንድ ሚሊሻ ሲማረክ አንድ ሚሊሻ ቆስሏል። ስምንት የብርሃኑ ጁላ ምልምል ሰራዊት ሲገደል ከአስር በላይ ቆስሏል።
የአትሮንስ ብርጌድ ይሄን ሁሉ ድል ሲያመጣ ከእዙም ይሁን ከክፍለ ጦሩ አንድም ድጋፍ አልተደረገለት ከጠላት ጋር እየተፋለመ ያለው በክላሽ፣ በአንድ በኢንፎርቲና በአብራራው (ሱኪ) መሳሪያ ነው።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
@Negedeamharas