ሰበር‼️
በደቡብ ወሎ ዞን መሃል ሳይንት ወረዳ አመሻሽ ላይ #የአትሮንስ_ብርጌድ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈፀመው #ጎደል በተባለ ቦታ ላይ አንድ ፓትሮል የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ከላይ ከበለጩማ አቅጣጫ ወደ ወረዳው (ደንሳ) ከተማ ሊገባ በመንገድ ላይ ሳለ ነው። ለጊዜው የደረሰው ጉዳት በግልፅ ባይታወቅም ሁለት አንቡላንሶች ቁስለኛ አንስተው ወደ ጤና ጣቢያ መግባታቸውን ከአካባቢው ያገኘነው የመረጃ ምንጭ ያመላክታል። በዚህም የተበሳጨው አራዊት ሰራዊቱ ወደ ቆተት ሞርተር ሲተኩስ ማምሸቱን የመረጃ ምንጮቻችን አክለው ገልፀዋል።
ለፈጣንና ታዕማኝ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ👇👇👇
https://t.me/negede_amhara1

#Update..‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ እስክንድር ክ/ጦር ክንፍ የሆነው #የአትሮንስ_ብርጌድ የሰራውን ጀብድ ጠቅለል አድርገን ወደናንተ እናድርሳችሁ!
የአትሮንስ ብርጌድ ማለት በመሃል ሳይንት ወረዳ የሚንቀሳቀስ ሲሆን #በፋኖ_ይታገሱ_አራጋው ይመራል!
ዛሬ ማለትም በዕለተ አርብ 30/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ገደማ ላይ የተጀመረው ውጊያ እስከ ቀኑ 11:45 ድረስ ሲካሄድ ውሏል። ውጊያው የተጀመረው 039 ቀበሌ አህዮ ሲሆን በዚህም ውጊያ እንድያደርጉ የተላኩት ሆድ አደር ሚሊሻው ነበር. በዚህም ሚሊሻዎችን እባካችሁ አንገዳደል ውጡና በሰላም ወደቤተሰቦቻችሁ ተመለሱና ልጆቻችሁን አሳድጉ ቢባሉ አልሰማም አሉ. ይሄን መልስ ያገኘው የአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ #ፋኖ_ይታገሱ_አራጋው በቃ ሂዱና ከብቶቻቸውን አምጡ ይልና ጀግኖቹ ሳያዳግሙ የአለቃን ትዕዛዝ በመቀበል የ039 ቀበሌ የሚሊሻ አባላትን ከብቶች ስብስብ አድርገው ይዘው ይመጣሉ። ሚሊሻም ይሄን ሲሰማ ለብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ንብረታችንን ፋኖ ነድቶብናል እና እንሂድና ንብረታችንን አስመልሱልን እኛ ብቻችንን ብንሄድም ልናስመልስ አንችልም ይላሉ ሰራዊቱ ሂዱ መጥቅ አፋፍ ሁነን ሽፋን እንሰጣችኋለን ስለዚህ ቅደሙ ይሏቸውና የፈረደበት ሚሊሻ ከው ከው እያለ ንብረታቸው ባቸታ 040 ቀበሌ ስለነበር ዘለው በንቀት ይገባሉ ሲገቡም ጀግኖች በጥሩ ሁኔታ አቀባበል አደረጉላቸው የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ሲያቅታቸው በሩጫ ሳንባ ወንዝን ተሻግረው 039 ቀበሌ አህዮ ይገባሉ. ጀግኖችም እግር በእግር እየተከታተሉ ይደርሱና አንዱን ባንዳ ሚሊሻ ይገለብጡታል የያዘውንም ክላሽ ቀለም ያደርጉና ሌሎችን ያራግቧቸው ጀመር አንዱ እጅ ወደላይ ሲባ እንደማያመልጥ ያውቅና እሽ እንዳትገድሉኝ ይልና በጀግኖቹ እጅ ይያዛል። ይሄ ሁሉ ሲሆን መከላከያ ሰራዊት ተብየዎች ፊት ለፊት ሽፋን እሰጣለሁ ያለው ሸለፈታም በቆረጣ እንግባ በማለት በየት ይሄዳል ድሽቃውን ተሸክሞ ከመጥቅ በመነሳት በደንሳ በከተማው ዙሮ ወደ ቆተት ያመራል የእነሱ ሃሳብ ቆተትን በመራመድ እምባ ሜዳ ላይ ሁኖ ፋኖኑ ለመደምሰስ ነበር ታድያ እንዳሰበው አልሆነለትም ገና መንገዱን ሳያጋምስ 041 ቀበሌ #ውረደብ ላይ በተባለ ልዩ ቦታ በቁጥር ስምንት (8) ጀግኖች አድፍጠው ይጠብቁታል ሃገር አማን ብሉ ባለበት ስዓት የጥይት በረዶ ያወርዱበታል እነሱም በፍራት ወደ ሰማይ እየተደናበሩ ሲተኩሱ ጀግኖች ስምንቱን (8) ያነጥፏቸዋል ከ10 በላይ ቁስለኛ አድርገው ወደኋላ በማፈግፈግ ይሰወሩባቸዋል በዚህ የተደናገጠው ሰራዊቱ አላረፈም ወደፊት ጉዞውን ይቀጥላል እመንገድ ላይ አንድ አዛውንት አባት አቶ እረታ የተባሉትን ሲያገኝ ያለምንም ጥያቄ ይገድላቸዋል፤ አገዛዙ ሽንፈት ሲገጥመው ንፁሃን መጨፍጨፍ ስራየ ብሎ ይዞታል።
በአጠቃላይ አንድ ሚሊሻ ሲሞት አንድ ሚሊሻ ሲማረክ አንድ ሚሊሻ ቆስሏል። ስምንት የብርሃኑ ጁላ ምልምል ሰራዊት ሲገደል ከአስር በላይ ቆስሏል።
የአትሮንስ ብርጌድ ይሄን ሁሉ ድል ሲያመጣ ከእዙም ይሁን ከክፍለ ጦሩ አንድም ድጋፍ አልተደረገለት ከጠላት ጋር እየተፋለመ ያለው በክላሽ፣ በአንድ በኢንፎርቲና በአብራራው (ሱኪ) መሳሪያ ነው።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
@Negedeamharas

እንደምን አደራችሁ?
እንደምን አረፈዳችሁ?
#የአትሮንስ_ብርጌድ_ፋኖዎች ይለያሉ። በመሃል ሳይንት ወረዳ በዛሬው ቀን ማለትም በዕለተ ቅዳሜ በባንዳነት ስራ ተሰማርተው አራዊት ሰራዊቱን እየመሩ ቀበሌ ለበቀሌ እየዞሩ ህዝቡን ሲያሸማቅቁ ሲደበድቡ ሲያንገላቱ የነበሩ ቀንዳም ባንዳዎች ፖሊስ #ገብሩ_ግርማይ እና ሚሊሻ #ዘገየ_አዳነ የተባሉ ባንዳዎች መሳሪያቸውን ለአገዛዙ አስረክበው ከወረዳው ሸሽተው ሊወጡ ከህዝብ ጋር በመቀላቀል በህዝብ ማመላለሻ ባስ ወደ ደሴ ለመሄድ እየተጓዙ ባሉበት ስዓት በጀግኖች የአትሮንስ ብርጌድ ድንገተኛ ፍተሻ #ጓሳ በተባለ ልዩ ቦታ ላይ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በባንዳነት ተሰማርቶ የነበረ ማንኛውም ግለሰብ ከፋኖ ሊያመልጥ አይችልም።
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
08/10/2016 ዓ.ም