ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
6.83K subscribers
5.39K photos
1.06K videos
11 files
1.44K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
#Update .‼️


በአንኮበር መስመር  ድቡት በምትባለው ቦታ ከንጋት ጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እንደነበረ ዘግበንላችኋል። በመሆኑም የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከባድ ኪሳራ ስለደረሰበት እና የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ስላልቻለ #ድሮን ሊጠቀም መሆኑን ከውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል። ስለሆነም ከድሮኗ እራሳችንን ማዳን ስላለብን እንቅስቃሴዎችን በጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው! ከአካባቢው መልካምድር ጋር በመመሳሰል ከድሯኗ እንጠንቀቅ!

🔥ይሄን መረጃ በፍጥነት በማዛመት ለጀግኖች እናድርስ #ሸር ይደረግ!!

@NEGEDEAMHARAS
@NEGEDEAMHARAS