This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሰበር_መረጃ
የአማራ ህዝብ ወደ ጦርነት አዉድማ እየከተቱት ካሉት የብአዴን አመራሮች መካከል ሰማ ጥሩነህ እና ግርማ የሽጥላ ቤተሰቦቻቸውን ቤት ገዝተው ወደ አዲስአበባ መወሰዳቸውን መረጃ ደርሶናል። የዚህ መነሻ ምክንያተቸዉ የደህንነት ስጋት አለብን የሚል ምክንያት አቅርበዋል።
ከሰሞኑ በተጀመራዉ ኦፕሪሽን ሁለቱም አመራሮች መኮድ ላይ በመዋል እና በማደር ትእዛዝ ሲሰጡ እንደ ነበረ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
አዲስአበባ ሆናቹህ የቱን ህዝብ እንደምትመሩት እናያለን።
#ሸር
https://t.me/wello_times

በመከላከያ እና ፌደራል ፖሊስ ለምትገኙ አማራዎች ..‼️‼️
#ሸር_አድርጉት
በአገር መከላከያ ውስጥ የምትገኙ አማራዎች ፣ በፌደራል ፖሊስ ውስጥ ያላችሁ አማራዎች የወጣችሁበት የአማራ ሕዝባችሁ በመላ ኦሮሚያ ሲፈፀምበት የኖረውን ግፍ ታውቃላችሁ። ይሔ ግፈኛ ስርዓት የሚፈፅመው ግፍ አንገሽግሾት የተነሳውን የተቆጣውን የአማራ ሕዝብ ደግሞ እናንተን ወንድሞቹን በማሰለፍ ደም ለማፍሰስ ፣ አማራን በአማራ ጥይት ለማፋጀት ተነስቷል።
ስለሆነም የዚህ ሴራ መጠቀሚያ መሆን የለባችሁም!!
ነገ እናንተንም ፅንፈኛ" እያለ ከሠራዊቲ ማባረሩ የማይቀር ፋሽስታዊ ፀረ-አማራ አገዛዝ መሆኑን ከወዲሁ እወቁት!!
ስለሆነም ወደ ወንድሞቻችሁ ትግል እንድትቀላቀሉ እና ታሪክ እንድትሠሩ ጥሪ እናቀርባለን!!
ድል ለአማራ !!
@wellotimes
#ሸር_አድርጉት
በአገር መከላከያ ውስጥ የምትገኙ አማራዎች ፣ በፌደራል ፖሊስ ውስጥ ያላችሁ አማራዎች የወጣችሁበት የአማራ ሕዝባችሁ በመላ ኦሮሚያ ሲፈፀምበት የኖረውን ግፍ ታውቃላችሁ። ይሔ ግፈኛ ስርዓት የሚፈፅመው ግፍ አንገሽግሾት የተነሳውን የተቆጣውን የአማራ ሕዝብ ደግሞ እናንተን ወንድሞቹን በማሰለፍ ደም ለማፍሰስ ፣ አማራን በአማራ ጥይት ለማፋጀት ተነስቷል።
ስለሆነም የዚህ ሴራ መጠቀሚያ መሆን የለባችሁም!!
ነገ እናንተንም ፅንፈኛ" እያለ ከሠራዊቲ ማባረሩ የማይቀር ፋሽስታዊ ፀረ-አማራ አገዛዝ መሆኑን ከወዲሁ እወቁት!!
ስለሆነም ወደ ወንድሞቻችሁ ትግል እንድትቀላቀሉ እና ታሪክ እንድትሠሩ ጥሪ እናቀርባለን!!
ድል ለአማራ !!
@wellotimes
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኪንፋዝ ህዝብ ታሪክ ሰራ ..‼️‼️
#በማከላዊ ጎንደር ዞን በኪንፋዝ በገላ ወረዳ በሰላሬ ከተማ የጀግናዉ አርበኛ የወሰን አጠና እህት ምሳየ አጠና ታሪካዊ ንግግር እንዲህም ብላናለች !!
አማራዉ ተከቧል አንድ ሁነን ባለ መሳሪያዉ ከፊት ሲሄድ እኛ ሴቶች በርበሬ ይዘን ከኋላ መከተል አለብን ብላለች አድምጧት !!
# የጀግና ዘር ጀግና ነዉ ጀግኒት ብየሻለሁ !!
ጥሩ መልዕክት ነው!! ይደመጥ ና #ሸር ይደረግ!!

የሰው በላው ስርዓት ከነገ ጀምረው ሶስት ነገሮች አቅደዋል ስለዚህ ይሄን ሴራ ማክሸፍ ግድ ይለናል
👉መቼ ሃይል አዘጋጅተው ከአካባቢው ሚሊሻ ፣ አድማ ብተና እና መከላከያ በጋራ በየሰፈሩ በመግባት ለፋኖዎች ድጋፍ ታደርጋላችሁ በማለት ማህበረሰቡን ማንገላታት መጨፍጨፍ ።
👉 የአካባቢ የፀጥታ መዋቅር በማሠልጠን መልሶ ማደራጀት
👉 የፋኖ ሃይሎችን መከፋፈል።
#ሸር ይደረግ
#መረጃውን_እናዛምት
ድል ለፋኖ 💪
@negede_amhara1

ጠላት እንዴት መረጃ ይሰበስባል..!?
መረጃ ለማንኛውም እለታዊ እንቅሥቃሤወች ለውሣኔ ግብዓትነት የሚያገለግል ቢሆንም በጦርነት ወቅት ግን ሚናው ደግሞ ለየት ያለ ነው። መረጃ የተቃራኒን ትክክለኛ አቅም፣ እቅድ እና እንቅሥቃሤ በማወቅ እና በመተንተን በወገን በኩል ለሚደረጉ የማጥቃት ወይም የመከላከል ሥልቶችን ማቀድ የሚጠቅም ከመሆኑ ባሻገር የጠላትን እንቅሥቃሤ ለማዛባት፣ ለማሣሣት እና ለማታለል ጥቅም ላይ የሚውሉ የመረጃ ሥልቶችም አሉ በተለምዶው deception and mis-information ይባላሉ።
በመሆኑም ጠላት ምን አይነት ሥልቶችን በመጠቀም ከወገን መረጃ ይሠበሥባል የሚለውን ለማሥቀመጥ ያክል:-
፩ኛ:- አሥቀድሞ በወገን መዋቅር ውሥጥ አሥርጎ ባሥገባቸው ወይም በመለመላቸው ተባባሪወች፣ ወገን በሚንቀሣቀስበት አካባቢ የሚገኙ መረጃ አቀባዮች
፪ኛ:- በቃኚ ድሮኖች የሚደረግ የጂኦግራፊያው አቀማመጥ፣ ፎቶወችን በማንሣት ወይም የሣተላይት live feed መረጃወችን ጨምሮ
፫ኛ:- ወገን በሚንቀሣቀስባቸው ቀጠናወች የሚደረጉ የቴክኖሎጂ ግንኙነቱቾን በሙሉ በመጥለፍ የመረጃ ልውውጥ ላይ የሚደረጉ ወሣኝ አመራሮች የሚያደርጓቸውን ሥምሪቶች፣ እቅዶች፣ የደረሱ ጉዳቶችን፣ ውጤቶችን እና ዝንባሌወችን መረጃ በመሠብሠብ በመተንተን ነው። ለዚህ አጋላጮች ወገን የወገን ደጋፊወች በቀና ፍላጎቶች ወደ አመራሮች ሥልክ በሚደወልበት ጊዜ የተደረጉ ልውውጦች በሙሉ በወደ መረጃነት ይቀየራሉ
፬ኛ:- የግልፅ ምንጭ open source የሚባለው መልኩ ደግሞ ማህበራዊ ሚድያ፣ የኤሌክትሮኒክ ሚድያወች የወገንን ሚሥጢራዊ መረጃወች acess በማድረግ ወደ ማህበራዊ ሚድያ በማውጣት ጠላት ከማህበራዊ ሚድያ ላይ በቀላሉ መረጃወችን በመሠብሠብ ጥቅም ላይ ያውላል። በአማራ ህዝብ ትግል ደግሞ ይሄ በከፍተኛ ደረጃ የሚሥተዋል "ወገንን የሚጎዳ ጠላትን የሚጠቅም ወይም ወገንን የሚጠቅም ጠላትን የሚጎዳ" በሚል መርህ ሣይመዘኑ ሚድያ ላይ ይውላሉ በብዛት ለአደጋ አጋላጭ ሲሆኑ ይሠተዋላሉ።
፭ኛ:- ጠላት በትግሉ ውሥጥ በመለመላቸው ወኪሎቹ አማካኝነት እውነት የሚመሥል ነገር ግን አሳሳች መረጃ በማቀበል
:- በትግሉ አመራሮች መካከል መጠራጠርን መፍጠር፣
:-በትግሉ እና በህዝብ መካከል መጠራጠር መፍጠር፣ :- የአመራሮችን ሥም ማጠልሸት ወይም ያለ አግባብ በማጉላት ለሌላ ሥነልቦናዊ ጥቃት ማመቻቸት፣
:- የውጊያ እቅድ የተሣሣተ እንዲሆን ማሥደረግ፣
:- መረጃወችን በማዛባት ለህዝብ በማቅረብ ህዝብን ግራ ማጋባት
:-ጠንካሮችን አኮስሶ ደካሞችን ማጀገን ሥልቶችን በመጠቀም ትግሉ በደካማ እና ሥሜታዊ ግለሠቦች እንዲመራ በማድረግ ትግሉን ማክሠም ወ.ዘ.ተ
፮ኛ:- በውጊያ ከሚማረኩ ወይም በከተማ ኦፕሬሽን ከሚያዙ ታጋዮች በሚደረግ ምርመራ :-
አደረጃጀቶችን፣ የግንኙነት አግባቦችን፣ አመራሮችን፣ ደጋፊ ግለሠቦችን፣ የፋይናንስ ምንጮችን፣ እቅዶችን ወዘተ ይወሥዳሉ።
፯ኛ:- የሎጀሥቲክ ወይም የፋይናንሥ ዝውውር አሻራወችን ወይም elctronical prints በመጠቀም የገንዘብ ድጋፎችን ዝውውር በመከታተል፣ የሎጀሥቲክ(ተተኳሽ እና አልባሣት) አቅራቢ በመምሠል ሠርጎ በመግባት የሎጀሥቲክ መሥመሩን በመጥለፍ መረጃ መሠብሠብ ዋናዋናወቹ ሥልቶች ናቸው።
ይቀጥላል!!!.
#ሸር አድርጉት

በአስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼
የታልጋ ቁጥራቸው 74408 እና 84711 የሆኑ እና የጎን ቁጥራቸው ደግሞ 19 እና 42 የሆኑ መኪናዎች ፈንጂ ጭነው ከአዲስ አበባ በመነሳት አባይ በረሀን እየተሻገሩ ነዉ።
የአማራን ሕዝብ ለማጥፋት በተለይ በአማኑኤል በደንበጫ በቛሪት በደ/ዳሞት በአዴት በሰከላ በቲሊሊ በመራይ በመርጦ ለማርያም በዱር ቤቴን ሊያጠፋ መሆኑ ታዉቛል ቢያንስ ለ20 ሰው
#ሸር_አድርጉ።

ሰበር..‼️
የጁላ አራዊት ሰራዊት ወደ ቢሊ ቀጠና በመዝለቅ ደብረ ፋራ ላይ ሁኖ በሞርተር ወደ ጊሸዋ ጭፍጨፋ እያደረገ መሆኑን ከአካባቢው ያገኘሁት የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል። በተያያዘ መረጃ ከመሃል ሳይንት ወረዳ (ደንሳ) ከተማ አራዊት ሰራዊቱ በአንድ FSR ወደ ቆተት ማክሰኙት ከተማ ገብተዋል። እንዳገኘሁት የመረጃ ምንጮ ከሆነ ከመካነሰላም ተነስቶ ወደ ቢሊ ዘልቆ በንብረት እና ንፁሃን ላይ ጭፍጨፋ እያደረገ ካለው ሰራዊት ጋር በመነጋገር ፋኖዎችን ከበባ ውስጥ አስገብተን እንደመስሳለን ማለታቸውን ለማወቅ ተችሏል።
በአካባቢው ላሉ ለፋኖ ኃይሎች መረጃው እንድደርስ ስልክ በመደወል እና #ሸር በማድረግ መረጃውን ለሁሉም ተደራሽ እንድሆን እናዛምት!!
https://t.me/negede_amhara1

የፌስቡክ ተከታዮቸ በዚህ መልኩ ስላገደኝ መረጃ ማድረስ ስለማልችል ይግባኝ ለመጠየቅ እንኳን 180 ቀን ይቀረኛል እናም በሌላ ፔች እስክመጣ ድረስ መረጃዎቸን በዚህ ቻናል አደርሳለሁ ! ለሁሉም እንድደርስ #ሸር አድርጉት ?
በቅርቡ በሌላ ፔጅ እመለሳለሁ!!
https://t.me/Negede_Amhara1
በቅርቡ በሌላ ፔጅ እመለሳለሁ!!
https://t.me/Negede_Amhara1
#update‼️
#የደምሌ_ፈንታን ፎቶ የቆየም ቢሆን ከመረጃ ምንጮቻችን ይሄን አግኝተናል።
የእጅ ስልኩ ይሄው +251913414353 +251918373926 #Demle_Fenta
ይሄን ነፍሰ በላ ባንዳ #ሸር በማድረግ ላልታዎቁ ኃይሎች እናድርስ
ለበለጠ መረጃ 👉 https://t.me/negede_amhara1

#የጥንቃቄ_መልዕክት..‼️
በቁጥር 20 የሆኑ የመከላከያ ተሳቢ በውስጣቸው የጫኑት ያልታወቀ መኪኖች ጉዟቸውን ወደ ደብረ ማርቆስ ያደረጉ ዛሬ በ 7/09/2016 ዓ.ም ከቀኑ በ 6:12 ሰአት ላይ በምስራቅ ጎጃም ደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌን አልፈዋል ክትትል ይደረግባቸው።
መረጃው ለሁሉም እንድደርስ #ሸር እያደረግን!
ቴሌግራም:- https://t.me/negede_amhara1

ጎጃም ብዛት ያለው የወራሪው ኃይል እየመጣ ነው አሁን አባይ በርሃ ላይ መድረሱን የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል!!
ጎጃም ዝግጅ✊
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
መረጃውን ለሁሉም እንድደርስ #ሸር በማድረግ እናዛምት‼️
እየገባችሁ በፌስቡክ ገጻችን ሸር አድርጉ👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558353969237
@NEGEDE_AMHARA1

#Update .‼️
በአንኮበር መስመር ድቡት በምትባለው ቦታ ከንጋት ጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እንደነበረ ዘግበንላችኋል። በመሆኑም የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከባድ ኪሳራ ስለደረሰበት እና የጀግኖችን ክንድ መቋቋም ስላልቻለ #ድሮን ሊጠቀም መሆኑን ከውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል። ስለሆነም ከድሮኗ እራሳችንን ማዳን ስላለብን እንቅስቃሴዎችን በጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው! ከአካባቢው መልካምድር ጋር በመመሳሰል ከድሯኗ እንጠንቀቅ!
🔥ይሄን መረጃ በፍጥነት በማዛመት ለጀግኖች እናድርስ #ሸር ይደረግ!!
@NEGEDEAMHARAS

እጅግ አሳዛኝ ግን ደግሞ ልብ የሚያሞቅ ዜና..‼️
በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ወዋ ማገራ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት የ63 አመት አዛውንት አቶ ወንድሙ አዲስ በቀን 24/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ ሶስት ሰሀት በአንድ ፓትሮል የተጫነ የአገዛዙ ታጣቂ ወደ መኖሪያ ቤቱ አቀና፤ በቤቱ አቆራቢያ እንደደረሱም በመኖሪያ ቤቱ ላይ የተቀናጀ የተኩስ እሩምታ ከፈቱበት፤ 4 ልጆቹና ባለቤቱና የባለቤቱ እናት በቤቱ ውስጥ እያሉ በቤቱ ላይ የመትረጊስ፣ የክላሽ እና የዲሽቃ ጥይቶች በቤቱ ላይ መዝነብ ጀመረ!! አርበኛ ወንድሙም የአልሞት ባይ ተጋዳይ ሁኖ የአፀፋ የተኩስ ምላሽ መስጠት ጀመረ!! 30 ደቂቃ የቆየ የተኩስ ልውውጥ ከተደረገ በኋላ በአርበኝነት በክብር ተሰዋ!!! ከአገዛዙ በኩል 3 ሲያረግፍ 2 አቁስሏል!!!
እንግዲህ ይህ የኦሮሙማ ሀይል በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፅመው የተናጥል ጥቃት ተመልከቱ!! ሰውየው አዛውንት ናቸው፤ ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ አድርገው አያውቁም!! አገዛዙ በግፍ የጨፈጨፋቸው አማራን የማጥፍት አላማ ስላላቸው ብቻ ነው!!
አቶ ወንድሙ አዲስ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!
#ሸር_ይደረግ!!

ጥንቃቄ ለሁሉም የአማራ ፋኖዎች፣ #ሸር
የአገዛዙ ወታደሮች ምሽግ ቆፍረው፣በምሽጉ ውስጥ ወታደር አስመስለው በጨርቅ አሻንጉሊት በማድረግ፣ከጀርባ ሆነው የመምታት ሙከራ፣በተለያዩ አካባቢዎች ጀምረዋል።❗️❗️❗️