ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
6.83K subscribers
5.39K photos
1.06K videos
11 files
1.44K links
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
Download Telegram
#መረጃ ..‼️

#ጎንደር_አይንባ .. እርምጃ ተወስዶበታል.!!

በአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ምንም አይነት እቅስቃሴ እዳይደረግ እገዳ መጣሉ ይታወቃል።ይህን አልቀበልም ያለ አንድ ስግብግብ በከላከያ ታጅቦ ወደ መተማ ሲጎዝ አይንባ አካባቢ ባይሽሽም ብርጌድ እርምጃ ተወሰደበታል፣ በሌላ በኩል እዙ ዛሬም አርባያ  ብአለሳ ወረዳን ለማስለቀቅ ወጊያ እያደርገ ነው።

አልሰማ ያለ ባንዳ እጣ ፋንታው መቀነደሽ ብቻ ነው።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪


@Negedeamharas
#መረጃ_ጎንደር..‼️

የትራንስፖርት እገዳ መመሪያውን የተላለፉ ተሽከርካሪዎች እርምጃ ተወሰደባቸው።
መነሻቸውን ከወደ ማክሰኝት በኩል አድርገው ወደ ጎንደር ይጓዙ የነበሩ ተሽካሪሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የዕዙ አደረጃጀት ሐላፊ ተናገረ። መኪኖቹ በመከላከያ ሐይል ታጅበው ለማለፍ የሞከሩ ሲሆን በማክሰኝት እና በፀዳ መካከል የሚገኝ ቦታ ላይ በፋኖ ሐይል እርምጃ ተወስዷባቸዋል።

ተልዕኮውን የፈፀመው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር  ናደው ብርጌድ ሲሆን አንድ ሲኖትራክ እና ባጃጅ ሙሉ በሙሉ እንደጋየ እና 2 አሱዙ ጎማቸው ተመቶ እንዲቆሙ እንደተደረጉ አብራርቷል። መኪኖቹ ጫትን ጨምሮ ሌሎች ለመንግስት ታጣቂዎች ግብዓት የሚውሉ ነገሮችን ጭነው እንደነበርም ሻለቃው ተናግሯል።

ሻለቃው አያይዞም ለጊዜያው ግላዊ ጥቅም በማሰብ እያደረግን ያለውን ተጋድሎ የሚያደናቅፍ አካል ላይ እርምጃ ከመውሰድ ወደ ኋላ እንደማይሉ እና የግለሰቦች መኪና ከህዝብ ነፃነት እንደማይበልጥ አስረግጦ ተናግሯል። ይህን መሰል እኩይ ተግባር ለሚፈፅሙ ህሊና ቢስ ግለሰቦችም ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስቧል።



#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
መረጃ
ግንቦት 26/2016 ዓ/ም

@Negedeamharas
@Negedeamharas
#መረጃ..💪

#የደጃጅ አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ለ10 ቀናት በቁጭና በጉልም ደንጅን አካባቢ ያሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም መርከብ ሺ አለቃና አባይ ሺ አለቃን አጠናክረዉ አመራር መረጠዉ አዋቅረዉ ተመልሰዋል።

በጉዞ ላይ እያሉ በማንኩሳና በዛባ መካከል በምትገኝ ልዩ ቦታዉ ጎመንጌ በሚባል ቦታ የጠላት ኃይል ጨለማን ተገን አድረጎ ደፈጣ ይዞ የነበረዉን የብርሃኑ ጁላ ገዳይ መንጋ የአማራ ፋኖ በጎጃም የደጃጅ አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ደፈጣ የያዘዉን ጠላት ዋጋዉን አቅምሶታል።

የደጃጅ አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ሲመለስ የ10 የስራ አፈፃፀምና በቀጣይ የትግል ሂደቶች ገንቢ ሃሳቦችን በማንሳት ዉይይት አካሂደናል። @ፋኒት አስካል ደምሌ

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

26/9/2016 ዓ.ም

@Negedeamharas
#መረጃ_ደብረብርሀን..‼️

ደብረብርሃን ከተማ ላይ እንቅስቃስዎች ቁመዋል  ከሰማያዊ ህንፃ እስከ ጠባሴ ድረስ መንገዶች ተዘግተዋል, ሱቆችም ተዘግተዋል ይሄም የሆነበት ዋና ምክንያት አበባው ታደሰ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በተጨማሪም ከፍተኛ አመራሮች መግባታቸውን ተከትሎ ነው።  ጌትቫ ሆቴል እንዳረፉም ለማዎቅ ተችሏል።  ይህ መረጃም እንዳይወጣባቸው ኔትዎርክ እንዲጠፋ ይደረግልን ሲሉም መደመጣቸውን ከውስጥ ያሉ የመረጃ ምንጮቻችን አሳውቀውናል።
የከተማ ወጣቶችን ከማታ ጀምረው በቀበቶ የፊጥኝ በማሰር ሲደበድቡና ወደ መጎሪያ ሲወስዱ ማምሸታቸውን፤ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ ለፋኖ መረጃ ታቀብላላችሁ በማለት ስበብ በመፍጠር ሁሉንም የከተማ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ  እንድወሰዱ ጥብቅ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የውስጥ ምንጮች አክለው ገልፀዋል።
የአካባቢው ወጣቶች እባካችሁ ወደ ወንድሞቻችሁ  ተቀላቀሉ ከዚህ አገዛዝ እራሳችሁን ጠብቁ?

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

©ነገደ አምሓራ
27/09/2016 ዓ.ም

https://t.me/NegedeAmharas
#መረጃ ደራ አማራ!

ታላቋ ኦሮሚያ የምትባል ለህልም ሀገር ለመመስረት የሚርመሰመሰው #የኦነግ_ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ፣ የኦሮሞ ኃይል ፣ የኦሮሞ ሚሊሻና ሸኔ የሚለው የብልፅግና የጫካ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር የሸዋ ጠቅላ ግዛት #የደራ አማራ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ቀጥለዋል:: ከወራሪው ሀይል የአማራ ህዝብ እራሱን ሲከላከል ከኦነግ ብልፅግና የጫካው ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር አማራዎች ላይ በከባድ መሳሪያ የሚተኩሰው የኦነግ ብልፅግና መከላከያ ነው ተብሏል::

ብልፅግና = ኦነግ‼️

የአማራን መሬት በመውረርና ንብረቱን በማውደም ለመውረስ የሚሯሯጠውን የኦሮሙማ መንጋ ማስወገድ ግድ ነው‼️

27/09/16 ዓ.ም
#መረጃ..‼️

በደቡብ ወሎ ዞን በመሃል ሳይንት ወረዳ ደንሳ ከተማ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ!


  የአገዛዙ ተላላኪ የብአዴን ስብስብ በማህበረሱ  ነገዳዎች ላይ የአመት ግብር  ከሶስት እጥፍ በላይ በመጨመር ትከፍላላችሁ ወዳችሁም ሳይሆን በግዳችሁ  አንከፍልም የምትሉት ትታሰራላችሁ በማለት እያስፈራሩና እያንገላቱ ይገኛሉ።  ነገደዎችም ይሄን ያክል ከየት አምጥተን እንከፍላለን ስራው እንደምታዩት በጣም ቀዝቃዛ መሆኑን እያወቃችሁ  ሃገራችን በጦርነት እየታመሰች ባለችበት ስዓት ይሄን ያክል ግብር መጣሉ ተገቢ ሊሆን አይችልም በማለት ቅሬታ ብናቀርብም ተሰሚነት ልናገኝ አልቻልንም በማለት አሳውቀዋል። ከዚህም በተጨማሪ የመብራት ቆጣሪ ያላስገባ ማንኛውም ግለሰብ ሃብታምም ይሁን ድሃ ከጎረቢት ጠልፎ መጠቀም አይችሉም እያሉ እየቆረጡ መሆኑን ከአከባቢው ያገኘነው የአይን እማኝ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
እኛ የመብራት ቆጣሪ ለማስገባት አቅም የሌለን ድሃ ግለሰቦች ወደየት እንሂድ ከየትስ ገንዘብ አምጥተን ማስገባት እንችላለን, እንዳቅማችን ከጎረቢቶቻችን በመጥለፍ በወር ክፈሉ ያሉንን እንከፍላለን እንጅ  በዚህ ጉዳይ ላይ መብራት ጠልፈው የሰጡን ግለሰቦች ሳይሰለቹን እንደት መንግስት ሊሰለቸን ቻለ በማለት በምሬት ተናግረዋል።

https://t.me/Negedeamharas
#መረጃ..‼️

በአሁኑ ሰዓት ከ9.30 ጀምሮ የአማራ ፋኖ በጎጃም አባይ ብርጌድ የቦቅላ ከተማ ውስጥ ብርቱ ተጋድሎ እያደረገ መንጋውን እያደናበረ እየወቃው ነው።
በሰው ቤት ዘው ብሎ ገብቶ መፈንጠዝ አይቻልም!!!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@Negedeamharas
#መረጃ..‼️

አሁን በምዕራብ ጎጃም በምትገኘዋ ወንበርማ ወረዳ ሺንዲ ከተማ ላይ ተኩስ ተቀስቅሷል።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@Negedeamharas
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
#Update...‼️

#ይዛመት..!!

#መረጃ..‼️
አጉት በሁሉም አቅጣጫ፦


#ቡሬና_ቲሊሊ አካባቢ ያሉት አራዊት ሰራዊቶች ወደ አጉት ገብተዋል። በተለይ የቡሬው ሁሉም በሚባል ደራጃ አብዛኛው ነው የወጣ ስለተባለ በአካባቢው የምትንቀሳቀሱ የወገን ኃይል እንደተለመደው እወቁበት።
አጉት አሁን ላይ መቶ በመቶ በሚባል ደረጃ ፀጥ ረጭ ብላለች ህዝቡ ሙሉ በሙሉ አስፈሪ አውሬ እንደመጣበት በማወቅ ወደ ጫካ ገብቷል።

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

@Negedeamharas