#መረጃ_ደብረብርሀን..‼️
ደብረብርሃን ከተማ ላይ እንቅስቃስዎች ቁመዋል ከሰማያዊ ህንፃ እስከ ጠባሴ ድረስ መንገዶች ተዘግተዋል, ሱቆችም ተዘግተዋል ይሄም የሆነበት ዋና ምክንያት አበባው ታደሰ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በተጨማሪም ከፍተኛ አመራሮች መግባታቸውን ተከትሎ ነው። ጌትቫ ሆቴል እንዳረፉም ለማዎቅ ተችሏል። ይህ መረጃም እንዳይወጣባቸው ኔትዎርክ እንዲጠፋ ይደረግልን ሲሉም መደመጣቸውን ከውስጥ ያሉ የመረጃ ምንጮቻችን አሳውቀውናል።
የከተማ ወጣቶችን ከማታ ጀምረው በቀበቶ የፊጥኝ በማሰር ሲደበድቡና ወደ መጎሪያ ሲወስዱ ማምሸታቸውን፤ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ ለፋኖ መረጃ ታቀብላላችሁ በማለት ስበብ በመፍጠር ሁሉንም የከተማ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ እንድወሰዱ ጥብቅ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የውስጥ ምንጮች አክለው ገልፀዋል።
የአካባቢው ወጣቶች እባካችሁ ወደ ወንድሞቻችሁ ተቀላቀሉ ከዚህ አገዛዝ እራሳችሁን ጠብቁ?
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
©ነገደ አምሓራ
27/09/2016 ዓ.ም
https://t.me/NegedeAmharas

Telegram
ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.
ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum
ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforum