ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
4.76K subscribers
455 photos
10 videos
20 files
414 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
" #ሰው_ሁን "

ሰው ከመሆንህ በፊት #መሀንዲስ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ዶክተር አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #መምህር አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ሰባኪ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #መሪ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ዘማሪ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ጋዜጠኛ #አውሪ #ፖለቲከኛ #ወገኛ #ሌላም አትሁን!

ዓለም፣ኢትዮጵያ፣ቤተ ክርስቲያንም ያጣችው ይህን የሚሆንላት ሳይሆን ሰው የሚሆንላት ነው።

ይልቁንስ ከሁሉ በፊት #ሰው_ሁን ሰው መሆን ከእነዚህ ሁሉ የተሻለ ማንነት አለውና!!

ማኅደረ ተዋሕዶ


@MekuriyaM
@MekuriyaM
Forwarded from ዲ/ን ዳግም ተሾመ
Watch "| New | ድንግል ሆይ ደግፊኝ #ዲያቆን #ዘማሪ_ዳግም_ተሾመ ||#Ethiopian#Orthodox#Church#Mezmur #Zemari #Dagim_Teshome" on YouTube
https://youtu.be/0i0-evlQFCg
Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (Mekuriya Murashe ፩)
   #ክፍል
▰ለአንዳንድ ጓደኞቼ በሰሞኑ ጉዳይ ምን ዓይነት ስሜት ተሰማችኹ ብዬ ለጥቂቶቹ ጠየቅኳቸው። እነርሱም እንዲህ አሉኝ...

➤ቤተ ክርስቲያን ፈተናዋ የጀመረው ዛሬ አይደለም። ገና ድሮ ስትመሠረት ፈተናዋም ተመሥርቶ ነበር። ብዙዎች ሊያጠፏት ተነሡ ነገር ግን እነርሱ ጠፉ እንጂ እርሷ ዛሬም አለች። እንደው ሌላው ቀርቶ በዮዲት ጉዲትና በአሕመድ ግራኝ ጊዜ ተጨፍጭፈንም ይኸው በዝተን አለን። እና ምንም ባላደረገችበት እንዲህ ስትደረግ በማየቴ እጅግ አዘንኩ።
...
●ፈተናዋን ፈተናቸው አድርገው የሚያሳልፉ ታላላቅ አባቶች እንዳሏት በማየቴ ደግሞ እጅግ ደስተኛ ነኝ። እነርሱን ስታይ ኃይል፣ጉልበት፣ደስታን... ታገኛለህ። ቅዱስ ሲኖዶስ የእውነት መንፈስ ቅዱስ የሚመራው መሆኑን በፍጹም ልብህ ታምናለህ።
ከዚህም በኋላ የባሰ ችግር ሊገጥማት ይችላል ግን እንደምናልፈው አልጠራጠርም።
...
ክርስቲያን ሲነካ ይበዛል እንጂ ከቶ አይቀንስም። ሆነም ቀረም ግን በክፉም በደጉም ማመስገን አለብንና የሆነው ኹሉ ለበጎ አድርገን ተመስገን ከማለት ልንቆጠብ አይገባም።
#ዲያቆን_ኃይለ_ሚካኤል_ዘርአብዛ /አ.አ❫

➤እኔ እንደዚህ ብዬ ልገለፅልህ ከምችለው በላይ
ነው የሆነብኝ ቲክታክ እንኳን ማየት
አልቻለኩም በእውነት አልቻልኩም። እንባ እየቀደመኝ ነው።
እግዚአብሔር ብቻ ለተዋሕዶ ቀን ያውጣላት። በተለይ የካህናት መደብደብ አላስቻለኝም በእውነት!
(
#ዘማሪ_ዮሐንስ_ፈዬ /ባሌሮቤ)

➤ኧረ በእመ ብርሃን! ምን አንደበት አለኝ ብለህ ነው እኔ ኃጢአተኛው? እጅጉን ከበደኝ! "ሰማዕታት በእውነት ይህቺን ዓለም በእውነት ናቁ  ደማቸውንም ሰለመንግሥተ ሰማያት አፈሰሱ"
(
#ዘማሪ_ኤርምያስ_በላይ/ዲላ)

➤ምን ያልተሰማኝ ነገር አለና ነው? ከምንም ጊዜ በላይ እሚያሳዝንና እሚያስለቅስ ልብን እሚሰብር ጊዜ ቢኖር አሁን ነው። ከምንም ጊዜ በላይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶና የአባቶቼ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።
...
ግን ደሞ የሕይወትን መንገድ ባወቅኩባት የአፍ ቋንቋ መፍቻዬ በሆነችኝ መጀመርያም መጨረሻዬም በሆነችው ስለ እሷ ለመግለፅ ቃላት የማይበቃኝ እውነትን ይዛ ለቆየች ድሃን ላሳደገች ቅድስት ሃይማኖቴና ቤተክርስትያኔ  በትንሽ የዲያቢሎስ ዕቃ በሆኑት ይህን ሁሉ መከራና ግፍ ሲደርስባት ለምን ብዬ አጅጉን አዘንኩኝ።
...
ምንም ቢሆንም እንኳ ኹሉንም የሆነው ለመልካም ነው ብዬ አምናለኹ። ሃይማኖቴ እውነተኛ አማኝና የቁርጥ ቀን ልጆች እንዳላትና ከምንም ጊዜ በላይ በመከራዋ ጊዜ ከጎና ሚሆን ልጅ እንዳላት አስመስክራለች።
...
ሲነካ ይበልጥ እሚጠነክር ሃይማኖታችን ከማን ለምን እንደተሰጠችን የምናውቅበት መንገድ ሆኖልናልና የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው  እላለኹ።
#እኅት_ለምለም_ፈቀደ /አ.አ❵ የከተፋ ኖርቻ ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ።

@MekuriyaM ይቀላቀሉን
🛑 ክፍል ❷

1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

#እንዲህ_በማለት_ለአንዳንድ_የቴሌግራም_ጓደኞቼ_ጠይቄ_ነበር#እነርሱም_እንዲህ_አሉኝ...

#1ኛ. በአምላክ ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ 17 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ከባድ ነው አላስበውም ፍጹም ሕይወት ነውና።
#3ኛ. ሰንበት ትምህር ቤት ለእኔ፥እኔ ነው።
ሕይወቴ ነው እያንዳንዱ የምተነፍሰው ቃል ጭምር የሰንበት ውጤት ነው ።
ብቻ አምላክ ድክመቴን ዓይቶ ለእኔ እንዳልጠፋበት ያዘጋጀልኝ የእውነተኛ ባዕል (ምንጭ ) መገኛ የሕይወት ሕብስት መመገቢያዬ ነው።
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ታምራት_ትጋኒ(ከአዲስ አበባ)

1ኛ 8 ዓመታት ያህል ቆይቻለኹ።
2ኛ. ጥሩ ቦታ አልሆንም ነበር።
3ኛ. መንፈሳዊ እናት ሥነ-ምግባር የተማርኩባት የአሁን ማንነቴ ያስተካከልኩባት ናት።
#ዘማሪ_ነጋልኝ_ሙሉጌታ(ከዲላ)

#1ኛ. ያው ማገልገል ባይሆንም ምንም ባልሠራም ባላውቅም  ግን የአፍ ቋንቋ መፍቻዬ የሆነችኝ ቤተክርስትያን / ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼ መገልገል ከጀመርኩ 10 ዓመታትን *አስቆጥሬያለው*
#2ኛ. አሁን ላይ ያው ሰ/ት/ቤት ባልገባ ምሆነውንና ሚገጥመኝ የነበረውን እሱ ያቃል  ብቻ ግን አንዳንዴ አስተዳደግም ይወስናልና የከፋ ቦታ ላይ እደርስ ነበር ብዬም አላስብም ምክንያቱም ከምንም በላይ ፈጣሪ በወላጆቼ ላይ አድሮ በሥርዓት አሳድጎኛልና  ብቻ ሰ/ት/ቤት ባልገባ    ብዙ ነገር ይጎለኝ ነበር።
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ አባት፣እናት፣ወንድምም እህትም ሆኖኛል እየሆነኝም ነው ይሆነኝማል ሌላው ደሞ የሕይወት ትምህርት ቤቴም ጭምር ነው።
|
#ለምለም_ፍቃዱ(ከአዲስ አበባ)

ክፍል ⓷ ይቀጥላል

◎◎◦◦
@MekuriyaM ◦◦◎◎

17/11/2015
ወልቂጤ ኢትዮጵያ
Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (፩ Mekuriya Murashe)
🛑 ክፍል ❷

1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

#እንዲህ_በማለት_ለአንዳንድ_የቴሌግራም_ጓደኞቼ_ጠይቄ_ነበር#እነርሱም_እንዲህ_አሉኝ...

#1ኛ. በአምላክ ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ 17 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ከባድ ነው አላስበውም ፍጹም ሕይወት ነውና።
#3ኛ. ሰንበት ትምህር ቤት ለእኔ፥እኔ ነው።
ሕይወቴ ነው እያንዳንዱ የምተነፍሰው ቃል ጭምር የሰንበት ውጤት ነው ።
ብቻ አምላክ ድክመቴን ዓይቶ ለእኔ እንዳልጠፋበት ያዘጋጀልኝ የእውነተኛ ባዕል (ምንጭ ) መገኛ የሕይወት ሕብስት መመገቢያዬ ነው።
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ታምራት_ትጋኒ(ከአዲስ አበባ)

1ኛ 8 ዓመታት ያህል ቆይቻለኹ።
2ኛ. ጥሩ ቦታ አልሆንም ነበር።
3ኛ. መንፈሳዊ እናት ሥነ-ምግባር የተማርኩባት የአሁን ማንነቴ ያስተካከልኩባት ናት።
#ዘማሪ_ነጋልኝ_ሙሉጌታ(ከዲላ)

#1ኛ. ያው ማገልገል ባይሆንም ምንም ባልሠራም ባላውቅም  ግን የአፍ ቋንቋ መፍቻዬ የሆነችኝ ቤተክርስትያን / ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼ መገልገል ከጀመርኩ 10 ዓመታትን *አስቆጥሬያለው*
#2ኛ. አሁን ላይ ያው ሰ/ት/ቤት ባልገባ ምሆነውንና ሚገጥመኝ የነበረውን እሱ ያቃል  ብቻ ግን አንዳንዴ አስተዳደግም ይወስናልና የከፋ ቦታ ላይ እደርስ ነበር ብዬም አላስብም ምክንያቱም ከምንም በላይ ፈጣሪ በወላጆቼ ላይ አድሮ በሥርዓት አሳድጎኛልና  ብቻ ሰ/ት/ቤት ባልገባ    ብዙ ነገር ይጎለኝ ነበር።
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ አባት፣እናት፣ወንድምም እህትም ሆኖኛል እየሆነኝም ነው ይሆነኝማል ሌላው ደሞ የሕይወት ትምህርት ቤቴም ጭምር ነው።
|
#ለምለም_ፍቃዱ(ከአዲስ አበባ)

ክፍል ⓷ ይቀጥላል

◎◎◦◦
@MekuriyaM ◦◦◎◎

17/11/2015
ወልቂጤ ኢትዮጵያ
https://vm.tiktok.com/ZMrp1nbWt/

ጉባኤ ዘበኵር

ነሐሴ 7 ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በዐውደ ወንጌል የቴሌግራም ገጽ(Live)

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የጽንሰት በዓልንና ጾመ ፍልሰታን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ጉባኤ

#መምህር ዲ/ን መልአኩ ወልዴ (የነገረ መለኮት ምሩቅ)
#ዘማሪ ዲ/ን ታምራት ተ/ጊዮርጊስ
#ዘማሪ ሳሙኤል አሥራት
#ዘማሪት ሠናይት ክፍሌ
#ዘማሪት ሔለን ከተማ እና ሌሎችም ጥዑም የሆኑ መዘምራንና መምህራን ይገኛሉ።
👇👇

@Awude_Wengel_Media_21
@Awude_Wengel_Media_21

t.me/MekuriyaM
t.me/MekuriyaM