ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.32K subscribers
461 photos
10 videos
22 files
443 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
🛑 ክፍል ❷

1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ
ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

#እንዲህ_በማለት_ለአንዳንድ_የቴሌግራም_ጓደኞቼ_ጠይቄ_ነበር#እነርሱም_እንዲህ_አሉኝ...

#1ኛ. በአምላክ ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ 17 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ከባድ ነው አላስበውም ፍጹም ሕይወት ነውና።
#3ኛ. ሰንበት ትምህር ቤት ለእኔ፥እኔ ነው።
ሕይወቴ ነው እያንዳንዱ የምተነፍሰው ቃል ጭምር የሰንበት ውጤት ነው ።
ብቻ አምላክ ድክመቴን ዓይቶ ለእኔ እንዳልጠፋበት ያዘጋጀልኝ የእውነተኛ ባዕል (ምንጭ ) መገኛ የሕይወት ሕብስት መመገቢያዬ ነው።
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ታምራት_ትጋኒ(ከአዲስ አበባ)

1ኛ 8 ዓመታት ያህል ቆይቻለኹ።
2ኛ. ጥሩ ቦታ አልሆንም
ነበር
3ኛ. መንፈሳዊ እናት ሥነ-ምግባር የተማርኩባት የአሁን ማንነቴ ያስተካከልኩባት ናት።
#ዘማሪ_ነጋልኝ_ሙሉጌታ(ከዲላ)

#1ኛ. ያው ማገልገል ባይሆንም ምንም ባልሠራም ባላውቅም  ግን የአፍ ቋንቋ መፍቻዬ የሆነችኝ ቤተክርስትያን / ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼ መገልገል ከጀመርኩ 10 ዓመታትን *አስቆጥሬያለው*
#2ኛ. አሁን ላይ ያው ሰ/ት/ቤት ባልገባ ምሆነውንና ሚገጥመኝ የነበረውን እሱ ያቃል  ብቻ ግን አንዳንዴ አስተዳደግም ይወስናልና የከፋ ቦታ ላይ እደርስ ነበር ብዬም አላስብም ምክንያቱም ከምንም በላይ ፈጣሪ በወላጆቼ ላይ አድሮ በሥርዓት አሳድጎኛልና  ብቻ ሰ/ት/ቤት ባልገባ    ብዙ ነገር ይጎለኝ ነበር
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ አባት፣እናት፣ወንድምም እህትም ሆኖኛል እየሆነኝም ነው ይሆነኝማል ሌላው ደሞ የሕይወት ትምህርት ቤቴም ጭምር ነው።
|
#ለምለም_ፍቃዱ(ከአዲስ አበባ)

ክፍል ⓷ ይቀጥላል

◎◎◦◦
@MekuriyaM ◦◦◎◎

17/11/2015
ወልቂጤ ኢትዮጵያ
Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (፩ Mekuriya Murashe)