✞ ዐውደ ወንጌል ሚዲያ - AWUDE WENGEL MEDIA ✞
44 789 members, 2 845 online
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ይህ ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ዶግማ ቀኖና ትውፊት የጠበቁ በቀጥታ ሥርጭት /live/ መንፈሳዊ አስተምህሮቶችንና አግልግሎቶችን ለመስጠት የተከፈተ ሚዲያ ነው ::
የሚዲያው ዓላማ የቀጥተኛይቱን ሐይማኖት ዕውቀት ለኦርቶዶክሳውያን በኦርቶዶክሳውያን ማሰራጨት የጥበብ ሁሉ ምንጭ ቤተክርስቲያንን ማወቅ ማሳወቅ ነው::
If you have Telegram, you can view and join
✞ ዐውደ ወንጌል ሚዲያ - AWUDE WENGEL MEDIA ✞ right away.