ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.88K subscribers
463 photos
10 videos
22 files
453 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
" #ሰው_ሁን "

ሰው ከመሆንህ በፊት #መሀንዲስ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ዶክተር አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #መምህር አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ሰባኪ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #መሪ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ዘማሪ አትሁን!
ሰው ከመሆንህ በፊት #ጋዜጠኛ #አውሪ #ፖለቲከኛ #ወገኛ #ሌላም አትሁን!

ዓለም፣ኢትዮጵያ፣ቤተ ክርስቲያንም ያጣችው ይህን የሚሆንላት ሳይሆን ሰው የሚሆንላት ነው።

ይልቁንስ ከሁሉ በፊት #ሰው_ሁን ሰው መሆን ከእነዚህ ሁሉ የተሻለ ማንነት አለውና!!

ማኅደረ ተዋሕዶ


@MekuriyaM
@MekuriyaM