ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.88K subscribers
463 photos
10 videos
22 files
453 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
#የፍቅር_ዓይነቶች(Types of love)

ክፍል🌹🌹

#2ኛ_ፖሽኔት_ላቭ(Possinate Love)

ይህ ፍቅር ስሜታዊ ፍቅር ነው ። ፖሽኔት ላቭ በጣም አስቸጋሪና ከባዱ የፍቅር ዓይነት ነው ። ሕይወትን የመመሰቃቀልና በጣም የማጨናነቅ ባሕርይ አለው።

ሕሊናን ዕረፍት ከመንሣቱ ጎን ለጎን የወጣቶችን የወደፊትን የሕይወት ምዕራፍ የማጨለም ጉልበት አለው ። ለምሳሌ በስሜታዊ ፍቅር የተያዘ ሰው ትምህርት መማር ሁላ ሊያስጠላው ይችላል ።

ከሰው ጋር ተደባልቆ ጊዜውን ከማሳለፍ ይልቅ ያፈቀረውን ሰው እያብሰለሰለ ለብቻው መሆን ይፈልጋል ፤ ምግብ እንኳን ይዘጋዋል አዕምሮው ከፍቅር ውጪ ምንም ነገር ማሰብ አይፈልግም ።

በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በዚህ ዓይነቱ ስሜታዊ ፍቅር ተይዞ የተሰቃየ ሰው #አምኖንን እናውቃለን ። /2ኛ ሳሙ 13/ በዚህ ፍቅር የተያዙ ሰዎች ለጊዜው እውነተኛ ፍቅር እንደያዛቸው ሊያስቡ ይችላሉ ።

ማስተዋልን ሳይቀር የሚጋረድበት የፍቅር ዓይነት ነውና። የሚገርመው ደሞ ኋላ ላይ ያስጨነቀውን ያህል ከልብ ውስጥ መጥፋቱ አይቀርም ። እንዲህ ዓይነቱም ፍቅር ቆይታው ሩካቤ ሥጋ እስኪፈፀም ድረስ ብቻ ነው ።

ፍቅሩም ከዛች ቅፅበት ጀምሮ ይቆማል ። ይህን በዳዊት ልጅ በአምኖን ላይ ማየቱ ብቻ በቂ ነው ።
ምንጭ: ኰኲሐ ሃይማኖት

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@MekuriyaM (channel)
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Yodahe2 (group)
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

#ADD ..and.. #FORWARD
➔ ክፍል➊
1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

እንዲህ በማለት ለአንዳንድ የቴሌግራም ጓደኞቼ ጠይቄ ነበር። እንዲህ አሉኝ...

#1ኛ. እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በቤተክርስቲያን ያደግኩት  ጅማሬዬም 1997 ዓ/ም ነው ሰ/ቤት የጀመርኩት። ይህ ማለት በአገልግሎት 18 ዓመት ቆይቻለኹ።
#2ኛ. ይሄ ነው ማለት አልችልም ምክንያቱም የሁላችንንም መጀመርያም መጨረሻም የሚያውቅ የፈጠረን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ነገር ግን ለመገመት ያህል አሳ ከባሕር ውስጥ ስትወጣ ሕይወት እንደማይኖራት ሁሉ እኔም  ሕይወቴ የተዛባ መጥፎ ቦታ የምወድቅ ይመስለኛል!
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ እናት ናት! እናት ለልጇ እራሱን የሚጎዳ ነገር እንዲያደርግ እንደማትፈልግ ሁሉ ሰ/ት/ቤቴም ከመጥፎው ነገር እያራቀችኝ መልካም ወደሆነው በቃለ እግዚአብሔር የምታንጸኝ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት እንድኖር መንገዱን የምትመራኝ በሥጋም በመንፈስም ያሳደገችኝ እናቴ ናት!
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ኃይለአብ(ከዲላ)
...
#1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርኩ 8 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ሱሰኛ፣ በዝሙት፣ የወደቀ፣ ዓለማዊ ነገር በጣም የሚማርከኝ ሰው እሆን ነበር።
#3ኛ ሰንበት ትምህርት ቤት ለእኔ  የሕይወት መሠረቴ፣ እምነቴን ማጠንከሪያዬ፣ የእውቀት ቤቴ፣ የሃይማኖት መሠረቴ ነው።
|
#ዲያቆን_አቤል(ከምዕራብ ሀረርጌ)
...
#1ኛ. አኹን 7ኛ ዓመቴ ነው።
#2ኛ. ሰንበት ተማሪ ባልሆን ኖሮ ልሆን የነበረውን ነገር ስለሚያስፈራኝ ላስበው አልችልም።
#3ኛ. ግልጽ የሆነ መስዋዕትነት የምትከፍልልኝ፤ብዙ ነገር ያሳወቀችኝ፤ አኹን ላይ ያለኝን ማንነት ያሰጠችኝ፤ በአጠቃላይ ኹሉ ነገሬ ናት።
|
#ዘማሪት_ሔርሜላ_ቴዎድሮስ(ከወሊሶ)

ክፍል ⓶ ይቀጥላል

@MekuriyaM @MekuriyaM ◦◦◎◎
🛑 ክፍል ❷

1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

#እንዲህ_በማለት_ለአንዳንድ_የቴሌግራም_ጓደኞቼ_ጠይቄ_ነበር#እነርሱም_እንዲህ_አሉኝ...

#1ኛ. በአምላክ ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ 17 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ከባድ ነው አላስበውም ፍጹም ሕይወት ነውና።
#3ኛ. ሰንበት ትምህር ቤት ለእኔ፥እኔ ነው።
ሕይወቴ ነው እያንዳንዱ የምተነፍሰው ቃል ጭምር የሰንበት ውጤት ነው ።
ብቻ አምላክ ድክመቴን ዓይቶ ለእኔ እንዳልጠፋበት ያዘጋጀልኝ የእውነተኛ ባዕል (ምንጭ ) መገኛ የሕይወት ሕብስት መመገቢያዬ ነው።
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ታምራት_ትጋኒ(ከአዲስ አበባ)

1ኛ 8 ዓመታት ያህል ቆይቻለኹ።
2ኛ. ጥሩ ቦታ አልሆንም ነበር።
3ኛ. መንፈሳዊ እናት ሥነ-ምግባር የተማርኩባት የአሁን ማንነቴ ያስተካከልኩባት ናት።
#ዘማሪ_ነጋልኝ_ሙሉጌታ(ከዲላ)

#1ኛ. ያው ማገልገል ባይሆንም ምንም ባልሠራም ባላውቅም  ግን የአፍ ቋንቋ መፍቻዬ የሆነችኝ ቤተክርስትያን / ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼ መገልገል ከጀመርኩ 10 ዓመታትን *አስቆጥሬያለው*
#2ኛ. አሁን ላይ ያው ሰ/ት/ቤት ባልገባ ምሆነውንና ሚገጥመኝ የነበረውን እሱ ያቃል  ብቻ ግን አንዳንዴ አስተዳደግም ይወስናልና የከፋ ቦታ ላይ እደርስ ነበር ብዬም አላስብም ምክንያቱም ከምንም በላይ ፈጣሪ በወላጆቼ ላይ አድሮ በሥርዓት አሳድጎኛልና  ብቻ ሰ/ት/ቤት ባልገባ    ብዙ ነገር ይጎለኝ ነበር።
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ አባት፣እናት፣ወንድምም እህትም ሆኖኛል እየሆነኝም ነው ይሆነኝማል ሌላው ደሞ የሕይወት ትምህርት ቤቴም ጭምር ነው።
|
#ለምለም_ፍቃዱ(ከአዲስ አበባ)

ክፍል ⓷ ይቀጥላል

◎◎◦◦
@MekuriyaM ◦◦◎◎

17/11/2015
ወልቂጤ ኢትዮጵያ
 🔔  የመጨረሻው ክፍል ❸

1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

#1ኛ. በቀላሉ 10ዓመት
#2ኛ. ምን እንደምሆን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው።
#3ኛ. የሕይወቴ ት/ት ቤት እንዲሁም ሰው የሆንኩበት ሰውነቴ በአጠቃላይ ለመግለፅ ቃላትም የለኝም።
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ደምስ_ዘበርጋ(ከእዣ ወረዳ)

#1ኛ. አራት ዓመት
#2ኛ. ጠጪ፣ ጨፋሪ፣ ነገን የማላስብ።
#3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለእኔ ብዙ ነገሬ ናት። እናቴ ናት ቃሉን የመገበችኝ አምላኬን ያወኩባት ወንጌል ሀ ብዬ የተማርኩባት  ሲከፋኝ የምፅናናባት  እናም ሌላ ሌላም ቃላት አላገኝላትም።
|
#ዓለም_አየኹ(ከዲላ)

#1ኛ. ምንም እንኳ በሥነ_ሥርዓት አገልግያለኹ ብዬ ባልናገርም ከ10 ዓመታት በላይ ቆይቻለኹ።
#2ኛ. ሰ/ተማሪ መሆን በራሱ ትልቅ ደስታ ነው፤ እኔ ሰ/ት/ት ቤቴን ባልጠቅምም እሷ ግን ለእኔ ጠቅማኛለች። ሰ/ተማሪ በመሆኔ ደስተኛ ስለሆንኩ ልሆን የምችለውን ባላስብ ደስ ይለኛል።
#3ኛ. መሪዬ ወይም መንገዴ ናት።
|
#መስከረም_ግዛው(ከሆሳዕና)

#1ኛ. 12 ዓመት
#2ኛ. ሰ/ተማሪ ባልሆን ኖሮ በዓለም ውስጥ የቀለጥኩኝ እሆን ነበር፤ በብዙ ብልጭልጭ ነገሮች እታለል ነበር።
#3ኛ. ለሕይወቴ እንደ አጥር ናት፤ ከብዙ ነገሮች እንድቆጠብ ያደረገችኝ ትምህርት ቤቴ ናት።
|
#ፍልሰታ_ፍቅሬ(ከወልቂጤ)

#1ኛ. ከልጅነቴ ጀምሮ ስለሆነ በቁጥር መግለጽ ይቸገግረኛል እና ልጅ እያለሁ ጀምሮ።
#2ኛ. ቤተልሔምን አልሆናትም ነበር፤ እና ሌላ ዓይነት ቤተልሔም እንደምሆን እገምታለሁ።
#3ኛ. ሕይወቴ ናት!
|
#ቤተልሔም_ፍቅሬ [ከወልቂጤ]

◦◦●●Join
@MekuriyaM

18/11/2015
ወልቂጤ ኢትዮጵያ
Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (፩ Mekuriya Murashe)