🛑 ክፍል ❷
1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?
! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።
#እንዲህ_በማለት_ለአንዳንድ_የቴሌግራም_ጓደኞቼ_ጠይቄ_ነበር። #እነርሱም_እንዲህ_አሉኝ...
#1ኛ. በአምላክ ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ 17 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ከባድ ነው አላስበውም ፍጹም ሕይወት ነውና።
#3ኛ. ሰንበት ትምህር ቤት ለእኔ፥እኔ ነው።
ሕይወቴ ነው እያንዳንዱ የምተነፍሰው ቃል ጭምር የሰንበት ውጤት ነው ።
ብቻ አምላክ ድክመቴን ዓይቶ ለእኔ እንዳልጠፋበት ያዘጋጀልኝ የእውነተኛ ባዕል (ምንጭ ) መገኛ የሕይወት ሕብስት መመገቢያዬ ነው።
| #ዲያቆን_ዘማሪ_ታምራት_ትጋኒ(ከአዲስ አበባ)
፧
1ኛ 8 ዓመታት ያህል ቆይቻለኹ።
2ኛ. ጥሩ ቦታ አልሆንም ነበር።
3ኛ. መንፈሳዊ እናት ሥነ-ምግባር የተማርኩባት የአሁን ማንነቴ ያስተካከልኩባት ናት።
#ዘማሪ_ነጋልኝ_ሙሉጌታ(ከዲላ)
፧
#1ኛ. ያው ማገልገል ባይሆንም ምንም ባልሠራም ባላውቅም ግን የአፍ ቋንቋ መፍቻዬ የሆነችኝ ቤተክርስትያን / ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼ መገልገል ከጀመርኩ 10 ዓመታትን *አስቆጥሬያለው*
#2ኛ. አሁን ላይ ያው ሰ/ት/ቤት ባልገባ ምሆነውንና ሚገጥመኝ የነበረውን እሱ ያቃል ብቻ ግን አንዳንዴ አስተዳደግም ይወስናልና የከፋ ቦታ ላይ እደርስ ነበር ብዬም አላስብም ምክንያቱም ከምንም በላይ ፈጣሪ በወላጆቼ ላይ አድሮ በሥርዓት አሳድጎኛልና ብቻ ሰ/ት/ቤት ባልገባ ብዙ ነገር ይጎለኝ ነበር።
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ አባት፣እናት፣ወንድምም እህትም ሆኖኛል እየሆነኝም ነው ይሆነኝማል ሌላው ደሞ የሕይወት ትምህርት ቤቴም ጭምር ነው።
| #ለምለም_ፍቃዱ(ከአዲስ አበባ)
ክፍል ⓷ ይቀጥላል
◎◎◦◦ @MekuriyaM ◦◦◎◎
17/11/2015
ወልቂጤ ኢትዮጵያ

Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (፩ Mekuriya Murashe)