ጥቅምት ወር አንድ እሁድ ፓስተር ሶሙ አቫራዲ በደቡባዊ ሕንድ ካርናታካ ግዛት ውስጥ በምትገኘው በሁባሊ ከተማ ወደሚገኝ ቤተ ክርስቲያናቸው ሲገቡ ደነገጡ።
"በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ በርካታ ሰዎች ተሰባስበው የሂንዱ ሐይማኖታዊ መዝሙሮችን እየዘመሩ፣ መፈክሮችንም እያሰሙ እየጮሁ ነበር"
#የክርስቲያኖች ስደት የበዛባት ሀገር #በሐይማኖት መቀየር ምክንያት ጥቃትን የሚፈሩት ክርስቲያኖች #መንግሥት እያደረገብን ያለው ጉዳይ መልካም ነገር አይደለም። ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አስገራሚ የክርስቲያኖች ጉዞ https://youtu.be/Y0m7Dj9rrA0

YouTube
#የክርስቲያኖች ስደት የበዛባት ሀገር #በሐይማኖት መቀየር ምክንያት ጥቃትን የሚፈሩት ክርስቲያኖች #መንግሥት እያደረገብን ያለው ጉዳይ መልካም ነገር አይደለም
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get…

#አሳዛኝ #ዜና
#አዲስ
በኤርትራ ከ10 ዓመት እስር በኋላ ሕይወታቸው ያለፈው #ፓስተር ቀብራቸው እንዳይፈጸም ተከለከለ።
ከዓመታት እስር በኋላ ሕይወታቸው ያለፈ #ወንጌላዊ የቀብር ሥነ-ስርዓታቸው እንዳይከናወን መከልከሉ ተነገረ።
በአሥመራ ሕይወታቸው ያለፈው የወንጌላውያን #አማኞች ፓስተር እንዳይቀበሩ ክልከላውን ያደረጉት የኤርትራ ባለስልጣናት መሆናቸውን ለቤተሰቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ ትግርኛ ገልጸዋል።
ከ10 ዓመታት እስር በኋላ ከቀናት በፊት ሕይወታቸው ያለፈው ፓስተር ተስፋይ ሥዩም እስከ ዛሬ ረቡዕ ሚያዚያ 11/2015 ዓ.ም. ድረስ ግብዓተ መሬታቸውን ሳይፈጸም አስክሬናቸው በሆስፒታል እንደሚገኝ ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸውን የምንጠቅሳቸው ምንጮች ተናግረዋል።
ቢቢሲ ከምንጮቹ እንዳረጋገጠው ፓስተር ተስፋይ ሥዩም ከ11 ቀናት በፊት ከዚህ ዓለም በሞት ቢለዩም የቤተሰብ አባላት ቀብራቸውን ለመፈፀም የሚያስችል ፈቃድ ከሚመለከታቸው የመንግሥት ኃላፊዎች ማግኘት አልቻሉም።
በኢትዮጵያ የመሰረት ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ፓስተር ሚካኤል ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ ፓስተር ተስፋይ በኤርትራ ከቤተክርስቲያኑ መስራቾች አንዱ እንደሆኑ እና በእምነታቸው የተነሳ ከ10 ዓመታት በላይ በእስር መቆየታቸውን ይናገራሉ።
በሁኔታው የተጨነቁት የሟች ቤተሰቦች “የደህንነት ከፍተኛ ባለስልጣናትን” ጨምሮ የተለያዩ ኃላፊዎችን ቢያነጋግሩም መፍትሄ አለማግኘታቸውንም ፓስተር #ሚካኤል ተናግረዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ የኤርትራ #መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገብረመስቀልን ምላሽ እንዲሰጡ ያደረግነው ተደጋጋሚ ሙከራ ለጊዜው አልተሳካም። (BBC)
ፓስተር ተስፋይ አስር ዓመት በእስር ቤት ከቆዩ በኋላ በጠና በመታመማቸው የተነሳ ከሁለት ወራት በፊት ከእስር መፈታታቸውን ቤተሰቦቻቸው ይናገራሉ።
ፓስተር ተስፋዬ ከእስር ከተፈቱ በኋላ በሆስፒታል ህክምና ሲከታተሉ ቆየተው ሚያዝያ 1 2015 ዓ.ም ሕይወታቸው አልፏል።
ነገር ግን በሚከተሉት እምነት ምክንያት የቀብር ስነ ስርዓታቸው በትውልድ ቦታቸው አሥመራ በሃዝዝ መካነ መቃብር ለማድረግ ፍቃድ ማግኘት እንዳልቻሉ ፓስተር ሚካኤል አስረድተዋል።
በ60ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙት ፓስተር #ተስፋዬ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ነበሩ።
በኤርትራ ውስጥ በመንግሥት እውቅና የተሰጣቸው ሃይማኖቶች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ካቶሊክ፣ ወንጌላዊ ሉተራን እና ሱኒ እስልምና ብቻ ሲሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮች እውቅና አይሰጣቸውም።
የሌላ የእምነት ተከታዮች በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ለስደትና እንደሚዳረጉ ይነገራል።
በዚህ ዓመት መጋቢት ወር ላይ በከረን ከተማ በድብቅ በጋራ ለማምለክ ወደ 30 የሚጠጉ #ወንጌላውያን አማኞች ከተሰባሰቡ በኋላ መታሰራቸው ተዘግቦ ነበር።
በወቅቱ ከታሰሩት መካከል ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ተማሪዎች እንደሚገኙበት ተገልጿል።
ኤርትራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባል ብትሆንም የሰብአዊ መብቶችን እና የእምነት ነፃነትን በመጣስ ትከሰሳለች።
በኤርትራ ጉዳይ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ራፖርተር ሞሃመድ አብዱልሰላም ባቢከር ከወራት በፊት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ባቀረቡት ሪፖርት በኤርትራ ያለው የሰብአዊ መብት ሁኔታ እየከፋ መምጣቱን ገልጸው ነበር።
የኤርትራ ባለስልጣናት የመብት ጥሰት ውንጀላውን “ፖለቲካዊ ዓላማ ያለው ነው” ሲሉ የሚተቹ ሲሀን እውቅና ከተሰጣቸው ሃይማኖቶች ውጪ ያሉ እምነቶች የምዕራባውያን አጀንዳ ማስፈጸሚያ ናቸው ይላሉ።
BBC News Amharic

የኬንያ #መንግሥት “ሐሰተኛ” ያላቸውን #በርካታ ተከታይ ያላቸው አብያተ ክርስቲያናት ፍቃድ #ሰረዘ
የኬንያ መንግሥት በመቶዎች የሚቆጠሩ #ሰዎች “ከእየሱስ ጋር ለመገናኘት” ሲሉ እራሳቸውን አስረበው መሞታቸውን ተከትሎ “ሐሰተኛ” ያላቸውን ቤተ-ክርስቲያናት ፍቃድ መሰረዝ ጀመረ።
በአሁኑ ወቅት ከ40 #ሺህ ያላነሱ ሐይማኖታቸዊ ተቋማት በኬንያ የሚገኙ ሲሆን ከጥቂት ወራት በፊት “ከእየሱስ ጋር እንድትገኛኙ ጾማችሁ ጸልዩ” የተባሉ ክርስቲያኞች በረሃም ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የኬንያ መንግሥት ለጉዳዩ ትልቅ ትኩረት ሰጥቷል።
ሙሉ ዝርዝሩን ምሽት ላይ ይዘን የምንመለስ ይሆናል .. .

#መንግሥት በአብያተ ክርስቲያናት ላይ የሚያደርገውን ግፍ ቀጥሏል።
የአልጄሪያ መንግስት በአብያተ ክርስቲያናት #ላይ እየወሰደ ያለውን ስልታዊ እርምጃ ቀጥሏል።
አልጄሪያ 42 ሚሊዮን #ህዝብ እንዳላት የሚነገር ሲሆን 1% ህዝብ በካቶሊኮች እና ፕሮቴስታንቶች የተወከለው የክርስቲያን ማህበረሰብን ናቸዉ።
#እንደ #ክርስቲያን ኮንሰርን ዘገባ ከሆነ በእስራኤል እና በሃማስ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በሰሜን አፍሪቃዊቷ ሀገር ላሉ ክርስቲያኖች ህይወትን አስቸጋሪ አድርጎታል።
"የአልጄሪያ መንግስት በግጭቱ #ውስጥ እስራኤልን እንደሚደግፉ እና የውጭ እና የምዕራባውያን ተፅዕኖዎች የአገሪቱን ብሄራዊ አንድነት እንደሚያበላሹ ይገነዘባሉ" ሲል ICC በሪፖርቱ ገልጿል።
ባለፈው #አመት በአጠቃላይ 16 አብያተ ክርስቲያናት መዘጋታቸውን ተከትሎ የአልጄሪያ መንግስት የክርስቲያን አገልግሎቶች እስከ 10 #ሰዎች #ብቻ እንዲስተናገዱ መወሰኑን ዘገባዉ አክሏል።
በተጨማሪም፣ ICC እንዳለው፣ ባለፉት ሳምንታት በርካታ የአልጄሪያ ፓስተሮች በእምነታቸው ምክንያት ታስረዋል።
ICC (አይሲሲ) በሪፖርቱ "አብዛኞቹ የአልጄሪያ ክርስቲያኖች ከካቢሌ ጎሳ የመጡ በመሆናቸው የክርስቲያኖች ሁኔታ በአልጄሪያ ያለው ሁኔታ የበለጠ የተወሳሰበ ነው" ሲል ገልጿል።
"በአልጄሪያ ውስጥ ያለው ክርስትና ረጅም #ታሪክ ያለው ነው እና በአልጄሪያ መንግስት በአልጄሪያ ክርስቲያኖች እምነት እና በአካባቢው የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች መካከል ያለውን ልዩነት በአልጄሪያ መንግስት መለየት አለበት" ሲል አይሲሲ ተናግሯል.
አልጄሪያ በኦፕን ዶርስ የአለም ለክርስትና አስቸጋሪ ከሆኑ ሀገራት የ2023 ዝርዝር መሰረት ክርስትያኖች ከሚሰደዱባቸው 50 ሀገራት 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።