አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

1ኛ/ #ፈቱዲን_ጀማል (ከሪም)

#ከአዶላ የተገኘው ምርጡ ተከላካይ እግር ኳስን በክለብ ደረጃ የተጫወተው #በሀላባ_ከነማ #ወላይታ_ዲቻ እና #ሲዳማ_ቡና ሲሆን ሁለገቡ ተከላካይ ፈቱዲን ጀማል (ከሪም) በተጠናቀቀው አመት #ከሲዳማ_ቡና ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል። ከ20 አመት በታች እና በኦሎምፒክ ቡድንም ተጫውቷል።

ከሪም አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ በብዙሀኑ እየተጠበቀ ይገኛል።

#በ2006 እና #2007 ሀላባ ከነማ ቆይታው አብረውት ሲሰሩ የነበሩትን #እያሱ_ታምሩን እና አዲስ ፈራሚውን #ተክለማሪያም_ሻንቆን በድጋሚ የሚያገኝ ይሆናል ።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

2ኛ/ #አለም አንተ ካሳ (ማሪዮ)

#ከኳስ_ሜዳ የተገኘው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ማሪዮ እግርኳስን በክለብ ደረጃ የተጫወተው

2004 አዲስ አበባ ከተማ
2005 አዲስ ከተማ
2006-2008 ደደቢት
2009 ወልዋሎ
2010-2011 ደደቢት

በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከደደቢት ጋር በግሉ ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።

አለም አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ በብዙሀኑ የተጠበቀ ይገኛል።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

3ኛ/ #እንዳለ_ደባልቄ (ካክሽ)

አዲስ አበባ በተለምዶ #ቄራ_አካባቢ ተወልዶ ያደገው የመስመር አጥቂው ካክሽ እግርኳስን እንደማንኛውም ልጅ በሰፈር ውስጥ ነው የጀመረው እና ፕሮጀክት #አክራም ቡድን ውስጥ እና በክለብ ደረጃ #ከደደቢት_C እስከ ዋናው ቡድን #ወልቂጤ #ሆሳዕና #ጅማ_አባ_ጅፋር እና #ባህርዳር የተጫወተው ካክሽ በተጠናቀቀው የውድድር አመት #ከባህርዳር ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።

ካክሽ ከዚህ በፊት ወደ ኢትዮጵያ ቡና የመምጣት እድል ቢያገኝም የነበረበት ክለብ ደደቢት በመክሰሱ ተወልሶ ወደ ደደቢት መሄዱ የሚታወስ ነው።

ካክሽ አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ግዙፍ እና በጣም ፈጣን ቀልጣፋ ተጫዋች ሲሆን ያለውን አቅም በክለብክ ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ እና አቅምህን እንደምትጠቀምበት አንጠራጠርም።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

4ኛ/ #አቤል_ከበደ

አዲስ አበባ በተለምዶ #ሳሪስ_አካባቢ ተወልዶ ያደገው የመስመር አጥቂው አቤል እግርኳስን እንደማንኛውም ልጅ በሰፈር ውስጥ የጀመረው #መንጌ_እና_ልጆቹ ስፓርት ፕሮጀክት

በክለብ ደረጃ
2007 አቃቂ ማዞሪያ
2008 ወደ #መከላከያ ተስፋ ቡድን በማምራት በዛው አመት ወደ ዋናው ቡድን አድጓል 2011 አጋማሽ #በመከላከያ የቆየ ሲሆን ግማሽ ላይ ወደ #ወልዲያ አምርቷል። በተጠናቀቀው የውድድር ግማሽ አመት #ከመከላከያ ወደ #ወልድያ በማቅናት ከወልዲያ ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።

አቤል አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ አንጠራጠርም።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

5ኛ/ #ተክለማሪያም_ሻንቆ (ጎሜዝ)

#ከዝዋይ የተገኘው ምርጥ በረኛ ጎሜዝ እግርኳስን እንደማንኛውም ልጅ በሰፈር ውስጥ ነው የጀመረው በክለብ ደረጃ #ለዝዋይ ፕሮጀክትከ ከዛም ለዝዋይ ዋናው ቡድን
#ሼር_ኢትዮጵያ
#ሀላባ_ከነማ
#አዲስ_አበባ_ከነማ
#ሀዋሳ_ከነማ
በኢትዮጵያ ብሄራዊ ብድን የተጫወተ ሲሆን
በተጠናቀቀው የውድድር ግማሽ አመት #ከሀዋሳ ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።

ጎሜዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ በረኛ እንዳለን ማሳያ ይሆናል ብለን ከማናስባቸው ጥቂት ተጫዋቾች አንዱ ነው #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ አንጠራጠርም።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈