አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
183K subscribers
4.94K photos
156 videos
14 files
750 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

2ኛ/ #አለም አንተ ካሳ (ማሪዮ)

#ከኳስ_ሜዳ የተገኘው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ማሪዮ እግርኳስን በክለብ ደረጃ የተጫወተው

2004 አዲስ አበባ ከተማ
2005 አዲስ ከተማ
2006-2008 ደደቢት
2009 ወልዋሎ
2010-2011 ደደቢት

በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከደደቢት ጋር በግሉ ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።

አለም አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ በብዙሀኑ የተጠበቀ ይገኛል።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ኢትዮጵያ_ቡና_የክረምቱ_የመጨረሻ_ፈራሚውን_ዝውውር_አጠናቀቀ ❗️

👉 በክረምቱ በርካታ ዝውውርን ያከናወኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ፍቅረየሱስ ተክለብርሃንን የግላቸው አድርገዋል።


የቀድሞው የኢትዮጵያ #ንግድ ባንክ እና #የሀዋሳ #የመሃል ሜዳ ተጨዋች #ፍቅረየሱስ በክረምቱ መከላከያን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረ ቢሆንም መከላከያ በፕሪምየር ሊጉ ማይሳተፍ መሆኑን ካረጋገጠ በኃላ ለክለቡ ጋር በስምምነት በመለያየት የካሳዬ አራጌ ቡድንን ተቀላቅሏል።

👉 ኳስ ቁጥጥር ላይ መሰረት ያደረገው የካሳዬ አጨዋወትን ለመተግበር ዋነኛ የሆነውን የመሀል ሜዳቸውን እያጠናከሩ ሚገኙት ቡናዎች ከዚህ ቀደም #አለም አንተካሳ(ማርዮ)፣ #ታፈሰ ሰለሞን፣#አዲስ ፍስሀ፣ ማስፈረማቸው ሚታወስ ነው።


➡️ በዝዋይ በመከተም የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማከናወን ላይ ሚገኙት ኢትዮጵያ ቡና በሚቀጥሉት ቀናት ወደ# አዲስ አበባ ተመልሰው በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተሳታፊ ይሆናሉ።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈