አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

5ኛ/ #ተክለማሪያም_ሻንቆ (ጎሜዝ)

#ከዝዋይ የተገኘው ምርጥ በረኛ ጎሜዝ እግርኳስን እንደማንኛውም ልጅ በሰፈር ውስጥ ነው የጀመረው በክለብ ደረጃ #ለዝዋይ ፕሮጀክትከ ከዛም ለዝዋይ ዋናው ቡድን
#ሼር_ኢትዮጵያ
#ሀላባ_ከነማ
#አዲስ_አበባ_ከነማ
#ሀዋሳ_ከነማ
በኢትዮጵያ ብሄራዊ ብድን የተጫወተ ሲሆን
በተጠናቀቀው የውድድር ግማሽ አመት #ከሀዋሳ ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።

ጎሜዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ በረኛ እንዳለን ማሳያ ይሆናል ብለን ከማናስባቸው ጥቂት ተጫዋቾች አንዱ ነው #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ አንጠራጠርም።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈