👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።
3ኛ/ #እንዳለ_ደባልቄ (ካክሽ)
አዲስ አበባ በተለምዶ #ቄራ_አካባቢ ተወልዶ ያደገው የመስመር አጥቂው ካክሽ እግርኳስን እንደማንኛውም ልጅ በሰፈር ውስጥ ነው የጀመረው እና ፕሮጀክት #አክራም ቡድን ውስጥ እና በክለብ ደረጃ #ከደደቢት_C እስከ ዋናው ቡድን #ወልቂጤ #ሆሳዕና #ጅማ_አባ_ጅፋር እና #ባህርዳር የተጫወተው ካክሽ በተጠናቀቀው የውድድር አመት #ከባህርዳር ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል።
ካክሽ ከዚህ በፊት ወደ ኢትዮጵያ ቡና የመምጣት እድል ቢያገኝም የነበረበት ክለብ ደደቢት በመክሰሱ ተወልሶ ወደ ደደቢት መሄዱ የሚታወስ ነው።
ካክሽ አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ግዙፍ እና በጣም ፈጣን ቀልጣፋ ተጫዋች ሲሆን ያለውን አቅም በክለብክ ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ እና አቅምህን እንደምትጠቀምበት አንጠራጠርም።
በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈