አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
183K subscribers
4.94K photos
156 videos
14 files
750 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
እስካሁን በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ክለባችንን የተቀላቀሉ ተጫዋቾች ❗️

1⃣ #ሀብታሙ_ታደሰ#ወልቂጤ_ከነማ ( አጥቂ forward )

2⃣ #ሰይፈ_ዛኪር#ፌደራል_ፓሊስ ( አጥቂ forward )

3⃣ #ፈቱዲን_ጀማል#ሲዳማ_ቡና ( ተከላካይ defence )

4⃣ #አለምአንተ_ካሳ#ባህርዳር_ከነማ( ተከላካይ denfence)

5⃣ #ተክለማርያም_ሻንቆ#ሀዋሳ_ከነማ ( ግብ ጠባቂ Goal keeper )

6⃣ #ብስራት_ገበየሁ#ወልቂጤ_ከነማ ( የተከላካይ አማካይ defencive midfielder )

7⃣#ታፈሰ_ሰለሞን (ታፌ) ከ #ሀዋሳ_ከነማ ( የመሀል አማካይ central midfilder )

👉 #በዝውውሩ_ደስተኛ_ናችሁ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

1ኛ/ #ፈቱዲን_ጀማል (ከሪም)

#ከአዶላ የተገኘው ምርጡ ተከላካይ እግር ኳስን በክለብ ደረጃ የተጫወተው #በሀላባ_ከነማ #ወላይታ_ዲቻ እና #ሲዳማ_ቡና ሲሆን ሁለገቡ ተከላካይ ፈቱዲን ጀማል (ከሪም) በተጠናቀቀው አመት #ከሲዳማ_ቡና ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል። ከ20 አመት በታች እና በኦሎምፒክ ቡድንም ተጫውቷል።

ከሪም አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ በብዙሀኑ እየተጠበቀ ይገኛል።

#በ2006 እና #2007 ሀላባ ከነማ ቆይታው አብረውት ሲሰሩ የነበሩትን #እያሱ_ታምሩን እና አዲስ ፈራሚውን #ተክለማሪያም_ሻንቆን በድጋሚ የሚያገኝ ይሆናል ።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#ሼር_ይደረግ
የቡናችን ተጫዋች የሆነው #ፈቱዲን ጀማል የሲቲ ካፕ ምርጥ ተጫዋች ዕጩ ሆኖ ተመርጧል እንዲያሸንፍ #8833 ላይ Fetudin Jemal EB ብለን እንላክ።


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#2 👏
#ፈቱዲን_ጀማል

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
የኢትዮጵያ ቡናው #ፈቱዲን_ጀማል ስለ ኮሮና ቫይረስ !
በቡናማዎች ቤት በመጀመሪያ አመቱ ጥሩ የውድድር ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ፈቱዲን ጀማል ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ እና እህቱ መልእክቱን አጋርቶናል ::
መላው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ በ #WHO የተላለፈውን መልእክት በመከተል ጥንቃቄ እንዳይለየው ትልቅ መልእክቱን አስተላልፏል ::
#PlayersChallenge #WHO
#SafeHandsChallenge
©ሀትሪክ ስፖርት

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈