አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
አለም አቀፏ ዳኛ #ሊዲያ_ታፈሰ ስለ ኮሮና ቫይረስ !
የተለይዩ አለም አቀፍ ውድድሮችን ብሎም የሀገር ውስጥ ውድድሮችን በበላይነት በመምራት የምትታወቀው ሊዲያ ታፈሰ ትልቅ መልእክቷን ታስተላልፋለች::
በፈጣን ሁኔታ በአለማችን እየተስፋፋ የመጣውን የ
#COVID -19 በጋራ እንከላከል ስትል መልእክቷን ለሀገሯ ልጆች አስተላልፋለች ::
#PlayersChallenge #WHO
#SafeHandsChallenge
©ሀትሪክ ስፖርት

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
የኢትዮጵያ ቡናው #ፈቱዲን_ጀማል ስለ ኮሮና ቫይረስ !
በቡናማዎች ቤት በመጀመሪያ አመቱ ጥሩ የውድድር ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ፈቱዲን ጀማል ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ እና እህቱ መልእክቱን አጋርቶናል ::
መላው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ በ #WHO የተላለፈውን መልእክት በመከተል ጥንቃቄ እንዳይለየው ትልቅ መልእክቱን አስተላልፏል ::
#PlayersChallenge #WHO
#SafeHandsChallenge
©ሀትሪክ ስፖርት

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈