አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

1ኛ/ #ፈቱዲን_ጀማል (ከሪም)

#ከአዶላ የተገኘው ምርጡ ተከላካይ እግር ኳስን በክለብ ደረጃ የተጫወተው #በሀላባ_ከነማ #ወላይታ_ዲቻ እና #ሲዳማ_ቡና ሲሆን ሁለገቡ ተከላካይ ፈቱዲን ጀማል (ከሪም) በተጠናቀቀው አመት #ከሲዳማ_ቡና ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል። ከ20 አመት በታች እና በኦሎምፒክ ቡድንም ተጫውቷል።

ከሪም አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ በብዙሀኑ እየተጠበቀ ይገኛል።

#በ2006 እና #2007 ሀላባ ከነማ ቆይታው አብረውት ሲሰሩ የነበሩትን #እያሱ_ታምሩን እና አዲስ ፈራሚውን #ተክለማሪያም_ሻንቆን በድጋሚ የሚያገኝ ይሆናል ።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈