#የወንጌል_አማኞች_ሩጫ_ተራዘመ...
ህብረታችን ለሐገራችን ሚኒስትሪ ህብረታችን ለሐገራችን የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 05 ቀን 2013 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ሊያደርገው ያሰበውን የወንጌል አማኞች ሩጫ ባለው የሐገራችን ነባራዊ ሁኔታ ላልተወሰን ቀን የተራዘመ ሲሆን ከዛሪ ቀን ጀምሮ ከማንኛውም ሆታ የመሩጫ ቲሸርትም ሆነ ኮፖን እንዳትገዙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡
የመሩጫ ቀኑን የሚመለከተው አካል እንዳሳወቀን የት እና እንዲት የመሩጫ ቲሸርት እንደምታገኞ እንገልፃለን፡፡

#ሰበር_መረጃ...
#የወንጌል_አማኞች_ካውንስል_የፈረንሳይ_መካነ_ኢየሱስ_እጣ_ሊደርሰው_ነው።
#ህጋዊ_ካርታ_እያለው_ቦታው_ሊሰጠው_አልተቻለም
በዝርዝር እንመለስበታለን።

#BreakingNews
#የወንጌል_አርበኞች_ገድል_እየተዘከረ_ነው።
አሁን በዚህ ሰዓት በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎት ጀማሪ አርበኞች ገድል እየተዘከረ ነው።
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አዘጋጅነት የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እየተከበረ እንደሆነ ይታወሳል።
በዛሬው እለትም የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎት ጀማሪ አርበኞች ገድል እየተዘከረ ይገኛል። በጉባኤው ስለ አርበኞቹ ግን ታሪክ የቀረበ ሲሆን የመካነ ኢየሱስ የትርጉም ስራን የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ለእይታ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
#የክርስቲያን_ዜና በስፍራው ስለሚንገኝ መረጃውን እየተከታተልን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
ፎቶ @Hossana Photo and Video

#የወንጌል_አርበኞች_የዕውቅና_ስጦታ_ተበረከተላቸው።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
በመሠረተ ክርሰቶስ ቤተክርስቲያን የሰሜን አዳማ ክልል የምስረታ አንደኛ ዓመቱንና የክልሉ የአንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሰሜን አዳማ አጥቢያ እያካሄደ ይገኛል።
የአንደኛ የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቤተክርስቲያናንቷ ብዙ አጥቢያዎችን በመትከልና በወንጌል አርበኝነታቸው ለሚታወቁ ለመጋቢ ታደሰ ነገዎ ባለቤት ለወ/ሮ ፈለቀች እሸቱ እና ለመጋቢ ከድር ደልጬሜ ባለቤት ለወ/ሮ አሰለፈች ተገኝ የዕውቅና ሥጦታ ተበርክቶላቸዋል።
በእውቅና መረሃ ግብሩ ላይ የመሰረተ ክርስቶስ ፕሬዝደንት መጋቢ ደሳለኝ አበበ ተገኝተው ስጦታውን ያበረከቱ ሲሆን ሌሎች በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል።
በጉኤው ላይ የተገኙት የቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንትም የክልሉን አንደኛ የምስረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለክልሉ ዋና ጸሐፊ ሥጦት አበርክተዋል።
በመጨረሻም በክልሉ በአንድ ዓመት ውስጥ 1,322 ሰዎች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነው ወደ ቤተክርስቲያን በመጨመራቸው ጉባኤው እግዚአብሔርን ባርኳል የክልሉን አገልጋዮችም አመስግነዋል።

#ታላቁ #የወንጌል ..
#ሰላም #ውድ #ቤተሰቦቻችን ከሰሞኑ #የኢትዮጵያ ወንጌላዊት #ቤተክርስቲያን መካነ #ኢየሱስ የመጽሐፍ #ቅዱስ ሳምንትን እያከበረች በክብረ በዓሉ የወንጌል አርበኛውን ኦኒስሞስ ነሲብን አስባለች።
ለመሆኑ እኚህ የወንጌል አርበኛ #ማን ናቸው? #ለኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን ያበረከቱት አስተዋጾስ ምን ይመስላል? የሚለውን በጥቂቱ እናስቃኛችሁ።
የክርስትና ስማቸው "ኦነሲሞስ" የሚባል ሲሆን የትውልድ ስማቸው #ግን "ሂካ አዋጅ" የሚባል ሲሆን የተወለዱት በ1856ዓ.ም በቀድሞ የኢሊባቦር #ክፍለ #ሀገር በሁሩም የምትገኝ #ልዩ ስሟ ኦጊ በመባል የምትጠራ መንደር #ነው።
ኦነሲሞስ ገና በለጋነቱ በባርነት ከተሸጠ በኋላ ሙዚየንገር የተባለ የፈረንሳይ ቆንጺላ ነሻ አውጥቶት በአከባቢው የነበሩ የስዊድን ሚሲዮኖች እንዲያሳድጓቸው በአደራ እንደ ሰጣቸው በታሪክ ተመዝግቧል።
ኦነሲሞስ ኢርትራ በትምህርት ቤት በነበሩበት ወቅት #የክርስቶስ #ወንጌል ተመስክሮላቸው ጌታን ከተቀበሉ በኋላ ተጠምቀው #ኦነሲሞስ የሚል የክርስትና ስማቸውን ተቀበሉ።
ኦነሲሞስ ልዩ #ስጦታ እና #ክህሎት ያላቸው ስለነበሩ ይህንን አይተው ለትምህርት #ወደ ሲውድን ተላኩ በወቅቱ እድሜያቸው #20 ነበር ስዊድን ትምህርታቸውን አጠናቀው ከተመለሱ በኋላ የኦሮሞ (ኤክስጼዲሽን) የወንጌል ጉዞ ቡድን አባል እና መሪ በመሆን ለ3 #ጊዜ የተሳተፉ ሲሆን ከዚህ #ጉዞ በኋላ #መጽሐፍ #ቅዱስን ወደ #ኦሮምኛ የመተርጎም ስራቸውን እንደ ጀመሩ አረን የተባለ ጸሐፊ ዘግቦታል።
የኦሮምኛ መጽሐፍ #ቅዱስ ተርጓሚ እና የወንጌል አርበኛ የሆኑትን ኦነሲሞስ ነሲብ ታሪክን ከብዙ በጥቂቱ ቤተክርስቲያኒቱ በ2014ዓ.ም የመጸሐፍ ቅዱስ ቀንን በማስመልከት ለሳቸው በተዘጋጀው የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ከቀረበው #ጽሁፍ በዚህ መልክ ቀንጭበን አቀረብንላችሁ።

#የወንጌል ዘመቻ ሊካሄድ ነዉ።
ጋፕስ አለም አቀፍ አገልግሎት
አንጾኪያ የወንጌል እንቅስቃሴ
ጋፕስ ያለፉትን 14 ዓመታት የአገልጋዮችን የኑሮ ክፍተት መሙላት፡ የመንፈሳዊ ክፍተት መሙላት (ማጎልበት፡ ማስተማር) ላይ ሲሰራ ቆይቷል።
አንጾኪያ የወንጌል እንቅስቃሴ የ10 ቀናት የወንጌል ዘመቻ በነገው እለት ጀምሮ ከሚያዝያ 9-19 ድረስ ይካሄዳል።
ዘመቻው፡ የቡና #ሻይ ሰዓትን ለወንጌል፡ ሙስሊም ኢቫንጀሊዝም፡ የደም ልገሳ፡ የጎዳና ወንጌል፡ #አንድ #ሰው ለኢየሱስ፡ ማህበራዊ ሚድያን ከወንጌል፡ አርትን ለወንጌል፡ በመርዳት ወንጌል መስበክ፡ ሙዚቃን ለወንጌል፡ የርህራሄ አገልግሎት በዘመቻው በየእለቱ የሚሰሩ ስራዎች ናቸው።
የጋፕስ ሚኒስትሪ መስራችና መሪ መጋቢ ዳንኤል ዋለልኝ ሁሉም ሰው የተልዕኮ ሰራተኛ መሆኑን ማወቅ ይኖርበታል፡ በእነዚህ 10 ቀናት ሁሉም #ክርስቲያን አንጾኪያ በሚያደርገው የወንጌል ዘመቻ እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል።
የክርስቲያን መገናኛ ብዙሃንም በዚህ የወንጌል ዘመቻ በትልቅ ተሳትፎ እንዲሰራ፡ የክርስቲያን ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ዘሪሁን ግርማ ጥሪ አቅርበዋል።
አንጾኪያ ሙቭመንት #አዲስ የወንጌል ተኮር አገልግሎት ነው። አላማው በሐዋ ስራ 11 እንደተገለጸው፡ የአንጾኪያ ቤ/ክ የወንጌል አካሄድ መድገም ነው።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና መግለጫውን በስፍራዉ በመገኘት አሰናዳንላችሁ።

#ታላቁ #የወንጌል #አርበኛ #ወደ #ጌታ ተሰበሰቡ
መጋቢ ሰለሞን ጂኖሎ የሻሸመኔ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን መሪ መጋቢ ወደ አገለገሉት ጌታ ሄደዋል።
በወንጌል ላልተደረሱ አካባቢዎች ወንጌል የማድረስ ሸክም ሲሰሩ ቆይተዋል።
በእንዲህ ሁኔታ በመሰጠት የሚያገለግሉ አባት ማጣት እጅግ ልብን የሚሰብር ዜና ቢሆንም ወዳገለገለው ጌታ ተሰብስቦአልና እንጽናናለን።
መጋቢ ሰለሞም የኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዋና ጸሐፊ በመሆንም ቤተክርስቲያንን አገልግለዋል።
ጌታ ለመላው ቤተሰቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን።